The Quandary of Ethiopia’s Bicepalic Government

May 7, 2018 Messay Kebede In posted interviews and write-ups as well as in informal discussions, the debate is raging between supporters and detractors of Prime Minister Abiy Ahmed. Among the detractors, we find supporters of the TPLF openly accusing Dr. Abiy of reversing Ethiopia’s existing political order and ideological direction. We should ignore them, […]
አስደንጋጭ ዜና: በጉራጌ አካባቢ በተፈጥሮ መሬት እንደ ዳቦ ለሁለት ተቆረጠ

May 7, 2018 አስደንጋጭ ዜና: በጉራጌ አካባቢ በተፈጥሮ መሬት እንደ ዳቦ ለሁለት ተቆረጠ
የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲ አረፉ

May 7, 2018 የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲ አረፉ
ልቅናው -የአንዳርጋቸው ፅጌ ….! (በመስከረም አበራ)

07/05/2018 የሃገራችን ፖለቲካ ህማሙ ብዙ ነው፡፡የህማሙ ራስ ደግሞ በፖለቲካው ሰፌድ ወደፊት የሚመጡ ፖለቲከኞች የስብዕና ችግር ነው፡፡ ግብዝነት፣ሴረኝነት፣በግልፅ የማይነገር የስልጣን ጥም፣ልታይ ባይነት፣ የእውቀት እጥረት፣ከንባብ መጣላት፣እብሪት፣የፖለቲካ ግብን ጠንቅቆ አለማወቅ፣ስህተትን ያለመቀበል ካፈርኩ አይመልሰኝ ድርቅና፣ቡድንተኝነት፣አድመኝት፣በግልፅም በስውርም የሚንፀባረቅ ዘረኝነት በተቃውሞውም ሆነ ገዥው ጎራ በተሰለፉ አብዛኞቹ ፖለቲከኞቻችን ልቦና ያደረ ክፉ ነቀርሳ ነው፡፡ ይህ ክፉ ደዌ የፖለቲካችንን ፈውስ አርቆ ቀብሮብን ከዛሬያችን ትናንታችን […]
የሰሞኑ የዳኛ እያሱ ፈንቴ ነገር አዋጁን በጆሮ ሆነብኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

07/05/2018 ዳኛ እያሱ ፈንቴ ሜዳ ላይ በዳኝነት ስራ ላይ እያሉ ድብደባ እንደተፈፀመባቸውና አማራነታቸው ላይ ያተኮረ ፀያፍ ስድብ ተሰድበዋል በሚል በዚሁ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነዋል። በእኔ እምነት እንዲህ ያለው ነገር በአማራ ላይ ሲሰነዘር አዲስ ነገር አይመስለኝም። ለምሳሌ ብጠቅስ ቀኑን በውል ባላስታውሰውም በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በእስር ከነበሩት ጀነራሎች ጀነራል አሳምነው ፅጌ ይመስሉኛል በዘሬ እና በማንነቴ እየተሰደብኩ ተደብድቤያለሁ ፤በድብደባ […]
ህወሀት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ መዶሎቱ ተጋለጠ!!!

07/05/2018 ነኣምን ዘለቀ እንደ አስተማማኝ የውስጥ ምንጫችን መረጃ የህወሃት አባል የሆኑ ባለስልጣናትና ባለሃብቶች ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲደረግ እየወተወቱ እንደሚገኙ ታወቀ!! አዲሱ ጠቅላይ ሚንስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ ጠቅላይ ሚንስተርነት ቦታው በህዝብ ትግል ከወጡ ጀመሮ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ካድሪዎች፣ ወታደራዊ መኮንኖች እንዲሁም ዘራፊ ባለሃብቶች ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መዘፈቃቸውን በየጊዜው ከህወሃት መንደር አፈትልከው የሚወጡ መረጃዎች በመጠቆም […]
“መንግስት የማይቀበለው ባንዲራ ይዘው መፈክሮችን ስለሚያሰሙ እንዳልጠየቅ ብዬ ነው የተለየሁት ” (ኦቦ በቀለ ገርባ)

07/05/2018 ጋዜጠኛ መልካም ሰላም ሞላ ኦቦ በቀለ ገርባ በኦሮምኛ ተናግረውታል የተባለውን ማብራሪያ የአማርኛ ትርጉም አቅርባለች። ኦቦ በቀለ፣ “ዛሬ ኦቦ በቀለ ገርባ ለምን አቀባበል እንዳልተደረገላቸው ለOMN በሰጡት ቃለ መጠይቅ ግልፅ አድርገውታል ኦሮምኛ ለማትችሉ ትርጉሙን እነሆ ለኔና ለእስክንድር ነጋ ትልቅ አቀባበል ሊያደርጉልን እንደነበረ ቀድመው ነግረውን ነበር ይሁን እንጂ እኔ እንደዚህ አይነት አቀባበል ነግሬያቸው ነበር ምክኒያቱም ይመጣሉ ተብለው […]
Ethiopia: The last Greeks of Addis Ababa

Ethiopia and Greece’s relationship dates back to ancient times, and a small community is keeping both cultures alive. by Alice McCool Ambassador Nikolaos Patakias takes a photo on the eve of Hellenic National Day [Thomas Lewton/Al Jazeera] more on Voices Ethiopia: The last Greeks of Addis Ababatoday Addis Ababa, Ethiopia – “Did you know that […]
”እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!” – ቤንቶ ሞሶሎኒ (ቅዱስ ማህሉ)

06/05/2018 እነዚህን ማን ከሰው ይቆጥራል? እንደ አይጥ በመርዝ መፍጀት ነው እንጅ!” የጣሊያን ንጉስ ኢማኑየል እና ቤንቶ ሞሶሎኒ አርበኞቹ ኢትዮጵያዊያን ነፍጠኞች እንጅ ወሬኞች አልነበሩም። ነፍጠኛ ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን የአዲሱ ጁሊየስ ቄሳር ንብረት ይሆኑ ነበር። አዲሱ ጁሊየስ ቄሳር ፈረንሳዮቹ እንደሚሉት በ’ሚኒሊክ ሌ ግራንዴ’ (ታላቁ ምንሊክ እንደማለት) ላይ እጅግ አድርጎ ቂም ይዟል። ራሱንም “አዲሱ ጁሊየስ ቄሳር” […]
‘አዋቂ የሚያስበው ሃሣብን እንጂ ቡድንና በቡድን አይደለም!’ (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

May 6, 2018 ማንም ያምጣው ማንም የሃሣብ ጥራትና ገንቢነት የሚለካው ሃሣቡን ሃሣብ ባደረገው መረጃና ማስረጃ ነው። ሃሣብን በሃሣብ መሞገት የስልጣኔ ምልክት ነው። የሃሣብን ባለቤት ያለመረጃና ማስረጃ ማብጠልጠል አምባገነንነት ብቻ ሣይሆን ድንቁርና ነው። የሰውን የማሰብ ነፃነት እያዋከቡ፤ ሃሣብን በሃሣብ ሣይሆን በቡድንና በደቦ የሚያስቡ በፌስቡክ ሜዳ በርክተዋል። በነርሱ የራስ ቅል ሃሣብን እንድንቀዳና እንድንሞላ ይፈልጋሉ። የቡና ፈረጃዎቹ ወጣ […]