Awassa at a Crossroads: Federal City Status as a Path to Economic Revival, Accountability and National Balance – Borkena

January 26, 2026  By Zinash Ledamo Awassa has been the face of unity, diversity, and common development for the southern part of Ethiopia for decades. It served as the capital city of the Southern Nations, Nationalities, and Peoples (SNNP) Region of southern Ethiopia. The development of Awassa was made possible through the collaboration, investments, and […]

Italy to host second Italy–Africa Summit in Ethiopia on Feb. 13  – Decode 39

World 27 January 2026 Decode39 1 Min Read Italy will host the second Italy–Africa Summit on Feb. 13 in Addis Ababa, aligning it with the African Union summit and advancing the Mattei Plan. The meeting will review progress and set new priorities for Italy’s strategic partnership with Africa. Decoding the news: Rome is doubling down on […]

በኢትዮጵያ የአንድ ወጣት የተቆረጠ ብልት 7 ሰዓታት በፈጀ ቀዶ ሕክምና መልሶ ተገጠመ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 27 ጥር 2026, 07:14 EAT በኢትዮጵያ የአንድ ወጣት የተቆረጠ ብልት ሰባት ሰዓታትን በፈጀ ቀዶ ሕክምና ሊቀጠል መቻሉን የአለርት ሆስፒታል ገለጸ። ግለሰቡ በራሱ ላይ ጉዳቱን የፈፀመው ቅዳሜ ጥር 09/2018 ዓ.ም. ሌሊት ስድስት ሰዓት ላይ እንደሆነ በአለርት ሆስፒታል የቀዶ ጥገና እና ሪኮንስትራክቲቭ ክፍል ኃላፊ ዶክተር አብዱረዛቅ አሊ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በዚያው ሌሊት ወደ […]

ማረጥ ከመርሳት በሽታ ጋር የሚመሳሰል የአእምሮ ለውጥ እንደሚያመጣ ጥናት ጠቆመ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ማረጥ አልዛይመርስ ከተሰኘው የመርሳት በሽታ ጋር የሚመሳሰል የአአምሮ ለውጥ እንደሚያመጣ በዩናይትድ ኪንግደም የተሠራ ግዙፍ ጥናት ጠቆመ። ከማስታወስ እና ስሜት ጋር የተያያዙ ግሬይ ማተር የሚባሉ የነርቭ ሥርዓቶች መሳሳት ሴቶች ከወንዶች በላቀ በእርጅና ምክንያት ለሚመጡ መዳከሞች ተጋላጭ እንዲሆኑ እንደሚያደርጋቸው ተመራማሪዎች ይገምታሉ። 125 ሺህ ገደማ የሚሆኑ ሴቶች በጥናቱ የተሳተፉ […]

ቀጥታ,የማርበርግ ቫይረስ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ “መወገዱን” የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ቫይረሱ ከኢትዮጵያ “ጨርሶ እንደተወገደ” ይፋ ተደረገው በዓለም የጤና ድርጅት አሰራር መሰረት ላለፉት “42 ተከታታይ ቀናት ምንም አዲስ ታካሚ ባለመመዝገቡ” እንደሆነ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገልጸዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ቻይና በአሜሪካ ላይ የደኅንነት ስጋት ከሚደቅኑ ዋነኛ አገራት መካከል እንደማትቆጠር አዲስ የመከላከያ ሰነድ አሳየ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 24 ጥር 2026, 10:46 EAT የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ‘ፔንታጎን’ ያወጣው አዲስ የብሔራዊ መከላከያ ስትራቴጂ፤ ከእንግዲህ በዋነኛ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ ቻይና ቅድሚያ የሚሰጣት አገር እንዳልሆነች አመለከተ። በየአራት ዓመቱ የሚታተመው ይህ ሰነድ፤ የመሥሪያ ቤቱ ዋነኛ ትኩረት የአሜሪካ የአገር ውስጥ እና የምዕራባዊው ንፍቀ ክበብ (Western Hemisphere) ደኅንነት መሆኑን ገልጿል። ዋሽንግተን ለረዥም ጊዜያት የአሜሪካውያንን […]

ለሴቶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ጠቃሚ የሆነው በብልት ውስጥ የሚገኘው ባክቴሪያ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 23 ጥር 2026, 06:52 EAT በሴቶች ብልት ውስጥ የሚገኘው ባክቴሪያ ብዙም ትኩረት አልተሰጠውም። በተለይ ከአንጀት ባክቴሪያ አንጻር እምብዛም አልተነገረለትም። በሴቶች ብልት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ባክቴሪያዎች፣ ፈንጋይ እና ቫይረሶች ይኖራሉ። ለጠቃሚ ንጥረ ነገር ይፎካከራሉ። በብልት ውስጥ የሚኖሩት እነዚህ ነፍሳት ለጤና ጠቀሜታ አላቸው። በሽታን በመከላከል እና የተሻለ እርግዝናን በመፍጠርም ይታወቃሉ። ሆኖም ግን […]

የአውሮፓ ኅብረት ከአሜሪካ ጋር ለነበረው የንግድ ስምምነት የሰጠውን ፈቃድ ሰረዘ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ነሐሴ ከአሜሪካ ጋር ተደርሶ ለነበረው የንግድ ስምምነት የሰጠውን ፈቃድ ሰረዘ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመጠቅለል መወሰናቸውን በመቃወም ስምምነቱ እንዲሰረዝ መወሰኑ የዓለም የምጣኔ ሃብት ፎረም ላይ ተገልጿል። የትራምፕ ውሳኔ የፋይናንስ ገበያ ቀውስ ከማስከተሉ ባሻገር በአውሮፓ እና አሜሪካ መካከል ያለውን የንግድ ውጥረት […]

ስለጀርባ ሕመም መከላከያ እና ማስታገሻ ሊያውቋቸው የሚገቡ 5 ነጥቦች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት በርካታ ሰዎች በሕይወታቸው ቢያንስ አንድ ጊዜ የጀርባ ሕመም ያጋጥማቸዋል። እርግጥ ነው ሕመሙ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ሊጠፋ ይችላል። ነገር ግን ተመልሶ ሲመጣ ስቃይ ደርቦ ነው። ይህ ደግሞ የዕለተ ዕለት ኑሯችንን ያከብድብናል። የጀርባ አጥንታችን ከጎናችን እና ከዳሌ አጥንታችን ጋር ብቻ የተያያዘ አይደለም። ከተለያዩ ስሮች፣ ከመገጣጠሚያዎች እና ስስ ሥጋዎች […]

Sisi Says he Values Trump Offer to Mediate Egypt-Ethiopia Dispute on GERD  – Asharaq AL-Awasat 05:39 

Arab World FILE PHOTO: US President Donald Trump points as he attends a meeting with oil industry executives, at the White House in Washington, D.C., US, January 9, 2026. REUTERS/Evelyn Hockstein/File Photo 10:44-17 January 2026 AD ـ 28 Rajab 1447 AH 10:35-17 January 2026 AD ـ 28 Rajab 1447 AH Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi […]