የሴት ልጅ ግርዛት አሁንም ድረስ እየቀጠለ መሆኑ ተገለጸ

ማኅበራዊ የሴት ልጅ ግርዛት አሁንም ድረስ እየቀጠለ መሆኑ ተገለጸ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: April 28, 2024 የጤና ማኅበራዊ ልማት ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባደረገው የመስክ ምልከታ የሴት ልጅ ግርዛት አሁንም ድረስ እየቀጠለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 በጀት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበበት ወቅት በአንድ ክልል የአንድ ሙሉ […]

ለከፋ የጤና ዕክል የሚዳርገው የፅንስ ኅብረሰረሰር ዘንግ ክፍተት

ማኅበራዊ ለከፋ የጤና ዕክል የሚዳርገው የፅንስ ኅብረሰረሰር ዘንግ ክፍተት የማነ ብርሃኑ ቀን: April 28, 2024 በቅድመ ወሊድ ወቅት የሚከሰት የኅብረሰረሰር ዘንግ ክፍተትና የጭንቅላት ውኃ መቋጠር ሕፃናት ከተወለዱ በኋላ ለከፍተኛ የጤና እክል የሚያጋልጥ ነው፡፡ ፅንሱን ለዚህ ጉዳት የሚዳረገው ደግሞ የምግብ ንጥረ ነገሮች በተለይም የፎሊክ ኢሲድ እጥረት ነው፡፡ የበሽታው ተጠቂ ሕፃናት የመንቀሳቀስ እክል፣ የስሜት ማጣት፣ የአዕምሮ ውስንነት፣ […]

Ethiopia: Following Cholera Outbreak in Bati District, Amhara Health Authorities Take Action to Contain the Spread of the Disease

27 APRIL 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Amid reports of a cholera outbreak in the Bati district within the Oromia special zone of the Amhara region, health authorities are swiftly responding to contain the spread of the disease. Belay Bezabhi, Director General of the Amhara Public Health Institute, addressed the situation in a […]

Are social safety nets the bridge that countries need to better jobs?  – The World Bank 10:42 

APRIL 12, 2024 An automotive training center in Hawassa City facilitates the participation of female youths from disadvantaged backgrounds in the urban safety net’s Youth Apprenticeship Program. Photo: Emiliano Ruprah/ World Bank Sub-Saharan Africa has the world’s fastest-growing workforce, increasing by as many as 12 million youth every year.  We need to redouble our efforts to […]

ስለ ክትባት ያልተረጋገጡ የሴራ ትንተናዎችን የሚያሠራጩት ተጽእኖ ፈጣሪ ፓስተር

ከ 4 ሰአት በፊት ታዋቂው ፓስተር ክሪስ ኦያኪሂሎሜ ወደ ካሜራው በቀጥታ እያዩ “ክትባቶች ስለመሥራታቸው ምንም ዓይነት ማረጋገጫ ተገኝቶ አያውቅም” ሲሉ ይናገራሉ። ፓስተሩ በቤተ-ክርስቲያን ለተሰባሰቡ እና በዩቲዩብ በሚሠራጨው ስብከታቸው ላይ ሁሉም ሰው ስለክትባት ውሸትነት ይነገራዋል ይላሉ። የ60 ዓመቱ ፓስተር ክሪስ በአፍሪካ እጅግ ዝነኛ እና ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ የሃይማኖት ሰባኪያን መካከል አንዱ ናቸው። ቢቢሲ እኒህ ፓስተር በ2023 […]

አሠርታትን በስኬት የዘለቀው የካንሰር ተቋም

አበበ ፍቅር April 24, 2024 አሠርታትን በስኬት የዘለቀው የካንሰር ተቋም ምን እየሰሩ ነው? ሕፃን ልጅን በሞት እንደመነጠቅ መሪር ሐዘን የለም። ክፉና ደጉን ያለየ፣ ከእናትና ከአባቱ ውጭ ሰው ያለ ለማይመስለው ሕፃን፣ በዕድሜ የገፉ እንኳን ፈጽመው በሚጠሉት ሞት ከእናት እቅፍ መለየት ለሚሰሙት የሚያሳዝን፣ ለእናት ደግሞ የከፋ ሐዘን ነው። ማቲዎስ ወንዱ በ1991 ዓ.ም. ተወልዶ 1996 ዓ.ም. በተወለደ በአራት ዓመቱ ነበር በደም ካንሰር ሕመም ምክንያት ይችን ዓለም የተሰናበተው። የትኛውንም ክፉ ገጠመኝ ወደ መልካም ነገር ከቀየሩት ውጤቱ የተሻለና ለሌሎችም ጠቃሚ ነገርን ይዞ መምጣቱ አይቀርምና፣ የማቲዎስን መሞት ተከትሎ አባቱ አቶ ወንዱ በቀለና እናቱ ወ/ሮ አምሳለ በየነ እንደማንኛውም ወላጅ በሐዘን ተኮራምተው እየተብሰለሰሉ መኖርን አልመረጡም፡፡ ይልቁንስ በስሙ በጎ አድራጎት ማኅበርን በመመሥረት በሺዎች የሚቆጠሩ ማቲዎሶችን ከካንሰርና ተያያዥ ከሆኑ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መታደግን ግባቸው አድርገው ተነሱ። በ15 መሥራች አባላት ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ሚያዚያ 9 ቀን 1996 የመሠረቱት ማኅበር የዛሬው ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በሥራዎቹ አምስት ዓለም አቀፍና ሁለት አገር አቀፍ ሽልማቶችን አግኝቷል፡፡ በሶሳይቲው እንቅስቃሴ ዙሪያ አበበ ፍቅር አነጋግሯቸዋል። ሪፖርተር፡ ድርጅታችሁ ላለፉት 20 ዓመታት ለምን ያህል ታማሚዎች ተደራሽ ሆኗል? አቶ ወንዱ፡- ላለፉት ዓመታት  ከሦስት ሺሕ በላይ ለሚሆኑ የካንሰር ሕሙማን የተለያዩ ድጋፎችን ያደረግን ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት 86 ሕፃናትና 91 የማሕፀን በርና የጡት ካንሰር ሕሙማን ሴቶችን በመርዳት ላይ እንገኛለን። ከዚህ […]