በጋዛ ከ25 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አንዲት ሕጻን በፖሊዮ ተያዘች

ከ 3 ሰአት በፊት በጋዛ አንዲት የ10 ወር ጨቅላ ሕጻን በፖሊዮ ከተያዘች በኋላ ከፊል አካሏ እንደማይንቀሳቀስ የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣናት ተናገሩ። እንደ ተመድ ከሆነ ጦርነት ውስጥ ከገባች 11ኛ ወሯን በያዘችው ጋዛ ባለፉት 25 ዓመታት ውስጥ በፖሊዮ የተያዘ አንድም ሰው አልተመዘገበባትም። ሆኖም ሰኔ ወር ላይ ከቆሻሻ ውሃ ከተሰበሰበ ናሙና 2ተኛው ዝርያ [ታይፕ 2] ፖሊዮቫይረስ ተገኝቶ ነበር። የዓለም […]

Peripheral neuropathy and associated factors among type 2 diabetic patients attending referral hospitals in the Amhara region, a multi-center cross-sectional study in Ethiopia – Nature.com 21:49 

Scientific Reports volume 14, Article number: 19662 (2024)  Abstract Diabetic peripheral neuropathy is one of the diabetes most common microvascular complications. It is very prevalent in Sub-Saharan Africa due to a combination of causes, including rising diabetes prevalence, limited healthcare resources, and a lack of access to competent medical care. However, just a few studies have been undertaken in the […]

Tuberculosis in Ethiopia: A Drastic Decline  – HumanProgress 11:35 

Our World in Data | Communicable Disease Aug 23, 2024 “In 1980, Ethiopia had the highest death rate from tuberculosis in the world. Almost 400 people died per 100,000 people, according to data from the latest edition of the Global Burden of Disease study. Since then, the country has achieved a sixfold reduction in the death rate. […]

አደገኛ ጉዳትን የሚያስከትለው የሴቶች የዐይን ሽፋሽፍት መቀጠል

ከ 5 ሰአት በፊት የዓይን ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። እነዚህ ጎጂ ነገሮች ወደ ዐይን ብሌን ዘልቀው እንዳይገቡ የሚከላከለው ሽፋሽፍት ነው። የዐይን ሽፋሽፍት በመርገብገብ ሂደት ውስጥ በዐይን ዙሪያ የሚንሳፈፉ አደገኛ ነገሮችን ወደ ዐይን እንዳይገቡ ያግዳል። በተጨማሪም ዐይን ፈሳሽ እንዲኖረው በማድረግ ድርቀት እንዳይፈጠርም ያደርጋል። የዐይን ሽፋሽፍትን በሰው […]

አንጎልን ከጥቅም ውጪ ከሚያደርገው ገዳይ የአሜባ በሽታ የተረፈው ታዳጊ

ከ 5 ሰአት በፊት ሕንዳዊው ታዳጊ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ከሚገድለው የአሜባ በሽታ አባቱ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ባዩት መረጃ አማካይነት ተርፏል። በዚህ በሽታ ከተያዙ ሰዎች መካከል እጅግ ጥቂቶቹ በሕይወት ቢተርፉም፣ የአብዛኛዎቹ ሰዎች ዕጣ ፈንታ ግን ሞት ነው። አፍናን ጃስሚን የተባለው የ14 ዓመት ወጣት ሕይወቱ የተረፈችው ወላጅ አባቱ ስለበሽታው ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በተመለከቱት ነገር አማካይነት ነው። […]

Africa: Mpox Surge Grips Africa But Africa CDC’s Vaccine Hopes Rise

Health Center UCSC Signs and symptoms of mpox. 21 August 2024 By Melody Chironda Addis Ababa, Ethiopia — “The African Centers for Disease Control and Prevention (Africa CDC) is in talks with Bavarian Nordic to facilitate technology transfer for African manufacturers,” said Dr. Jean Kaseya, the Director General of the Africa CDC, who addressed the […]