እኔም ስለ ቅዳሜው ሰልፍ…(በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

20/06/2018 እኔም ስለ ቅዳሜው ሰልፍ… በፍቃዱ ዘ ሀይሉ ፩) ዋልታ ቲቪ፤ “መንግሥት እያደረገ ያለውን ለውጥ በመደገፍ ሰልፍ ይደረጋል። አስተባባሪዎቹ ‘ጥሩ ሲሠራ መንግሥትን የማመስገን ልማድ መበረታታት አለበት’ ብለዋል።”  ማን ነው ግን ይሔን ያለው? አዘጋጆቹ አንዳቸውም ‘መንግሥት’ ሲሉ አልሰማሁም። ፪) በነገራችን ላይ ሰልፉ ‘ዶ/ር ዐብይን ለማመስገን ነው’ የተባለውን ያክል፣ [ባይነገርም] ‘ትሕነግን ለማውገዝም’ ነው። መወገዝ ሲያንሳት ነው። ትሕነግ ከወደቀች […]

ኢትዮጵያን ከማንነት ፖለቲካ መርዝ (De-ethnifation) ማፅዳት! የዓብይ ዓብይ ተግባር [የሱፍ ያሲን -ኦስሎ]

20/06/2018 ኢትዮጵያን ከማንነት ፖለቲካ መርዝ (De-ethnifation ) ማፅዳት የዓብይ ዓብይ ተግባር የሱፍ ያሲን ኦስሎ አሁንም ተስፋና ስጋት ጐን ለጐን እየተጓዙ ናቸው፣ በኢትዮጵያችን። እርግጥ ተስፋው እየፈካ፣ ስጋቱ እየደበዘዘ ይገኛል መባሉ ተገቢ ይመስለኛል። ምክንያቱ እውነታውን የሚያንጸባርቀው እሱ ነውና። ስጋቱ እየተነነ፣ ተስፋው ምህዳሩን ሙሉ በሙሉ እየተቆጣጠረ ነው የሚል ተስፋ ያላሰነቀ ኢትዮጵያዊ ማግኘቱ እያስቸገረን ሆኗልና። የኻይር ወሬ በሽበሽ ነው፣ […]