በማንነት ፖለቲካው ምስቀልቅል የአማራ ብሔረተኛነት ተጽዕኖና ተግዳሮቶቹ 

1. አማራ ከሰኔ (1983) ኮንፊረንስ እስከ ጥቅምት (2009) ስብሰባ አማራ ወያኔ ኢሕዴአግ በጠራው የአዲስ አበባ 1983ቱ (1991) የሰኔ ኮንፊረንስ አልተወከለም ነበር። በቅርቡ በዋሽንግተኑ የጥቅምት 2009 (2016) በኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ (ኢሃን) ስብሰባ ላይም አልተወከለም ተባለ። በሁለቱም ስብሰባዎች አማራ ተገቢ ውክልና አላገኘም ነው አንዱ ቅሬታው። በመጀመሪያው ኮንፊረንስ ውክልና የተነፈገው በብሔረሰቡ ስላልተደራጀ ነው የሚል ምክንያት ነበር በኮንፈረንሱ አዘጋጆች […]

Ethiopia: We MUST Keep Our Eyes on the Prize!

By Prof. Al Mariam January 13, 2017  a truce in the war of words among Ethiopian scholars, intellectuals and others over history, historicity and historicism. I am also calling for an end to the histrionics surrounding the war of words. Truth be told, it is the people, not I, who are calling for a truce. […]

The three-headed hydra breathing fire on Ethiopia

By Tsegaye Tegenu (PhD) January 13, 2017  Ethiopia faces multiple problems but looks invincible like the myth of the many-headed reptilian monster with amber eyes and yellow-white teeth that was terrorizing the Greek people in ancient times, 565-550 BC. The many-headed hydra was a ruthless creature feared for its mindless savagery, striking and spitting acid […]

Ethiopia can’t progress while back-casting

By Tadesse Nigatu January 12, 2017  “The secret of change is to focus all of your energy not on fighting the old but on building the New”. Socrates Summary It has become a common knowledge, that, the name Ethiopia itself has different meaning to different people. This difference in meaning has its origin when some […]

Ethiopia’s Most Important Religious Manuscripts Now in Washington, D.C.

By FREDRICK NGUGI, Face To Face Africa.com January 13, 2017 The Catholic University of America in Washington, D.C., is now home to some of Ethiopia’s most important religious manuscripts after they were recently donated to the university by Chicago-based collectors Gerald and Barbara Weiner. The couple gave out the handmade leather manuscripts with the hope […]

University of Toronto begins teaching ancient Ethiopian language

   The course in Ge’ez, which could be a first step to launching a larger Ethiopian Studies program, was helped made possible by a donation of $50,000 each from a prof, the school and the Weeknd. By MEGAN DOLSKI    Staff Reporter Fri., Jan. 13, 2017 A language that hasn’t been spoken for more than 1,000 […]

Ethnicity is not about Descent By Prof. Messay Kebede

This short article refers to the ongoing heated debate about Fikre Tolossa’s book on the origin of Oromo and Amhara. My intention is not to intervene in the debate by supporting this or that side; nor is it to contribute a missing piece to the debate. I openly confess that I have not read the […]

ሁለቱ አርበኞች ሳይጋጩ እንዲኖሩ – ገለታው ዘለቀ

January 14, 2017 07:56 በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ህይወት ውስጥ ሁለት ዓይነት የአርበኝነት ስሜቶች ገዝፈው ወጥተዋል። በርግጥ በአንድ ሃገር ውስጥ የተለያዩ የአርበኝነት ስሜቶች መፈጠራቸው በራሱ የሚያመጣው ችግር የለም። በአንድ ማህበረሰብ ወይም አገር ውስጥ የአርበኝነት ስሜቶች በተለያየ መንገድ መገለፃቸው የሚያመጣው ችግር የለም ብቻ ሳይሆን ዜጎች የአርበኝነት ስሜት ሲይዛቸው ይህንን ስሜት በነፃነት የሚገልፁበትን መስመር መዘርጋት ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብ ነው። በዚህ […]

ግንቦት ሰባት ሔኖክ የሺጥላን በአማላጅ በነተሾመ ተንኮሉ አስለምኖ ማስቆሙ ሲታወቅ ሔኖክ ይህን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።

January 14, 2017  ግንቦት ሰባት ሔኖክ የሺጥላን በአማላጅ በነተሾመ ተንኮሉ አስለምኖ ማስቆሙ ሲታወቅ ሔኖክ ይህን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል። ነገሮችን ግልፅ ስለማድረግ ላልተወሰነ ጊዜ ከፌስ ቡክ እራሴን ለማግለል በመወሰኔ የተለያዩ አስተያየቶችን ተቀብያለሁ። ጥያቄያቸውን እንዲሁ እንብቤ የማላልፈው ፥ በጎንደር እና ጎጃም የአማሮች ህዝዝባዊ የከተማ አመፅ ሰሞን መረጃዎችን ሲሰዱልኝ የነበሩ ምርጦቹ የጎንደር ወጣቶች « ኄኖካችን ሃሳብህ ይብራራ ፥ […]

የትግራይ ተወላጆች “በጦርነት ሳቢያ ለተጎዳችው” ትግራይ የኢትዮጵያ ህዝብ ካሳ ይከፍል ዘንድ ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ጠየቁ

January 14, 2017 የትግራይ ተወላጆች “በጦርነት ሳቢያ ለተጎዳችው” ትግራይ የኢትዮጵያ ህዝብ ካሳ ይከፍል ዘንድ ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ጠየቁ (አቻምየለህ ታምሩ) የጉድ አገር! “ጉዳዩ ያሳሰባቸው የትግራይ ተወላጆች” የበታችነት ስሜቱን “በወታደራዊ የበላይነት” ለማሳየት ወያኔ ከቀድሞው አሳዳሪው ከሻዕብያ ጋር ባደረገው የእብሪት ጦርነት ሳቢያ “ለተጎዳችው” ትግራይ የኢትዮጵያ ህዝብ ለትግራይ ካሳ ይከፍል ዘንድ ጠየቁ። ለወያኔ ኪሳራ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲከፍል የሚጠየቅባት አገር! […]