ገበሬዎችን ያሰጋው የአእምሮ ህመም
March 6, 2024 – DW Amharic በተለያዩ የአውሮጳ ሃገራት ገበሬዎች ለተቃውሞ አደባባይ መውጣታቸው ቀጥሏል። ገበሬዎቹን ለተቃውሞ ያነሳሳው ጉዳይ ከሀገር ሀገር ቢለያይም በአሁኑ ጊዜ አብዛኞቹ ለአእምሮ ጤና ችግር መጋለጣቸውን መረጃዎች እየወጡ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
217 ጊዜ የኮቪድ ክትባትን የተከተቡት ጀርመናዊ ምርመራ እየተደረገባቸው ነው
6 መጋቢት 2024 አንድ የ62 ዓመት ጀርመናዊ ግለሰብ በህክምና ከሚመከረው በተቃራኒ እራሳቸውን ከኮቪድ-19 ለመከላከል 217 ጊዜ ክትባቱን መውሳዳቸውን ዶክተሮች ገለጹ። ግለሰቡ ይህን ያህል መጠን ያለውን የበሽታውን መከላከያ ክትባት በግላቸው በመግዛት ቤታቸው ውስጥ የወሰዱት በ29 ወራት ጊዜ ውስጥ ነው። ይህ ለየት ያለ ጉዳይም በታዋቂው የህክምና መጽሔት ‘ዘ ላንሴት’ ላይ ተዘግቧል። በጀመርመኑ ኤርላንገን-ኑረምበርግ ዩኒቨሲርቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች እንዳሉት […]
The Reign of Emperor Menelik II: By Mengistu Mussie (PHD) Dallas
As stated at the Berlin Conference of 1884, the accession of Emperor Menelik II to the Ethiopianthrone in 1889 was a turning point in the country’s history. It coincided with the height ofEuropean colonial ambitions in Africa. Ethiopia faced growing outside pressure and territorialthreats as European powers divided the continent.After realizing the importance of preserving […]
ማር ለጤናችን ምን ያህል ጠቃሚ ነው? መመገብ ያለባቸውስ እነማን ናቸው?
ከ 9 ሰአት በፊት ንቦች ከአበባ የሚገኝን ጣፋጭ ፈሳሽ [ኔክታር] ቀስመው የሚያዘጋጁት ማር ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ አገራት እንደ መድኃኒት ይቆጠራል። ከቤት ውስጥ መጥፋት ከሌለባቸው ምግቦች ውስጥም ሲጠቀስ ይሰማል። ጥንታውያን ግሪኮች ማርን “የፈጣሪ ምግብ” ሲሉ ነው የሚገልጹት። በቻይና ደግሞ መድኃኒት ተደርጎ ነው የሚታሰበው። በአብዛኛው ወርቃማ ቀለም ያለው ይህ ጣፋጭ የተፈጥሮ ፈሳሽ ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት የሚጠቅሙ ንጥረ […]
Dagne Walle – Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ – New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
Dagne Walle የጨነቀለት
በዓለም ዙሪያ ከ1 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ከመጠን ላለፈ ውፍረት መጋለጣቸውን ጥናት ጠቆመ
ከ 5 ሰአት በፊት በመላው ዓለም ከአንድ ቢሊዮን የሚልቁ ሰዎች ከመጠን ላለፈ ውፍረት (ኦቤሲቲ) ተጋልጠዋል ተብሎ እንደሚገመት አንድ ጥናት አመልክቷል። ከዚህ ውስጥ 880 ሚሊዮን የሚሆኑት አዋቂዎች ሲሆኑ 159 ሚሊዮኖቹ ደግሞ ህጻናት እና ታዳጊዎች መሆናቸውን በአውሮፓውያኑ 2022 የተሰበሰበው መረጃ ያሳያል። ከልክ ያለፍ ውፍረት ያላቸው ሴቶች በከፍተኛ ቁጥር የሚገኙት ቶንጋ በተባለች ሀገር እና አሜሪካን ሳዎማ በተሰኘ የአሜሪካ […]
አብይና ገዳዩን ቡድን ለፍርድ ሳናቀርብ እንቅልፍ የለንም፣በመርጦ ለማርያም ትንቅንቁ አንገት ለአንገት ሆኗል፣በጋምቤላ ንፁሃን መጨፍጨፋቸው ተጋለጠ 28/02/24
Zewdu Show Media
የተጠጋገኑ እና ኦሪጂናል ያልሆኑ የሞባይም ቻርጀሮች እኛንም ስልካችንንም እንደሚጎዱ ያውቃሉ?
ከ 6 ሰአት በፊት ሊበጠስ ጫፍ የደረሰ እና የተጠጋገነ የሞባይል ቻርጅ ማድረጊያን መጠቀም ብዙዎቻችን ምንም ጉዳት የሌለው ይመስለናል። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ያልተጠበቀ ሲከፋም አሰቃቂ አደጋን ሊያስከትል ይችላል። እንዲህ አይነት የተበላሹ እና የተጠጋገኑ ቻርጅ ማድረጊያ ገመዶች በስልካችን ወይም በእኛ ላይ ሊያስከትሉ የሚችሉትን የጉዳት መጠንን በተመለከተ ብዙዎች እርግጠኛ አይደሉም። ከተበላሹ እና ተበጣጥሰው ከተጠገኑ የስልክ ቻርጀሮች በተጨማሪ […]
ደም ግፊትን ዝቅ ማድረግን ጨምሮ ቀይ ሥር የሚሰጣቸው አምስት ጥቅሞች
ከ 9 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ የደም ግፊት ያላባቸው ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። ይህ ተላላፊ ያልሆነው የጤና ችግር ከወጣት አስከ አዋቂዎች ላይ እየተከሰተ ሲሆን፣ ኣሳሳቢነቱ ከፍተኛ ሆኗል። የአኗኗር ዘይቤ፣ አመጋገብ፣ እንቅስቃሴ አለማድረግ እና ሌሎችም ለደም ግፊት ምክንያት ከሚባሉት ዋነኞቹ ሲሆኑ፣ ጤናማ አኗኗር በመከተል እራስን ከደም ግፊት ለመጠበቅ እና መቆጣጠር እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከእነዚህም […]
Abiy Ahmed’s Ethiopia: Simmering crisis and misplaced priorities – The Elephant
OPINION Abiy Ahmed’s Ethiopia: Simmering Crisis and Misplaced Priorities Despite the country’s economic struggles and the dire humanitarian situation, the government’s actions are out of sync with the reality in the country, with public spending going to vanity projects even as living conditions worsen for millions of Ethiopians. Amanuel Dessalegh February 26, 2024 Log into […]
