7ኛው ንጉስ ሆይ… 4ኛውን መንግስት ይፍቱልን! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

06/06/2018 ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከስልጣን የወረዱት በ1967 ዓ.ም. ነው። በዚያኑ አመት የክረምት ወራት በእስር ላይ ሳሉ የሞት ጽዋን ተጎነጩ። ህዝቡም በሹክሹክታ ዜና እረፍታቸውን ከማውራት ውጪ፤ ስለሞትና አሟታቸው ብዙም ሳይባል ቀይ ሽብር እና ነጭ ሽብር ተፋፋመ። እናም በዚህን ጊዜ ወንድ ልጅ ተጸነሰ፤ ተወለደ፤ ስሙንም አብይ አሉት። ሰባተኛው ንጉሥ እንደሚሆን ለእናቱ በህልም ወይም በራዕይ ተነገራቸው። በ’ርግጥም ከቀዳማዊ ኃይለ […]
ኤፌርትም ሊሸጥ? (ደረጄ ደስታ)

06/06/2018 የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀፍድደው ከያዙት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሙስናን በጽኑ ለመዋጋት የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። ለዚህ ደግሞ እንደሚዲያው የመሳሰሉት ተቋማትን ሙሉ ለሙሉ ነጻ ለማድረግ መነሳሳታቸውም ተወርቷል። ከሁሉ በላይ ግን ፍጹም ገለልተኛ የሆነ የምርጫ ቦርድ በማቋቋም ከሳቸውም ሆነ ከድርጅታቸው ሀሳብ ጋር ተፎካካሪ ሊሆኑ እሚችሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና ግለሰቦችን ለማፍራት ያላቸውን […]
ወያኔ ታላላቅ የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ኤፈርት ለማዞር ደባ ሸረበ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

06/06/2018 ወያኔ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ “ፈጽሞ ወደግል ይዞታ አይዛወሩም!” ብሎ ከዓለም ባንክ (ቤተ ንዋይ) ጋር ሲወዛገብባቸው የነበሩ እንደ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚዩኒኮሽን (ርሑቀ ግንኙነት) ፣ የመብራት ኃይል ተቋም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢትዮጵያ የባሕር መጓጓዝ አገልግሎት ድርጅቶችን ከፊል ድርሻ እንዲሁም የባቡር (የሰደዴ)፣ የስኳር ልማት፣ የኢንዱስትሪ ፓርክ (የመካነ ምግንባብ) የሆቴል (የቤተ እንግዳ) እና የተለያዩ ድርጅቶችን ሙሉ በሙሉ ወይም […]
ኤፌርትም ሊሸጥ? (ደረጄ ደስታ)

06/06/2018 የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቀፍድደው ከያዙት ውስጥ አንዱ የሆነውን ሙስናን በጽኑ ለመዋጋት የሚያስችለውን ስትራቴጂ ይፋ ለማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። ለዚህ ደግሞ እንደሚዲያው የመሳሰሉት ተቋማትን ሙሉ ለሙሉ ነጻ ለማድረግ መነሳሳታቸውም ተወርቷል። ከሁሉ በላይ ግን ፍጹም ገለልተኛ የሆነ የምርጫ ቦርድ በማቋቋም ከሳቸውም ሆነ ከድርጅታቸው ሀሳብ ጋር ተፎካካሪ ሊሆኑ እሚችሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና ግለሰቦችን ለማፍራት ያላቸውን […]
….ኢትዮጵያችን ለሽያጭ ቀረበች (ዘመድኩን በቀለ)

06/06/2018 | ~ ሻጭ ህውሓት/ኢህአዴግ ~ ገዢ ህውሓት / ኢህአዴግ ~ ደላላው ግን ማነው ? ይኼ ጣጠኛ ዲያስፖራ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ ዶላርን ወደ ሀገር ቤት እንዳይላክ በማሳመፁና በማስቀረቱ ምክንያት የዶላር ጠኔ ያጠናገረው አገዛዙ ” እንደ ወንደላጤ” ቋሚና ውድ የቤት ዕቃ አውጥቶ መሸጥ መጀመሩን የሚያትቱ ዜናዎችን ሰማሁ። ~ ባድመ፣ ሽራሮ፣ ጾረና፣ ዛለአምበሳ፣ ቡሬም ቀደም ብላ […]
የአገሪቱን የኢኮኖሚ መመሪያ አቅጣጫ ተቀየረ (ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ)

