“ከእናቴ አልዛይመርስ ተላልፎብኝ ይሆን?”

ከ 5 ሰአት በፊት የጆን ጄኒንግስ እና ኤሚሊ ጄኒንግስ እናት የአልዛይመርስ (የመርሳት ሕመም) ምልክት ያሳዩት በ50 ዓመታቸው ነበር። ጆን እና ኤሚሊ እናታቸው ሲታመሙ እነሱም የበሽታው ተጋላጭነታቸው 50 በ50 መሆኑ ታወቃቸው። ጆን እንደሚለው ዕቃ አዘውትሮ የሚገዛ ሰው አይደለም። አንድ ጫማ ወይም ላፕቶፕ ዘለግ ላለ ጊዜ መጠቀም ይመርጣል። የሚኖረው በኤዲንበርግ ከተማ ከባለቤቱ ማት ጋር ነው። የእናቱን ዘረ […]

ሁለንተናዊ ጤናማነትን የሚያበረታታው “የኪነት ቤት” ጅምር

May 9, 2024 – VOA Amharic  የሁለንተናዊ ጤናን(Wellness) ንቃት ለማስፋፋት ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ ቤተ ልሔም በቀለ ናት።“ኪነት ቤት” የተሰኘው ተቋም መሥራች የኾነችው ቤተ ልሔም፣ ወጣቶች አእምሮዊ እና አካላዊ ጤናማነትን የሚያሳድጉበትን ሞያዊ ምክር ትሰጣለች። ቤተሰብ እና ማኅበረሰብ ተኮር አንቂ መድረኮችንም ታስተባብራለች።በተዛማጅ ጉዳዮች ላይ የተደረገው ቆይታ ከሥር ተያይዟል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

አስጊው የወንድ ብልት ካንሰር

ከ 6 ሰአት በፊት ብራዚላዊው የ63 ዓመት አዛውንት ዣዎ ብልታቸው ላይ ቁስለት ተመልክተው ወደ ሕክምና የሄዱት እአአ በ2018 ነበር። “ችግሩ የቆዳ መስፋትና የመድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳት እንደሆነ ሐኪሞች ነገሩኝ” ይላሉ። መድኃኒት ቢወስዱም ቁስለቱ እየተባባሰ ሄደ። በቁስለቱ ምክንያት ትዳራቸው ይረበሽ ጀመር። ከባለቤታቸው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ አልቻሉም። ችግሩ ምን እንደሆነ ለማወቅ ቆርጠው ተነሱ። ለአምስት ዓመታት የሕክምና […]

የመንግሥት የወጪ ቅነሳ ፖሊሲ ማኅበራዊ ልማትን ሊጎዳ እንደሚችል ባለሞያዎች ጠቆሙ

May 1, 2024 – VOA Amharic መንግሥት እየተከተለው ያለው የወጪ ቅነሳ ኢኮኖሚያዊ ፖሊሲ፣ ማኅበራዊ ዘርፉን እየጎዳው መኾኑን የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ይገልጻሉ፡፡ ነዳጅን ጨምሮ አብዛኛውን ማኅበረሰብ በሚጠቅሙ ዘርፎች ላይ ሲደረጉ የቆዩ ድጎማዎች መነሣትንም ለአብነት ይጠቅሳሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Supporting Ethiopia in the battle against malaria: A vital mission of the US government

VIEWPOINT By Contributor April 29, 2024 As we recognize World Malaria Day on April 25, we reflect on the relentless battle against malaria, a life-threatening disease transmitted by female malaria-carrying mosquitoes. According to the World Health Organization (WHO), in 2022, there were 5.1 million people affected by malaria in Ethiopia, and about 75 million people […]