መቶ ሚሊዮኖች በአገራቸው ጉዳይ እኩል እንዲሆኑ የውሀ-ልኩን ያስተካከለ መሀንዲስ!!! (ደግፌ አስረስ)

19/06/2018 ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ነው። መልሶችን በውሸት የሚያጅል፣ ከሰውነቱ ይልቅ ብሄሩን የሚያልቅ፣ የፀጥታ ሀይሉ እርምጃ እንዲወስድ አምባገነናዊ ትእዛዝ የሚሰጥ፣ አለመያዝ እንጂ ስርቆት ስራ ነው የሚል፣ በሸፍጥና ሽንሸና ፖለቲካ የተካነ፣ ከአንድ ዘር ሰራዊት ያዋቀረ፣ ያለጥፋት ዜጎችን ማሰር እንጂ መፍታት የማያውቅ፣ ሞቶ እንኳ በጠባቂ ከሙታን ያልገጠመ… ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ነው። የሙት መንፈስ ታቅፎ ሲዞር ስድስት አመት […]
“በሬሳችን ላይ ተረማምዳችሁ ካልሆነ በቀር ልጃችንን አትነኩትም” ለማለት ሃሞቱን ሰንቀን ይሆን? (ያሬድ ጥበቡ)

19/06/2018 ዛሬ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ዶክተር አቢይ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የነበራቸው ቆይታ የሚገርም ነው። የአቢይ አርቆ አሳቢነት፣ የአቢይ ምሉእነት፣ የአቢይ የአቢይ ደፋርነትና ብቃት የታየበት መድረክ ነበር። ሃገሬ ኢትዮጵያ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ! አቢይ ከመጣ ወዲህ የምተኛው መኝታ እንኳ እንዴት ይመቻል መሰላችሁ! ሆኖም እኔ እንዲህ እንዲመቸኝ አቢይ እንደማይተኛ አውቃለሁ። አዲስ ማድያት ፊቱ ላይ ይታየኛል። […]
ጠ/ምሩ የተሳሳቱት ዛሬ ሳይሆን ጌታቸው አምባዬን የህግ አማካሪ ያደረጉ እለት ነው!!! (ውብሸት ሙላት)

19/06/2018 ከትላንቱ ከዶ/ር ዐቢይ ንግግር ላይ መስተካከል ያለበት አንድ ነጥብ ብቻ አለ። ስለ ይቅርታ አሰጣጥና ውጤቱ የተናገሩት። እሳቸው ሲናገሩ ይቅርታ የሚሰጠው ጉዳያቸው ገና በክስ ሒደት ላይ ያለውን ነው። በቂ ማስረጃ ከሌለ ቀድሞውንም ክስ አለመመሥረት ነው። በቂ ማስረጃ ሳይኖር መክሰስ ተገቢ አይደለም። ይሁን እንጂ በቂ ማረስጃ ሳይኖር የተያዘ እና በምርመራ በተለይም የዋስትና መብት ተነፍጎት በእስር ላይ […]
ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ” አሸባሪ! ወንበዴ ! ” እየተባለ በተሰደበበት ፓርላማ “አንቱ” እየተባለ ሲሞካሽ ዋለ!!!

19/06/2018 ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ” አሸባሪ ! ” ወንበዴ ! ” እየተባለ በተሰደበበት ፓርላማ “አንቱ ” እየተባለ ሲሞካሽ ዋለ!!! ቬሮኒካ መላኩ 1~ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከዚህ በኋላ መረን የለቀቀ የህውሃትን መግለጫ እንዳያቀርብ ቀጭን ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ህውሃቶችም ይሄን አውቀው ነው መሰለኝ በትግራይ ቴሌቪዥን በአማርኛ ቋንቋ ስርጭት ጀምረዋል። ችግሩ የሚያወሩትን አማርኛ ለመረዳት ወይ አስተርጓሚ አሊያም […]
የለውጥ ናፋቂና ሀገር ወዳድ የሆኑ በሙሉ ቅዳሜ ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ ይተማሉ! (ስዩም ተሾመ)