06/06/2018 አብነት አጣነው ባልተልመደ መልኩ ወያኔ/ኢህዴግ ዛሬ የስራ አስክያጅ ኮሚቴ ስብሰባውን ውሎ ይፋ አደረገ – በዚህ መሰረት፡- – የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ባቡር እና ስኳር ፍብሪካዎች ወደ ግል እንዲዛወሩ – ኢኮኖሚው ከመንግስት ወደ ግል ንብረትነት እንዲመራ ተወሰነ ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በስብሰባው የመጀመሪያ ቀን ውሎ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች ይፋ አደረገአዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ […]
የመለስ ራዕይ ፈፃሚ አግኝቷል!!! (ብርሀኑ ተክለ ያሬድ)

06/06/2018 ያለ ህዝብ ምክክር ያለ ህግ ባለሙያዎች ሙያዊ ድጋፍ ያለማንም ተጠያቂነት በደላላና ሀገር ሻጭ ስራ አስፈፃሚዎች ውሳኔ ብቻ ባድመ ሄደች ባድመ ለኢትዮጵያውያን ከቁራጭ መሬትነት አልፋለች የወጣቶቻችን ደም የእኩዮቻችን አፅመ ርስት የመስዋዕትነት ሀውልት ናት “ለሰላም ሲባል”ቢሆን እንኳን ልጆቹን ለሀገር ሉአላዊነት የገበረው ህዝብ መወያየት አልነበረበትም? ለባድመ ሲባል እድሜያቸው ያልደረሰ ህፃናት ሌላ ሰው ኪሎ እየተለካላቸው ወደ ጦርነቱ ገስግሰዋል […]
ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ወደ አዘቅት እየወሰዳት ነው!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

06/06/2018 በፓርቲና በመንግስት መካከል ለወጉም እንኩዋ ድንበሩ የጠፋባት ሃገር ኢትዮጵያ ናት። ዛሬ ኢህአዴግ መንግስትን ወክሎ የሚንስትሮች ም/ቤትም ሆነ ፓርላማው ሳያስፈልገው የመንንግስትን ፖሊሰ ‘ለውጥ’ ያለውን አሳውቆናል። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ዛሬ ለአስር ዓመት የኢትዮጵያን ጥሪት አሙዋጠው እሱም አልበቃ ሲል በእርዳታና በብድር ሃገራችንን እስከ አንገቱዋ አስምጠው ለስልጣንና ለዘረፋ ሲሉ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ GTP 1 እና GTP2 ብለው የወጠኑት […]
ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ? (ቬሮኒካ መላኩ)

06/06/2018 በአቢይ አህመድ ዘመን ባድመ ተሸጠች የሚሉ የዋሆችን እየተመለከትኩኝ ነው። በለው !!! ባድመን ለኤርትራ ማን ሰጠ ? ሄደህ ስላሴ ጓሮ ውስጥ በወታደር እየተጠበቀ የተጋደመውን ሰው ጠይቀው ። በአልጀሪያው ፕሬዚደንት ቡቴፊሊካ እና በአሜሪካው ተወካይ ፊት በ10 ጣቱ ግጥም አድርጎ የፈረመው እሱ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ባድመ የኤርትራ ነው ብሎ ይግባኝ የሌለው የመጨረሻ ፍርድ የፈረደውን ሄግ የሚገኘውን አለምአቀፍ […]
የኦቦ በቀለ ገርባ ጉዳይ እና እነ “ያዙኝ-ልቀቁኝ” (ስዩም ተሾመ)

06/06/2018 እኔን ጨምሮ በፍቃዱ ሃይሉ፣ አጥናፍ፣ ዳንኤል… ወዘተ በቀለ ገርባ ሲታሰር ጮኸናል፣ እንዲፈታ የተቻለንን ሁሉ አድርገናል፣ ፅፈናል፥ ተችተናል፥ ተሟግተናል፥… በእርግጥ የተለየ ላይሆን ይችላል፣ ነገር ግን፣ ብዙዎች በፍርሃት ቆፈን ተለጉመው በነበረበት ወቅት፣ ኦቦ በቀለን ጨምሮ ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጥረት አድርገናል፡፡ የሁላችንም ጥረት ተደምሮ የፖለቲካ እስረኞች ተፈቱ፡፡ በተለይ በቀለ የተፈታ እለት በደስታ አቅሌን ስቼ ነበር፡፡ ከዚያ […]
