South Sudan president signs peace deal despite concerns

World | Wed Aug 26, 2015 10:35am EDT Related: WORLD, AFRICA JUBA | BY DENIS DUMO South Sudan’s President Salva Kiir Mayardit (L) gestures as he leaves after attending peace talks with the South Sudanese rebels in Ethiopia’s capital Addis Ababa, March 6, 2015. REUTERS/TIKSA NEGERI South Sudan’s president signed a peace deal on Wednesday […]
“ህወሓት በትግራይ ክልል ዓረናን ‘ቀድሞ መከላከል’ በሚል መርህ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው

Wednesday, 26 August 2015 13:55 “ህወሓት በትግራይ ክልል ዓረናን ‘ቀድሞ መከላከል’ በሚል መርህ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው” አቶ ጐይቶም ጸጋዬ የዓረና ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር በይርጋ አበበ መሰረቱን በትግራይ ክልል ያደረገውና በ2000 ዓ.ም የተቋቋመው ዓረና፤ ለሉ ዓላዊነትና ለነጻነት ፓርቲ (ዓረና) ባለፉት ሁለት አገር አቀፍ ምርጫዎች መወዳደር ችሏል። ወጣቱ የፖለቲካ ባለሙያ አቶ ጐይቶም ጸጋዬም ከፓርቲው ምስረታ በፊት ባሉት […]
ፍርድ ቤት በነፃ ያሰናበታቸው የተቃዋሚ አመራሮች ከማረሚያ ቤት አለመውጣታቸው አወዛግቧል

Wednesday, 26 August 2015 13:41 በ አሸናፊ ደምሴ የፌዴራሉ ዐቃቤ ሕግ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ ከተባለው ከግንቦት 7 ድርጅት ጋር ግንኙነት ፈጥረው፤ በማህበራዊ ድረገፅ መረጃ በመለዋወጥና ከሽብር ድርጅት የሚላክላቸውን ገንዘብ በመጠቀም ለሽብር ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ ሲል ክስ ከመሰረተባቸው አስር የፓርቲ አመራር አባሎችና ሌሎች ተከሳሾች መካከል ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም አምስቱን በነፃ መለቀቅ […]
Ethiopian Bloggers in Kangaroo (Monkey) Court

August 23, 2015 by Alemayehu G. Mariam Kangaroo/monkey court (in)justice T-TPLF style Last week, young Ethiopian bloggers collectively known as “Zone 9 Bloggers” (named after a cell block holding political prisoners at the infamous Meles Zenawi Kality Prison, a few kilometers outside of the capital) returned to the kangaroo/monkey kourt system of the Thugtatorship of the […]
UN says 4.5 million Ethiopians now in need of food aid after poor rains

UN says 4.5 million Ethiopians now in need of food aid after poor rains Estimates of those requiring help have surged by 1.5m, and donors must urgently provide an extra $230m to meet their needs, say UN agencies An Ethiopian man tries to save a calf affected by the drought. Ethiopia is one of Africa’s […]
በአንደኛ ዙር 14 ሚልዮን ርሃብተኛ አምራቹ የኢህአዴግ/ወያኔ የትራንስፎርሜሽን እቅድ በሁለተኛው ዙር ስንት ሊያመርት አቀደ? እና አቶ ኃይለ ማርያም፣እውነት ለርሃብ መንስኤ የአየር ንብረት ለውጥ ብቻ ነው? (ጉዳያችን GUDAYACHN )

???????????????????? ሰሞኑን የአራት ኪሎ ቅምጥሎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለሌላ ዙር የጥፋት ተግባር ለመሰማራት ደፋ ቀና እያሉ ናቸው።ርሃቡን በአየር ንብረት ሰበብ የጥፋት ተግባራቸውን ማጠብያ ሰበብ አድርገው በማቅረብ እና 14 ሚልዮን ርሃብተኛ ያፈራውን የመጀመርያ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተብዬ በሌላ ማደናገርያ ሁለተኛ ትራንስፎርሜሽን እቅድ በሚል ማደናገርያ ለመተካት። በአንደኛው የትራንስፎርሜሽን እቅድ ውጤት መሰረት 14 ሚልዮን ርሀብተኛ አመረታችሁ። በሁለተኛውስ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስንት […]
ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው

August 25, 2015 – ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው:: ለቴዲ የህወሀት ኢትዮጵያ አላስቀምጥ ብላዋለች:: ምናልባትም ቴዲ ከሀገር ተሰደደ የሚል መራር ዜና ልንሰማ የምንችልበት ጊዜ እየቀረበ እንደሆነ ይሰማኛል:: በግሌ በተለይ ሰሞኑን የሚደርሱኝ መረጃዎች የህወሀትን የዕብሪት ለከት ማጣት የሚያሳዩ ቴዲንም ከሚወደው ህዝብና ከሚሳሳላት ሀገሩ እንዲለያይ የሚገፋፉ ናቸው:: ቴዲ መሰደድ እንደማይፈልግ የትኛውንም በደል ተቋቁሞ በሀገሩ […]
ፍርድ ቤት በነጻ እንዲለቀቁ የበየነላቸው አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌውና ዳንኤል ሺበሺ እንዳይፈቱ እገዳ ተላለፈ

August 25, 2015 – ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብርተኝነት ክስ ነጻ ናችሁ ያላቸው የፖለቲካ አመራሮች የሆኑት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ እንዲሁም በተመሳሳይ መዝገብ ተከሶ ነጻ የተባለው አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዳይለቀቁ ታግደዋል። አቃቤ ህግ ይግባኝ እንደጠየቀባቸው የታወቀ ቢሆንም እንደ ህግ ባለሙያዎች ግን የአቃቤ ህግ ይግባኝ ገና ተቀባይነት […]
From the archive, 24 August 1974: Ethiopia’s fallen aristocrats

Addis Ababa, December 1974: Ethiopia’s Derg leaders, who deposed emperor Haile Selassie in September 1974. Photograph: J. M. Blin/AFP/Getty Images David Ottaway Monday 24 August 2015 00.30 Addis Ababa, August 23 They are crowded into three long army barracks, sleeping on simple army cots, their heads shaven as if they are condemned men, their food […]
ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! – ድምፃችን ይሰማ

August 23, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — Comments ↓ ‹‹ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! የአስተሳሰብ የበላይነት የትግል እና የድል መሰረት ነው! እሁድ ነሐሴ 17/2007 ማንኛውም የመብት ትግል የሚጀምረው በበደል ነው፡፡ አምባገነኖች በደልን የሚያደርሱት እጅግ ስልታዊ በሆነ መንገድ በመሆኑና ለዚህ በደልም ሽፋን ስለሚያደርጉለት ብዙዎች የሚበደሉት እየተበደሉ መሆናቸውን ሳይረዱ ጭምር ነው፡፡ ለዚህም ነው የትግል የመጀመሪያ […]