አዲሱን የአማራ ፓርቲ ማን ወለደው? (ጌታቸው ሺፈራው)

June 9, 2018 ዛሬ ሰኔ 2/2010 ዓም በባህርዳር አዲስ የአማራ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ ተጀምሯል። በምስረታው ላይ ሁለት አይነት “የሕዝብ” ስሜት ይብፀባረቃል። አንደኛው ደስታ ነው። ሁለተኛው በጥቅሉ ትችት ይመስላል። በዘር ተደራጁ የሚል። ደስታው ሕዝብ ወኪል ከማጣቱ የመጣ ነው። የሕዝብን ብሶት የሚያሰማ አካል በመጥፋቱ አማራጭ ተገኘ ከሚል ነው። የትችቱ ስሜት የሚመጣው አማራ እነ መለስ በተለሙት የዘር ቀመር […]
የተቋቋመው የአማራ ድርጅትን በተመለከተ (ግርማ ካሳ)

June 9, 2018 የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ የሚል የአማራ ድርጅት ተቋቁሟል። ማንም ዜጋም ሆነ ድርጅት የሌላዉን መብት እስካልነካና እስካልደፈረ ድረስ በፈለገ መልኩ የመደራጀት መብት አለው። እዚያ ላይ ይህ ድርጅት መቋቋሙ ያላስደሰተን ካለን፣ ባንደሰትም የሌላውም መብት ማክበር መቻል አለብን። ይሄ ድርጅት የተቋቋመው “የአማራ ሕዝብ ወኪል የለዉም። እየተፈናቀለ ነው፣ በኦነጎች በሕወሃቶች እንደ ጠላት እየታየ ተለይቶ እየተጠቃ ነው፤ ይህ […]
ኢህአድግ የአልጄርስን ስምምነት እና አግአዚያኑ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

09/06/2018 የኢትዮጵያን ፖለቲካ በደንብ የሚተነትን ፅሁፍ ፈልጌ ፈልጌ ሳጣ የዛን ዘመን ዝሆኖችና የፖለቲካ ሊቆች ከሆኑት ውስጥ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌንና ጋሽ አሰፋ ጫቦን ክፉኛ እናፍቃለሁ። … ለመሆኑስ ይች አግአዚያን የምትባለው እንቅስቃሴ እንደ እፉዬ ገላና እንደ ጧት ጤዛ ብን ብላ ጠፋች አይደለም። እኔማ ተናግሬ ነበር የሚሰማኝ አጣሁ እንጅ እነዚህ ሁለት ህዝቦች እንኳን አብረው ሊኖሩ ይቅርና በፍርድ ቤት […]
ሻእቢያና ታዝሎ የኖረበት አንቀልባ!??! (ያሬድ ጥበቡ)

09/06/2018 “ሻዕብያ ጊዜያዊ መንግሥት እንደመሠረተ የገንዘብ ስጦታ እንዳደረግለት ይጠይቃል፡፡ የአቶ መለስ ቡደን በመጀመሪ የ200 ሚሊዮን ብር፣ቀጥሎ የ100 ሚሊዮን ብር ስጦታ ሲያደርግ በኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ውስጥ ጥያቄ ይነሳል፡፡ “ካስፈለገ ብድር ይውሰድ እንጂ እንዴት የሕዝብ ገንዘብ በምስጢር እንሰጣለን” የሚል ተቃውሞ ነበር የተነሳው፡፡ “የትምክህተኞን አሉባልታ እየሰማችሁ ነው ዝም በሉ፤ ኤርትራ የደም ካሳ ብትጠይቅ ብዙ ለመክፈል እንገደድ ነበር” ሲል […]
” ዛሬም ነገም ኢትዮጵያዊ ነን ዜግነታችን በ36 ቅል ራስ ፖለቲከኞች አይወሰንም!!!” (የኢሮብ ህዝብ)

09/06/2018 አለማ ተስፋዬ የኢሮብ ህዝብ በመሬታችን ኣንደራደርም፣ የአልጀርስ ስምምናት የህልውናችን ፀር ስለሆነ በፍፁም ኣንቀበልም ስል ከተማውን ስያጥለቀልቅ ውሎዋል!! የኢሮብ ብሔረሰብ በወረዳ ኢሮብ ከተማ ደውሃን ደማቅ ሳላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል፡፡ መሬታችን የብሄር ብሄረስቦች መቃብር ናት ! ስለዝህ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የልጆቹ መቃብር ለመጠበቅ ከ ኢሮብ ህዝብ ጎን መቆም አለበት ። ታላቁ የኢሮብ ህዝብ በሰላማዊ ሰልፉ ካሰማቸው መፈክሮች […]
የትግራይ ህዝብ “ህወሃት” የተባለው ጠላቱን ተፋልሞ የመደምሰስ ጊዜው አሁን ነው! (አብርሀ በላይ)

