Ethiopia pardons more than 7,500 prisoners

Bekele Atoma BBC Afaan Oromo More than 7,500 prisoners have been pardoned in the Ethiopian state of Oromia, bringing the number of those released there in the last year to more than 30,000. Those freed in this round had not been found guilty of murder, rape or corruption, Taye Dendea, from Oromia’s justice bureau, told […]

Why Ethiopia is running out of foreign currency BBC07:49

Ethiopia’s foreign currency shortage hits small firms Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis Ababa Ethiopia’s prime minister has warned that there will be no quick fix to the scarcity of foreign currency in the country. Yet it seems that some sectors of the economy are getting preferential treatment when it comes to accessing hard foreign cash. […]

Ethiopia, UN launch 280 mln USD relief appeal

Source: Xinhua   2018-05-25 21:07:11 ADDIS ABABA, May 25 (Xinhua) — Ethiopia and the United Nations jointly launched on Friday a 280.4 million U.S. dollars relief appeal for lifesaving interventions. The appeal was launched by the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (UNOCHA) and the Ethiopian National Disaster Risk Management Commission (NDRMC). In a […]

Figures of the week: The nexus of manufacturing and services sectors in Ethiopia

  Amy Copley Friday, May 25, 2018  Figures of the week: The nexus of manufacturing and services sectors in Ethiopia Last week, the World Bank released its latest Ethiopia Economic Update entitled, The inescapable manufacturing services nexus: Exploring the potential of distribution services. This report provides an overview of recent economic developments in Ethiopia, assesses […]

የተጣሉ መስለው የነበሩት ሻእቢያ፣ ህውሓትና፣ ኦነግም ” እንደገና ፍቅር እንደገና” እያሉ ነው (ዘመድኩን በቀለ)

25/05/2018  ” የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።” ዕንባ 3፣7 ~ የተጣሉ መስለው የነበሩት ሻአቢያ፣ ህውሓትና፣ ኦነግም የዐማራውን ከእንቅልፉ መንቃቱንና    አዚሙ መገፈፉን ባዩ ጊዜ ” እንደገና ፍቅር እንደገና ” የሚለውን ሙዚቃ ቴፕ ከፍተው በትግርኛም በኦሮምኛም እስታይል የዝላይ ጭፈራቸውንም የእሽክርክሪት መንቀጥቅጣቸውንም በይፋ መጀመራቸው በአደባባይ መታየት ጀምሯል። በድመ ፣ ጾረና ፣ ዛለአምበሳ ፣ ሽራሮ […]

ያኔ ህወሀት ኦነግን ለኦህዴዶች ማስፈራሪያነት ነበር የሚጠቀመው፤ ዛሬ ለሚዛን ማስጠበቂያነት ተፈልገዋል!? (ሄኖክ የሺጥላ)

25/05/2018 ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ ሰርስሮ እየገባ አስቸገረኝ መጥቼ ቀሪዋን እድሜ ልጨርስ እያሉ ሲለምኑ ነበር እነ ሌንጮ፡፡ እኒህ ሰወች አሁንም ፖለቲካ ዉስጥ የመቀጠል ፍላጎት አላቸዉ፡፡ በዚህ እድሜ መቸም ጡረታ ይወጣል ተብሎ ነዉ የሚጠበቀዉ እንጅ ዲሞክራሲ አሰፍናለዉ ምናምን የሚል ከእንደዚህ […]

“ዐቢይ ወደ አቦይ?” (ካሳ ይልማ)

25/05/2018 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአንድ እጁ እያጠበ በሌላው ጭቃ መቀባቱ ተያይዞታል!?! ካሳ ይልማ አዜብ መስፍን:-  *አዎ የሟቹ ሚስት *አዎ ከቤተመንግሥት አልወጣም ብለው፣ በእግዚኦታ ተጎትተው የወጡት *አዎ በቅርቡ ትምእት ከሚባለው የህወሓት ሀገር መዝባሪ ድርጅት ኃላፊነታቸው የተነሱት *አዎ በቅርቡ ከህወሓት ፖሊት ቢሮ በካልቾ የተመቱት *አዎ ያለምንም ትምህርት ከስልጣን ወደ ስልጣን እንደግል ሱቃቸው የሚቀያይሩት *አዎ አዜብ በህወሓት ጄነራሎች […]

ለታላቋ ትግራይ አላማ ሲሉ ራስ መንገሻ ስዩም በአርማጭሆ በወልቃይት በጠገዴ አርበኞች ላይ የፈጸሙት ክህደትና ወንጀል!?! (ጥሩነህ ይርጋ)

25/05/2018 ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት፥ ቢትወደድ አዳነን ለምን ገደሉት? የወልቃይት ጥያቄ የተነሳው ገና የኢትዮጵያ ግዛት ተደላድሎ፥ ደጃዝማች አዳነ መኮነን በአውራጃ ገዥነት ዋና ከተማቸውን ዳባት ላይ አድርገው፥ ወልቃይት ጠገዴን ከሰሜን ወገራ እስከ ሰቲት ሁመራ ኤርትራ ምላሽ በሚያስተዳድሩበት ዘመን በ60 ዎቹ መጀመሪያ ላይ ነበር። ጥያቄው ለንጉሱ የቀረበው በዘዴ ነበር፥ በደጃዝማች አዳነ ቂም ያዘሉ ጥቂት የወልቃይት የባንዳ ልጆችን […]

“ለትግራይ ህዝብ የሚያዋጣው የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ወንጀለኛው ህወሃት አይደለም!!!” [የጄኖሳይድ ዎች ፕሬዚዳንት ፕ/ር ግሪገሪ ስታንተን]

25/05/2018                                   በ አበበ ገላው በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያው ውስጥ ያለው ትልቁ አደጋ በሌላው ህዝብ መሃል በሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ላይ ነው። ህወሃት በትግራይ ህዝብ ስም በእብሪት በስሙ ሲገድል፣ ሲዘርፍ፣ በንጹሃን ዜጎች ላይ ኢሳብአዊ ግፍ ሲፈጽም፣ በየእስር ቤቱ ጥፍር ሲነቅል፣ ብልት […]