Egypt frees 32 Ethiopian prisoners during PM’s visit

By SAMY MAGDY, ASSOCIATED PRESS CAIRO — Jun 11, 2018, 8:08 AM ET The Associated PressIn this Sunday, June 10, 2018 photo, provided by Egypt’s state news agency, MENA, Egyptian President Abdel-Fattah el-Sissi, right, shakes hands with Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, in Cairo, Egypt. Egypt released 32 Ethiopian prisoners during a visit by the country’s […]

የሁለቱ ሚጢጢ ዝሆኖች እርግጫ የህዝቦችን አንድነት ለማጠናከር  ያለውን እድል ያወሳስበዋል!!! (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)

11/06/2018 በዚህ  የብሄር አደረጃጀት ላይ ያሰረፍኩትን የመጀመሪያ ጥቃት (የመጀመሪያ ግለ ሂስ ) ለማጠቃለል፦ 1 አዲሱ የአማራ ፓርቲ ቤአዴንን ለማሸነፍ እና ትኩረት ለማግኘት ከረር ያለ አቋም መያዙ አይቀርም። 2 አሁን በለው ሁኔታ ከቀጠለ OFC ያለው አማራጭ የኦሮሞን ትኩረት ለመሳብ እና ኦህዲድን ለማሸነፍ ያለው ብቸኛ አማራጭ ጣንካራ ብሄርተኛ መሆኑ ብቻ ነው። 3 ሁለቱ ቤሄርተኞች ( OFC እና […]

አብይን እንዴት ታየዋለህ? “እንደ ጠያቂዬ ነዋ!”

11/06/2018  ደረጄ ደስታ   አብይን እስኪበቃው ደብድቦ ወይም ቃል እስኪያጥረው ክቦ ከሚያናግረኝ ሰው እምጋተር ጅልም አይደለሁም። ኢህአዴግን ጠልቶ አብይን እየወደደ መከራውን እንደሚበላ “ከመረቁ አውጡልኝ ከሥጋው ጾመኛ ነኝ” እንደሚልም ሰው ረቂቅ አይደለሁም። አብይ እስካሁን ባጠፋው ሳይሆን ወደፊት ሊያጠፋ ይችላል ብሎ በትንቢትና በቀብድ እንደሚቃወም “አላልኳችሁም? አልሰማ አላችሁኝ እንጂ ነግሬያችሁ ነበረ…” እሚልባትን ያቺን የተባረከች ቀን በጉጉት እንደሚጠባበቅ ውድቀት ናፋቂ […]

በ2012ቱ ምርጫ በየክልሎቹ ምን ሊፈጠር እንደሚችል የሚያሳይ አጭር ዳሰሳ!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)

11/06/2018 የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከእለት ወደእለት አዳዲስ ነገሮችን እያሳየን ይገኛል፤ ከጥቂት ወራቶች በፊት የነበሩ አሣዛኝ ክስተቶች ጠፍቶ ህዝቡ ነገን በተስፋ መመልከት ጀምሯል፤ ኦህዴድ የሐገሪቱን ፖለቲካ ወደተለየ መንገድ መርቶታል ነገሮች በዚህ የሚቀጥሉ ከሆነ የ2012ቱ ምርጫ በሐገሪቱ የመጀመሪያው ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። እንደሀሳቤ ሆኖ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ ከሆነ ህወሃትና ብአዴን በተፎካካሪዎቻቸው ተሸንፈው ሥልጣን ሊለቁ ይችላሉ። ለማንኛውም በየክልሎቹ ምን […]

ቁጣ፣ ክፍፍልና ትርምስ … ኢሕአዴግ፣ ሕወሓት፣የትግራይ ህዝብ፣ ዓረና ትግራይ፣ አይጋ ፎረም እና ሌሎች የሕወሓት ሚዲያዎች (ከድር እንድርያስ)

11/06/2018 #ኢሕአዴግ  ♦ የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ #የኢሕአዴግን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሰላለፈውን ውሳኔ፣ ያወጣውን መግለጫ እና ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ ያቀረበውን የሰላም እና የጋራ ተጠቃሚነት ጥሪ #ለመሻር ወይም #ለማሻሻል በመቀሌ ተሰባስበዋል። ሕወሓት  ♦ በሕወሓት ውስጥ ያላው ክፍፍል እየከረረ ነው። አሁን ያለው ሕወሓት የሌቦች እና የባልቴቶች ጥርቅም ነው። የትግራይ ህዝብ ተከድቷል። የአድዋ የቤተሰብ ዳይናስቲ ይወገዱ፣ ለፍርድም ይቅረቡ የሚሉ […]

እንደ ሕገ መንግሥቱ ባድመም ጾረናም የትግራይ ክልል ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ (ውብሸት ሙላት)

11/06/2018 ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሉዓላዊ አገር ድንበር የላትም! እንደ ሕገ መንግሥቱ ባድመም ጾረናም የትግራይ ክልል ጉዳይ ብቻ ነው፡፡ (ውብሸት ሙላት) የፌደራሉ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ ሁለት ላይ እንደተገለጸው  የአገሪቱ የግዛት ወሰን (ድንበር) የክልሎቹ ወሰን ነው፡፡ ሕገ-መንግሥቱ ሲረቀቅ ይሄም አንቀጽ በዚህ መልኩ መደንገግ እንደሌለበት፣ኢትዮጵያም እንደሌሎች ሉዓላዊ አገራት ሁሉ፣ የራሷ የሆነ ዳር ድንበርና አዋሳኞች ሊኖሯት እንደሚገባ ክርክር እንደነበር ከተለያዩ […]

መዲናችን አ.አ የኢትዪጵያ ብሄርተኝነት መፈልፈያ የችግኝ እርሻ ሆኖ መተው ይኖርበታል!!! (ያሬድ ጥበቡ)

 11/06/2018 ኦፌኮ በምርጫ ኦህዴድን ለመዘረር የሚያደርገው ሩጫ አሳሰቦኛል። ቢሳካለት አንድምታው ምንድን ነው? የአትላንቲክ ካውንስል ስብሰባ ላይ የተገኙ ወገኖች እንዳጫወቱኝ በበቀለ ገርባና እስክንድር ነጋ መካከል ልዩነቱ እጅግ ጎልቶ የወጣበት አንድ ጉዳይ ቢኖር የቀጣዩ ምርጫ ጥያቄ ነው። በቀለ ምርጫው የጊዜ ሰሌዳውን ጠብቆ እንዲካሄድ ግፊት ሲያደርግ የእስክንድር ትኩረት ደግሞ ሁሉን አቀፍ ጉባኤ እንዲጠራ ነው። ጥያቄው፣ ለምን እነበቀለና ኦፌኮ […]

ሉዓላዊነትን ማስደፈርና  ጥሪት መሸጥን አጥብቀን እናወግዛለን !!! [ከኢትዮጵያዊያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ]

11/06/2018 ሀገራችን ኢትዮጵያ ተከታታይ ትውልዶች በከፈሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነቱዋንና ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ነበረች። ይህንን የትውልዶች ብሔራዊ ክብር በመናድ  የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ በአስቸኳይ ስብሰባ ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በመወሰን ታሪክ ይቅር የማይለው ሀገራዊ ክህደት ፈፅሟል፦ 1ኛ. ከሰባ ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን የተሰውለትን የሉዓላዊነትና የዳር ድንበር ክብር ባልተጠበቀና በድንገተኛ ውሳኔ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አሳልፎ ለመስጠት ወስኗል። 2ኛ. የኢትዮጵያን ህዝብ […]