18/06/2018 አንዳንድ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር “ህወሓቶች የጠሩትን ሰልፍ ሰርዘዋል! ዶ/ር አብይም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በተግባር አረጋግጠዋል! ስለዚህ ቅዳሜ ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ምን ያስፈልጋል? ለምን አይሰረዝም?” የሚል መልዕክት ይልኩልኛል። በእርግጥ ጥያቄው መጠየቁ አግባብ ነው። ይሁን እንጂ ጥያቄው ስለ ሰላማዊ ሰልፉ ካለን የተሳሳተ ግንዛቤ የመነጨ ነው። በቀጣዩ ቅዳሜ ሰኔ 16/2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ […]
“ሽብር ምንድን ነው ፣ አሸባሪ ማን ነው?” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

18 ጁን 2018 GETTY IMAGES ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎች ተነስተውላቸው ነበር። ከእነዚህ መካከል የአገሪቱን የሽብር ህግ የሚፃረሩ እርምጃዎች እየተወሰዱ ስለመሆኑ የተነሳው ጥያቄ አንዱ ነበር። ይህን ጥያቄ ሲመልሱ ሽብር ምንድን ነው ፣አሸባሪስ ማን ነው? የሚል ጥያቄ ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገሩን ሰፋ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በዛሬው እለት አለምን ያስደነቀ ለፓርላማው ያቀረቡት ሪፖርት እና ውይይት
https://www.youtube.com/watch?reload=9&time_continue=3&v=Olt7sxAOI0s
በደቡብ ክልል በተቀሰቀሰ ግጭት ከአሥር በላይ ሰዎች ሞቱ – ሪፖርተር

17 June 2018 ታምሩ ጽጌ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦታው ተገኝተው ማኅበረሰቡን ሊያነጋግሩ ነው በደቡብ ክልል በሐዋሳ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት ከአሥር በላይ ሰዎች መሞታቸውን፣ ዘጠኝ ሰዎች ከባድ፣ ከ80 በላይ ሰዎች ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውና ከ3,000 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ኃይሉ ተናግረዋል፡፡ በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውንና ንብረቶችም መውደማቸውን የጠቆሙት የቢሮ ኃላፊው፣ የጠፋው የንብረት […]
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ በተስፋና ሙግት መሀል

June 18, 2018 ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተባለ አዲስ ተቃዋሚ ብሄርተኛ ድርጅት ከሁለት ሳምንት በፊት በርካታ ሰዎች በተገኙበት በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳር ተመስርቷል፡፡ ንቅናቄው የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑትን ወጣቱን ዶክተር ደሳለኝ ጫኔን ሊቀመንበሩ አድርጎ መርጧል፡፡ ሊቀመንበሩ በምስረታ ጉባዔው ላይ ባደረጉት ንግግር “ንቅናቄው በአማራ ሕዝብ ላይ ሲደርስ ለኖረው ግፍ የተሰጠ መለኮታዊ […]
እንደዉ ምን ይሻላል? (ሊቁ ዳምጠዉ)

June 18, 2018 እጅግ ዉብ የሆነዉ የቅድመ ሴት አያቶቻችን አእምሮ ካቲከላ እንዴት እንደሚወጣ ከተፈላሰፈበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ባለዉ ረጅም ዘመን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተፈጠረ ሌላ አዲስ ነገር ቢኖር ቲም ለማ የሚባል የፖለቲካ ኃይልና አብይ አህመድ የሚባል ሰዉ ጠቅላይ ሚኒሰትር ሆኖ ስልጣን መያዙ ነዉ፡፡ በዚህ ረገድ ራስ ተፈሪና ከኮሎኔል መንግስቱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ጋር የሚያመሳስላቸዉ […]
