የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት (ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ)

10/05/2018 የመጨረሻዉና ቁርጠኛዉ ሰዓት << ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት ምቹ ሆኖ ኣለመገኘት ማለት ነዉ!!!>> ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሰማ የካቲት 9 ቀን 1982 ዓ.ም. ምፅዋ ከተማ ለተከማቸዉ አብዮታዊ ሠራዊትና አመራር ክፉ ቀን ነበረች። ሻቢያ ደግሞ እንደ ልደት ቀን ይቆጥረዋል። ምክንያቱም ለመጀመሪያ ግዜ ምፅዋ ከተማን የረገጠዉ በዚች ዕለት ነዉና። ሻቢያ በ1970 ዓ.ም ከጀበሃ ተዋጊዎች ጋር በመሆን […]
በአማራ ላይ የታወጀ የዘር ማጥፋት እልቂት!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

10/05/2018 በምንኖርበት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ካገር ከምድራቸው ማንነት እየተጠራ በ«መንግሥት» ደረጃ «እስከዚህ ቀን ድረስ ካልወጣችሁ እንፈጃችኋለን» እየተባለ የዘር ማጥፋት እልቂት የሚካሄደው በወያኔዋ ኢትዮጵያ በአማራ ላይ ብቻ ነው። አለም ያወገዘው የሩዋንዳው የዘር እልቂት የተካሄደው በመንግሥት የሚታገዙት ሁቱዎች ቱትሲዎችን ልክ «የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት» ተብዮው በአማራ ላይ በይፋ «እስከዚህ ቀን ድረስ ካልወጣችሁ እንፈጃችኋለን» እንዳለው አይነት ጸረ […]
የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ለአማራና ለትግሬ ያላት ክብር (ዘመድኩን በቀለ)

10/05/2018 ኦሮሞስ በቄሮ ትግል ተከበረ አማራውስ አዳኙ ማን ይሆን?!? የዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ለዐማራና ለትግሬ ያላት ክብር ዘመድኩን በቀለ ~ በአምካኝ መርፌ ፣ በተበላሸ ኪኒን ፣ በህገወጥ እስር፣ በአስጨናቂ ገፊ ምክንያት የሚፈጠር ስደት ፣ በተበላሸ ማዳበሪያ በሚፈጠር ረሃብ ፣ በቀላሉ በሚፈለፈልና በሚራባ ወባ ፣ በተቀናጀ ተንኮል በኤድስ በመበከል፣ በጤናና […]
የአፄ ዮሐንስ ማኅተም (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)

10/05/2018 ንቄ ያለፍኩትን ርእስ እንድመለስበት ኅሊናየ አስገደደኝ። ጉዳዩ የአፄ ዮሐንስን ማኅተም ይመለከታል። የምጽፈው ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚጥረው ኤርትራዊው ተስፋየ ገብረአብ በአማርኛ በጻፈው መጽሐፉ ያደረገውን የታሪክ ማዛነፍ ለማቃናት፣ነው። በአማርኛ ሲጽፍ በኢትዮጵያ መኖር ኤርትራውያንንም እንደሚጠቅም ልብ ያላለው ይመስላል። ለመጽሐፉ የኢትዮጵያን ገበያ ባይፈልግ በአማርኛ አይጽፍም ነበር። ይኸንን አስፋፍቶ መተቸትን ለሌላ ጊዜ ላድርገውና፥ በአሁኑ መጽሐፉ ውስጥ ካሰፈራቸው እኩይ ትችቶች አንዱን […]
የመድረኳ ልእልት እቴጌ አለም ጸሀይ ወዳጆ! (ክፍል 2፤ አለባቸው ደሳለኝ – ለንደን)

