Ethiopia Violence A Concern Despite Reform Promises

August 15, 2018 12:21PM EDT Dispatches Government Should Address Killings in Somali and Oromia Regions Maria Burnett Director, East Africa and the Horn @MariaHRWAfrica Ethiopia’s new Prime Minister Abiy Ahmed has electrified his country with a range of reforms since he took office in April, including the release of hundreds of political prisoners. But recent […]
Journeys: From Ethiopia to Israel, from Seeds to Forests

Hiruy Amare with one of his saplings at the KKL-JNF Golani Nursery. (photo credit: YOAV DEVIR KKL-JNF) Monday, August 13, 2018 11:27 AM Hiruy Amare, the director of KKL-JNF’s Golani Nursery, talks about his fascinating journey from Ethiopia to Russia to Israel and his work in making helping saplings take root. As a boy in […]
Why Ethiopia’s running success is about more than poverty and altitude

The running blog Running The strong record of the country’s athletes is often attributed to these factors, but hard work, planning and creativity play a key role Michael Crawley @mphcrawley Wed 15 Aug 2018 11.4 ‘The institutional structure of Ethiopian athletics is very advanced’ … runners in Ethiopia. Photograph: Michael Crawley It is 3.15am […]
Ethiopia’s Water hyacinths both beauty and beast

Wednesday 15 August 2018 By Tesfa-Alem Tekle August 14, 2018 (ADDIS ABABA) – Lake Tana, Ethiopia’s largest and Africa’s second largest lake is gradually being overrun by an aquatic weed – the water hyacinth. The plant, locally known as Emboch, has already covered 50 thousand hectares of the lake, according to Bahir-Dar University. They appear […]
የፖለቲካ ማፍያዎች ድብቅ ሴራ

15/08/2018
የጋዜጠኛ ወርቁ ዓለማየሁ 19ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ! (ቅዱስ ሃብት በላቸው)

15/08/2018 የጋዜጠኛ ወርቁ ዓለማየሁ 19ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ! ቅዱስ ሃብት በላቸው ዛሬ (ነሃሴ9 ቀን) በኢትዮጵያ የነፃ ፕሬስ ታሪክ ፋና-ወጊ ተብለው በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ የሆነው የመብሩክ/መብረቅ ጋዜጣ አሳታሚና አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ወርቁ ዓለማየሁ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየበት ዕለት ነው። “ትንሿ ትግራይ!” በሚል ርዕስ በአንድ መንግስታዊ ተቋም ውስጥ ከላይ እስከታች የተሰገሰጉትን የአንድ ብሔር ሰዎች […]
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ (ከይኄይስ እውነቱ)

15/08/2018 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ከይኄይስ እውነቱ በውኑ ወያኔ ትግሬ ለለውጥ ጕዞው እንቅፋት አይደለምን? እነዚህን ጉዶች የተቆራኛቸው ክፉ መንፈስ በውሸት/ቅጥፈት እንደታጀሉ ወደ ጥልቁ ሊያወርዳቸው ሳይሆን አይቀርም፡፡ ነውርና ሐሰት ገንዘቡ የሆነው የመንደርተኞቹ ስብስብ ሕወሓት ሁሌም የኢትዮጵያን ሕዝብ እያታለለ እንደሚኖር በመገመት በቀጥታና በእጅ አዙር የሽብር ድርጊቶች አገራችንን እያመሰ፣ ሕዝባችንን እያተራመሰ መሆኑ የተጀመረውን ለውጥና የለውጡን አመራሮች እንደ […]
ሃይማኖትና መደመር (ፕሮፌሰር ብርሃኑ መንግስቱ)

15/08/2018
ታዬ ደንድኣ….. የከሳሹ መሥሪያ ቤት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ሆነ!!! (በውብሸት ሙላት)

15/08/2018 ታዬ ደንድኣ የከሳሹ መሥሪያ ቤት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ሆነ!!! በውብሸት ሙላት ታዬ… ለአንድ ድግሪ 16 ዓመታት….. ታዬን የማውቀው በ1995 ዓ.ም. ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ነበርን፡፡ የሕግ ደግሞ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ሆነን፡፡ አንድ ክፍል ውስጥ እየተማርን! እኔና ታዬ ጠበቅ ያለ ነው ባይባልም ትንሽ ትንሽ ብቻ የምንቀራረብ የክፍል ጓደኞች ነበርን ማለት ይቻላል፡፡ እንጋባባ ነበር፡፡ […]
“የሚኒልክ ሃዉልት ይፍረስ” 27 አመት ያስቆጠረው አሮጌ የወያኔ መፈክር (እስራኤል ሶቦቃ)

15/08/2018 “የሚኒልክ ሃዉልት ይፍረስ” 27 አመት ያስቆጠረው አሮጌ የወያኔ መፈክር እስራኤል ሶቦቃ ይህ የሚኒልክ ሃውልት ጉዳይ አዲስ ሳይሆን 27 አመት በፊት መጀመሪያ ሲነሳ ኦነግም ኦህዴድም ሸገር ነበሩ። ይህን መፈክር አንግባ ቀድማ አደባባይ የወጣቺው ግን አዴት ላይ ተወልዳ በዴራ በኩል ወደ ኦሮሚያ የዘለቀቺውና በወያኔ ኣንቀልባ ትታዘል የነበረቺዋ ጩጨዋ Dh.D.U.O.ነበረች። ያኔም ቢሆን ኦነጎች የወያኔን ፍላጎት ያውቁ ስለነበር […]