Fired Ethiopian housemaid commits suicide

Bahrain News Sat, 18 Aug 2018 By Raji Unnikrishnan (Representational Image AN Ethiopian domestic worker committed suicide days after she was fired, the GDN has learned. Miskiya Abaraya Abadure, a 35-year-old mother of two, was found hanging from a towel rack inside the toilet of a manpower agency that brought her to Bahrain. An official […]
An Ethiopian Lied About His Role In Brutal Human Rights Abuses To Obtain US Citizenship. Then… The Daily Caller

An Ethiopian Lied About His Role In Brutal Human Rights Abuses To Obtain US Citizenship. Then ICE Rolled Up 1:25 PM 08/17/2018 Henry Rodgers | Political Reporter An illegal immigrant from Ethiopia who lied about his role in brutal human rights abuses in order to obtain U.S. citizenship was arrested by Immigration and Customs Enforcement […]
Ethiopian Airlines ‘not a frontrunner’ in bid for new Nigeria Air

Wednesday August 15 2018 An Ethiopian Airlines plane. The carrier is seeking to set up hubs in southern Africa, Central Africa and the Horn. PHOTO | FILE In Summary Nigeria government denies that Ethiopian Airlines is likely to win tender. Nigerian state minister says Ethiopian Airlines CEO claim was ‘preposterous’. By MOHAMMED MOMOH Nigeria has […]
የሽግግር ብዥታ፣ ሥርዓት አልበኝነትና ሥጋቶች (መንግስቱ አሰፋ)

18/08/2018 by Mengistu D. Assefa || DON’T CORNER THAT CAT || አሁን ባለንበት የሃገራችን ጉዳይ ሥርዓት አልበኝነት ትልቁ ችግር እንደሆነ ይታያል። ይህ በራሱ ትክክለኛ “ትልቁ ችግር” ነው ወይ የሚለው ጥያቄ እምደተጠበቀ ሆኖ የሚከተሉትን ጥቂት ሐሳቦች ላስቀምጥ። እየተካሄደ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ “የሥርዓት ለውጥ” ነው ለማለት እደፍራለሁ። በፖለቲካ ፓርቲው (ኢሕአዴግ) የረጅም ጊዜ executive monopoly, culture and modus operandi […]
ጭቆናን ማስወገድ ሆነ ዴሞክራሲን መገንባት የሚቻለው የፍርሃትን ግንብ በማፍረስ ነው! (ስዩም ተሾመ)

18/08/2018 “From Authoritarian to Democratic Order” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ “The Role of Intellectuals in Political Transition” በሚል ርዕስ ጥናታዊ ፅሁፍ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ በእርግጥ ውይይቱ በተለያዩ በሚዲያዎች ተላልፏል፡፡ በመድረኩ ላይ ከተናገርኩት በተጨማሪ በፅሁፍ ያዘጋጀሁት “Slide” አለ፡፡ ይህ ስላይድ ሁለት የቪዲዮ ምስሎችን ያካተተ ነው፡፡ የፅሁፉን ይዘትና አቀራረብ ለማየትና ለማንበብ የምትሹ ይሄን ሊንክ በመጫን ማውረድ ትችላላችሁ፡፡ […]
ሀገር መገንባት እንደማፍረስ ቀላል አይደለም! (ሙሀመድ አሊ ሞሀመድ)

18/08/2018 ሀገር መገንባት እንደማፍረስ ቀላል አይደለም! ሙሀመድ አሊ ሞሀመድ እምዬ ምኒልክ አገር ሠርተው ሰጥተውናል። አገር መሥራት ታሪኩን እንደማንበብ ቀላል አይደለም። አበው ሲተርቱ “ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው” እንዲሉ የሀገረ-መንግሥት ግንባታ ሂደቱን መተቸትም ሆነ እምዬ ምኒልክን መክሰስ ቁልቁለት የመውረድ ያህል ቀላል ነው። ሀገርን ለማፍረስ መንደርደርም አፍራሽ አስተሳሰብን እንጅ የተለዬ ጥበብና አርቆ አስተዋይነትን አይጠይቅም። ጠባብ ብሔርተኝነትን ማቀንቀንና “እኛና […]
የሐረሬ ክልልነት- “ከብሔር መርጦ ለክልል” (ውብሸት ሙላት)

