የጻዕረ ሞት ዐዋጅ (ከይኄይስ እውነቱ)

18/02/2018 ዘረኛውና ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ በሞት ዋዜማ (ጻዕረ ሞት) ላይ እንደሚገኝ ለኢትዮጵያውያን የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ለማይጠረቃው የሥልጣንና የዝርፊያ ፍትወቱ ሲል እስከ መጨረሻው ትንፋሽ/ሕቅታ እንደሚፍጨረጨር እና ከጥፋቱ እንደማይመለስ ላለፉት 27 ዓመታት በገሃድ ካሳየን ባህርይው የታወቀ ነው፡፡ የአሁኑም ‹‹የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ›› ወያኔ በሚያምንበት ጉልበት (ለራሱ ህልውና ባቋቋመው ሠራዊትና የግል ደኅንነት ኃይል) በቀቢፀ ተስፋ የሚያደርገው አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነው፡፡ ደጋግሞ እንደተነገረው […]

ኦፌኮ ለኦህዴድ የድርድር ጥያቄ አቀረበ (አለማየሁ አንበሴ)

18/02/2018 “ከ26ሺ በላይ የፖለቲካ እስረኞች በኦሮሚያ አሉ” የኦፌኮ አብይ አጀንዳዎች • የምርጫ ሥርዓት        • የምርጫ ቦርድ አደረጃጀት        • በኦሮሚያ ጽ/ቤቶች መክፈት        • የፖለቲካ እስረኞች አፈታት  ከእስር በተፈቱት ዶ/ር መረራ ጉዲና ሊቀመንበርነትና በተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ በቀለ ገርባ የሚመራው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ ኦሮሚያን እያስተዳደረ ለሚገኘው ኦህዴድ፣ በክልሉና ሌሎች ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ለመደራደር […]

‹‹የደረሰብህን በደልና ግፍ መቁጠር ከጀመርክ ቁስልህ ያመረቅዛል›› አቶ አንዱዓለም አራጌ

18/02/2018 ታምሩ ጽጌ  ከእስር ተፈቺዎች ብሔር ተኮር ጥቃትና የንብረት ውድመት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲቆም አሳሰቡ ‹‹ቂም ይዤ ስላልወጣሁ መሄድ የምፈልገው ወደፊት እንጂ ወደኃላ አይደለም›› አቶ እስክንድር ነጋ ‹‹የደረሰብህን በደልና ግፍ መቁጠር ከጀመርክ ቁስልህ ያመረቅዛል›› አቶ አንዱዓለም አራጌ ‹‹ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር በኢትዮጵያ ለማምጣት እታገላለሁ›› አቶ በቀለ ገርባ በኢትዮጵያ እየታየ ያለው ብሔር ተኮር ጥቃትና የንብረት ውድመት ያለምንም […]

የለማ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት ለአገርና ሕዝብ አደጋ ነው! (ሰርጸ ደስታ)

February 17, 2018 ለማ መገርሳ በመጀመሪያ ሁላችንንም እንኳን ደስ አለን!! ይልቁንስ ለማ መገርሳና ቡድኑ ላደረገልንና እያደረጉት ላለው ቁርጠኛ እርምጃ እያመሰገንን አሁንም በአለበት ሆኖ ቀሪ ሥራውን እንዲፈጽም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ማድረግ ነው፡፡ ለማ ወደ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት መጣ ማለት በእኔ እምነት የተጀመረው ትግል ተመልሶ ወያኔ እጅ ሊገባ እንደሚችል ሥጋቴ ነው፡፡ እውነታው ዛሬ ላይ ጠቅላይ ሚኒሰቴሩ ምንም አይነት […]

“የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ” ወይስ “በችኮላ የወጣ ዓዋጅ”? (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

February 18, 2018 Ethiopia’s Defense Minister Siraj Fegessa. ከሁለት ቀናት በፊት “መንግሥታችን” የተለመደውን “የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ” ማወጁን በመከላከያ ሚንስትሩ በኩል አሳወቀን። የለምደነውና የጠበቅነው በመሆኑ በዓዋጁ መውጣት ብዙም ባንደነግጥም፣ ዓዋጁን ለምን ባሁኑ ሰዓት ማወጅ እንዳስፈለገና፣ በተለይም ጠ/ሚኒስትሩ “በሰላማዊ መንገድ ሥልጣንን ማስረከብ እንደሚቻል ሊያስተምረን” ከማሰብ፣ ሥልጣን ለቅቄያለሁ ባለ ማግስት የዓዋጁ መውጣትና፣ ብሎም በመከላከያ ሚኒስትሩ በኩል እንዲለፈፍ መደረጉ […]

ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

February 17, 2018  አንዱዓለም አራጌ) “ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ ላይ ስጣል ለአፍታ እንኳን ያልተለየኝ ፣ በመከራ ሁሉ እግሮቼ እንዳይናወጡ ትልቁ ጽኑ አለት የሆነኝ እግዚአብሄር ነው። ለርሱ ክብር ምስጋና አምልኮ ይድረሰው። የምወዳችሁ ልጆቼ ሩህና ኖላዊ፣ በሕጻንነት […]

Ethiopian PM resigns amind political turmoil

By Paul Schemm February 15, 2018 ADDIS ABABA, Ethi­o­pia — Ethio­pian Prime Minister Hailemariam Desalegn submitted his resignation in a televised announcement on Thursday amid political turmoil in Africa’s fastest-growing economy. https://youtu.be/unsz_-ANVg4 The announcement came just after the government released hundreds of political prisoners, including some of the most prominent opposition members in the country, sparking […]