እንዳትታለሉ ሰሙን እያያችሁ -ወርቁን መርምሩ ረጋ ብላችሁ፣ (ይገረም አለሙ)

February 18, 2018 ግድያ እስርና እንግልት በሀገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች እዚህም እዛም፤ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች መፈታት፣የጠቅላይ ምኒስትሩ ሥልጣን እለቃለሁ ማለት ሰሞነኛ ክስተቶች ናቸው፡፡ በቅድሚያ በደደቢት አውሬዎች ትዕዛዝ ከታጠቁት መሳሪያ በማይሻሉ ሰዎች ትዕዛዝ ፈጻሚነት በየማጎሪያ ስፍራዎች ስትሰቃዩ የከረማችሁ ወገኖቼ  ሁሉን እንደፈቃዱ በግዜው የሚያደርገው አንድዬ የማሪያም ልጅ እንኳን ከልጆቻችሁ ከሚስቶቻችሁና ከወዳጅ ዘመድ ለመቀላቀል አበቃችሁ፡፡ ነጻ አወጣችሁ አለማለቴ ነጻነት […]

የህወሃት የአፓርታይድ ሥርዓት የሚያምበረክኩ ሁኔታዎች ተሟልቷልን? (ታጠቅ መንጂ)

February 18, 2018 10 የካቲት 2010 ዓ.ም (19 February 2018) ‘የሚጠይቅ ፈላስፋነው’ ይባላል። እኔም ፈላስፋ ባልሆንም መጠየቅ እውዳለሁ። ያ ሲባል ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ይገኝላቸዋል ማለት አይደለም። ስለሆነም ለዚህ ጥያቄ የተሟላ መልስ የሚሰጥ እውቀት ባይኖረኝም የሚታየኝን ለማስጨበጥ እሞክራለሁ ። ህወሃት ቀደምቶቹ የኢትዮጵያ ገዢዮች ማዕከል የአዲስ አበባን ቤተገዢዮች (ቤተ መንግሥት) መቀመጫው ካደረገበት 1983 ዓ.ም ጅምሮ በመጠንና […]

ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ሥልጣን -ፕ/ሮ መስፍን ወልደ ማርያም

February 19, 2018 የካቲት 2010 — ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በፈቃዱ ከባለሥልጣንነት ተሰናበተ፤ ብዙ ሰዎች አስተ አስተያየታቸውን በቴሌቪዥን ሲገልጹ እንደሰማሁት ከጠቅላይ ሚኒስትርነት በፈቃዱ ለመሰናበት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ይላሉ፤ ይህ የማስታወስ ችሎታችንን ዝቅተኛነትን ያመለክታል፤ ጸሐፌ ትእዘዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድን ረስተናል! (ስለዚህ ጉዳይ በእንዘጭ! እምቦጭ! የኢትዮጵያ ጉዞ ላይ ዘርዘር አድርጌ ገልጫለሁና ወደዚያ አልገባም፤)፡፡ ኃይለ ማርያም የለቀቀው በእርግጥ በፈቃዱ […]

የአክራሪነትና የጽንፈኝነት ቅኝት የተጠናወታቸው የፓለቲካ እንቅስቃሴዎች ባህርያት በዶክተር አሰፋ ነጋሽ – (በሆላንድ ውስጥ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ)

Email address: Debesso@gmail.com ክፍል አንድ፡ በዓለም ታሪክ ውስጥ ጽንፈኛነትንና አክራሪነትን የሚያራምዱ እንቅስቃሴዎች በፓለቲካ ድርጅት፤ በብሄረተኛ ድርጅትና በሃይማኖታዊ ድርጅት ሥም ሲካሄዱ ታይተዋል። እነዚህን ጽንፈኛነትንና አክራሪነትን መመሪያቸው አድርገው የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎች፤ ሀ) በፓለቲካ ስም (አብዮታዊ ሌኒኒዝም/እስታሊንዚም/ማኦይዝም ወዘተ) ሥም፤ ለ) በአንድ ህዝብ ማንነት ላይ በቆመ ብሄረተኛ እንቅስቃሴ ሥም (የናዚ/ፋሽስት ሥርዓቶች ለዚህ ምሳሌ ናቸው)፤ ሐ) ወይም በአክራሪ ኃይማኖታዊ እንቅስቃሴ ሥም […]

በስሜት ለምትጋልቡ የውጭ አገር ሊሂቃንና ሚዲያዎች ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ)

በንድነት ካምፕ ውስጥ እየታየ ስላለው “ኦሮማራ” ስለሚባለው አዲስ “ክስተት” እና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ከእስር መለቀቅና ለወደፊቱ የሚከተሉት ፖለቲካ ምን ሊሆን እንደሚችል እስክንመለከት ድረስ ይህንን ከዚህ በታች የሉትን የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮችን አንስተን እንመለከታለን። ከጥቂት ቀናት በፊት አንድ ታዋቂ “አክቲቪሰት” በቀለ ገርባ <<ከጎንደር ስለመጡ ታሳሪዎች>> ያልተፈቱ እንዳሉ በቃለ መጠይቁ በመግለጹ ስለገለጸ ብቻ “አንድነት መጣች” የሚል የተለጠጠ ስሜታዊ አጀብ […]

News Analysis: Political unrest in Ethiopia affects dam talks with Egypt

Source: Xinhua   2018-02-19 02:40:04 by Mahmoud Fouly CAIRO, Feb. 18 (Xinhua) — The ongoing political unrest in Ethiopia is likely to affect the pace of its negotiations with Egypt on the technical studies related to Ethiopia’s under-construction giant dam on their shared Nile River and its post-construction filling process. While Ethiopia and Sudan eye massive […]

Ethiopia: Final days of the ruling regime

17th February 2018 By Graham Peebles Under relentless popular pressure the Ethiopian prime minister, Hailemariam Desalegn, has been forced to resign, and other members of the government are expected to follow. The ruling party responded with panic, and instead of entering into talks with opposition groups, imposed another state of emergency – this follows on […]

Egypt accepts delay of Ethiopia dam meeting as protests rage

Associated Press  CAIRO –  Egypt’s Foreign Ministry says it accepts Ethiopia’s request to delay a meeting about a dam that Ethiopia is building on the Blue Nile River, after Addis Ababa declared a state of emergency amid the worst anti-government protests in decades. The meeting, which was to discuss contentious issues over the dam, which […]

We understand Ethiopia’s reasons to postpone dam meeting, but want compliance with set timeframe: Egypt

Trilateral talks on the Grand Ethiopian Renaissance Dam were due to take place on 24-25 February in Khartoum, but have been delayed due to political crisis in Ethiopia Ahram Online , Sunday 18 Feb 2018 A general view of Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, as it undergoes construction, along the river Nile in Benishangul Gumuz Region, […]

Ethiopia postpones Renaissance Dam meeting amid domestic tension: Egypt FM

Egypt Independent February 18, 2018 1:52 pm The Egyptian Foreign Ministry said on Sunday it was notified by Sudan that Ethiopia has requested to postpone a tripartite ministerial meeting regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). The Foreign Ministry said it is aware of the circumstances that might have prompted Ethiopia to request a postponement of the […]