18/08/2018 የሐረሬ ክልልነት- “ከብሔር መርጦ ለክልል” ውብሸት ሙላት የሐረሬ ክልል ሕገ መንግሥት ሊሻሻል እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ምን ምን ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ እንደሚደረግ ይፋ አልሆነም፡፡ መሻሻል ስለሚገባቸው አንዳንድ ጉዳዮች እናንሳ፡፡ ከዚያ በፊት ግን ስለ ክልሉ አከላለል የተወሰኑ ነጥቦችን መመልከቱ መሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች ለመረዳት ይጠቅማል፡፡ የሐረሬ ክልል የተመሠረተበት ሁኔታ ነው፡፡ የሐረር ክልልነት ለብዙዎች ግራ ነው፡፡ ስለሐረር የጻፉ […]
ሁሉን በካድሬ አስወረራችሁ – ምናለ የእምነት ተቋማትን እንኳን ብትተውልን?!? (መስከረም አበራ)

18/08/2018 ሁሉን በካድሬ አስወረራችሁ – ምናለ የእምነት ተቋማትን እንኳን ብትተውልን?!? መስከረም አበራ ዘረኝነት ባመጣው ጣጣ መከራ የምናየው እኛ ሃገር ቤት ያለነው ሰዎች ነን፡፡ እኛ የዘረኝትን ጣጣ ነገር ዓለሙ ካለፈ በኋላ “you tube” አይደለም የምናየው፡፡ የሰው ልጅ በዘሩ ምክንያት በድንጋይ ተወግሮ ተገድሎ እንደ ጧፍ በእሳት በነደደበት ሃገር እየኖርን በተዓምር የተረፍንነን፣ በዘረኝት ጦስ ስምንት መቶ ሽህ ህዝብ […]
አይዲዮሎጂ ጥንሰሳ (በታምራት ነገራ)

18/08/2018 አይዲዮሎጂ ጥንሰሳ በታምራት ነገራ፡ * የኦሮሞ ልሂቃን በመገንጠል ሀሳብ ዙሪያ የሰሩአቸውን ትንንሽ ኩሽናዎች ትተው አይናቸውን ቤተመንግስት መቆጣጠር ላይ ያደረጉ ቀን የአፍሪካ ቀንድ መልክ በወሳኝ በሆነ መልኩ ይቀየራል፡፡ እራሳቸውንም ኢትዮጵያንም ከአላስፈላጊ መወላወል ነጻ ያወጣሉ፡፡ *** ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንዴት ኦሮሞ ተኮር የሆነ በግቡ ግን ጠቅላይ (Hegemonic) ኢትዮጵያዊ የሆነ አይዲዮሎጂ መቅረጽ እንደሚቻል በማውጠንጠን […]
የቀበሮዎች ስብሰባ በዛምበራ (በላይነህ አባተ)

August 17, 2018 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዛምበራ አፉን እንደተቆጣ አንበሳ በከፈተው የዓባይ ሸለቆ እንደ ምላስ የተዘረጋ ቆላማ ሥፍራ ነው፡፡ ዛምበራ ሽፍቶች በልጅግ፣ ምኒሽር፣ ዲሞትፌር፣ ራስማስር፣ ጓንዴና እናት አልቢን እያቀማጠሉ የሚጎማለሉበት አገር ነው፡፡ ዛምበራን ከሸበል፣ ከጉባያና ከደራ አፋፍ ቁልቁል ሲያዩት ሜዳ ከሱሃና ከአባይ ሽቅብ ሲመለከቱት ግን ተራራ ይመስላል፡፡ ዛምበራን የከደነው ሰማይ አድማሱን ከሸበል፣ ከየጉባያ፣ ከደራ፣ ከደጀንና […]