09/06/2018 በትግራይ ስም ህወሃትን ተቆጣጥረው የኖሩት ሰዎች “የኤርትራ ደም” ያላቸው ብለን በቀላሉ የምናልፈው አይደለም። ብዙ ማስረጃዎች እንደሚመሰክሩት፣ በትግራይ ይሁን በተቀረው ኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ትውልደ ኤርትራ እንዳው ኤርትራ ተወልደው ካደጉት ኤርትራውያን የበለጠ ጽንፈኛ የኤርትራ ብሄርተኞች (ultra Eritrean nationalists) ሁነው ኑረዋል፣ ለቆሙለት አላማም የኢትዮጵያን ህልውና እስከ ማናጋት ደርሰዋል። ለምሳሌ ኢሳያስ አፈወርቂ በሱ ዙርያ የነበሩት የረዥም ጊዜ ጓዶቹን […]
እንኳን የኢሮብ ወረዳ ህዝብ የኢትዮጲያም ህዝብ ለሁለት ተከፍሏል!! (ስዩም ተሾመ)

09/06/2018 #EBC <<በትግራይ ክልል #የኢሮብ_ወረዳ ነዋሪዎች መንግስት ለተግባራዊነቱ ይሁንታ የሰጠው #የአልጀርሱን ስምምንት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ስምምነቱ የኢሮብን ህዝብ ለሁለት የሚከፍል በመሆኑ በፅኑ እንደሚቃወሙት መግለፃቸውን የወረዳው የመንግስት ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላም ሀጎስ በተለይ #ለኢቢሲ ገልፀዋል>> በማለት ዘግቧል፡፡ እንኳን የኢሮብ ህዝብ የኢትዮጲያም ለሁለት ተከፍሏል! ደግሞ እኮ የኢሮብ ሆነ የኢትዮጲያን ህዝብ ለሁለት የከፈሉት ከእናተው መሃከል የወጡት […]
ኢትዮጵያችን ዛሬ እሚላስ እሚቀመስ ሲጠፋ የጣት ቀለበቷን አውጥታ እንደምሸጥ እናት ሆናለች!??! (ደረጄ ደስታ)

በሱዳን እሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ግብጽ ሱዳንና ኢትዮጵያ ትልቁን የአባይ ግድብ በጋራ ይመርቃሉ ሲሉ ተናግረዋል። ምን ማለት ይሆን? ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሳዑዲ አረብያን ጎብኝተዋል። የሳዑዲ ልዑኮችም ኢትዮጵያ ወርደዋል። ሳዑዲም አል አሙዲን ለመፍታት ቃል ከመግባት ጋር፣ ሞቅ ያለ ገንዘብ ለኢትዮጵያ መስጠቷ ተሰምቷል። የሳዑዲ ፍላጎት ደግሞ እርሻና የኤሌክትሪክ ኃይል መሆኑ ተነግሯል። ኢትዮጵያም የኢሌክትሪክ ኃይሉን ወደ ሳዑዲ ልታሰተላልፍ ከስምምነት […]
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ምሥረታ ተበሰረ!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

09/06/2018 እዚህ ማኅበራዊ የብዙኃን መገናኛ ነው አሁን ስገባ ዜናውን የሰማሁት፡፡ አርማውም ይሄ ከታች የምታዩት የንስር አሞራና ጋሻ እንደሆነ አስታውቀዋል፡፡ ከአቀላለሙ በስተቀር ንስሩ የአሜሪካንና የግብጽን ብሔራዊ አርማ ነው የሚመስለው፡፡ አርማውን ለምን እንዲህ እንዳደረጉት አላውቅም፡፡ የምናወራው ስለአማራ ማንነት ከሆነ አማራ ከቀዳማዊ ምኒልክ ጀምሮ ለሦስት ሽህ ዓመታት የቆየ ብሔራዊ አርማ አለው፡፡ እሱም የአንበሳ ምልክት ነው የወፍ አይደለም፡፡ ይህ […]
ማስታወሻ፡ በለውጥ ወቅት ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች (ዶ/ር አበባ ፈቃደ)

June 9, 2018 ዶ/ር አበባ ፈቃደ ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ ካልሆነ ወደ ሆነ ካልነበረ ወደ ነበረ የሚያሸጋግር እምቅ የጊዜ ሂደትና ውጤት ነው። በጥቅሉ ለውጥ በዙ ገጽታዎችም ደረጃዎችም አሉት። በውስጥና በውጭ በሚፈጠሩ ነባራዊ ሁኔታዎች […]