10/05/2018 ተዋናይ፣ አዘጋጅ፣ ተውኔት ደራሲ፣ ገጣሚ፣ መሪና የጥበብ ሥራ ተቆርቋሪ ክፍል 2 በቅድሚያ ለሁሉም ወዳጆቼ መግለፅ የምፈልገው ቁም ነገር ቢኖር ባቀረብኳቸው ሁለት ተከታታ ዝግጅቶቼ ላይ ስለዚች ታላቅ የቲያትር ተዋናይ ደራሲና አዘጋጅ የምትመኙትን ያህል አግኝታችሁ ተደስታችዃል ብየ ባልገምትም የእያንዳችን እለታዊ አጋጣሚዎች ከምንገኛቸው የትውስታ መደብሎቻችን ውስጥ ያለችውን ቆንጠር አድርጌ ማካፈሌ እንጅ አለም ፀሐይ ወዳጆ ፣ ያሳለፈችውን የህይወት […]
Deadly journeys: how despair drives young Ethiopians to flee to Yemen

Persecution and hardship in the Oromia region drives tens of thousands of migrants each year to cross the Red Sea from Djibouti, in a bid to reach the Gulf Tom Gardner and Charlie Rosser in Djibouti Wed 9 May 2018 07.00 BST Ethiopians at the IOM transit centre in Obock, Djibouti, waiting to return […]
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የብድር ጫና ሥጋት አለባት ተባለ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ አገሮች ያለ ቅጥ መበደር በማብዛታቸው እና የመንግሥታት የበጀት ጉድለት በማየሉ የዕዳ ጫና እንደጠነከረባቸው አስታውቋል። ድርጅቱ ትናንት ባወጣው የአፍሪቃ ምጣኔ ሐብት ምልከታ ኢትዮጵያን ከፍተኛ የብድር ጫና ሥጋት ካለባቸው አገራት ጎራ መድቧታል። አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:09 የአፍሪቃ አገሮች የብድር ጫና በርትቶባቸዋል የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF)ከሰሐራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ አገራት […]
Europe will try to keep the Iran deal alive. It can’t.

James Kitfield , Yahoo News•May 9, 2018 German Chancellor Angela Merkel, British Prime Minister Theresa May, French President Emmanuel Macron (Photo illustration: Yahoo News; photos: AP) When national security adviser John Bolton stood before the White House press corps on Tuesday detailing President Trump’s decision to walk away from the multilateral nuclear agreement to constrain […]
የመተከል ጎጃም የአማራ ብሔርተኝነት የማነንት አስመለሽ ኮሚቴ በአስተኳይ ይቋቋም!!

ከቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ከኦሮምያ እንዲሁን ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል እየተባረሩ የሚመጡትን የአማራ ወገኖቻችን እናደራጃቸው! በባህር ዳር ፈለገ-ጊዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴደራል ቤተ-ክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙት የመተከል ዐማሮች አገራቸውን በውራሪዎች የተነጠቁ ናቸው። እንደ ማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር የባህር ዳር ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ምግብ፣ አልባሳት እንዲሁም ጊዜያዊ መጠለያ በማቅረብ የሚያኮራ ወገንተኝነት እያሳዩ ይገኛሉ። በውጭ አገር ያለውም በእነሙሉቀን ተስፋው (Muluken Tesfaw) እና በተለያዩ […]
በስደት ላለው ሲኖዶስ ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የተላለፈ መልዕክት

May 9, 2018 – Setegn እፌኑ ለክሙ ዛተ ጦማረ “በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ” በአትህቶ ርእስየ እንዘ እትሜነይ “አምላክነ ከመ ይዕቀባ ለዛቲ ሃይማኖት ርትዕት ዲበ ዛቲ ኰኵሕ ዘእንበለ ኅልፈት፡ እስከ ፍጻሜሃ ለዛቲ ዓለም ከመ ተሀሉ እንዘ ትገብር ባቲ በቃለ ጽድቅ ዘከመ ቀኖናሃ ለቤተ ክርስቲያን ወምክረ ተአማንያን በንባብ ርትዕት እንተ ኢኮነት ርስሕት” ይህች ጽሁፍ […]