ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

February 17, 2018  አንዱዓለም አራጌ) “ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ ላይ ስጣል ለአፍታ እንኳን ያልተለየኝ ፣ በመከራ ሁሉ እግሮቼ እንዳይናወጡ ትልቁ ጽኑ አለት የሆነኝ እግዚአብሄር ነው። ለርሱ ክብር ምስጋና አምልኮ ይድረሰው። የምወዳችሁ ልጆቼ ሩህና ኖላዊ፣ በሕጻንነት […]

Ethiopian PM resigns amind political turmoil

By Paul Schemm February 15, 2018 ADDIS ABABA, Ethi­o­pia — Ethio­pian Prime Minister Hailemariam Desalegn submitted his resignation in a televised announcement on Thursday amid political turmoil in Africa’s fastest-growing economy. https://youtu.be/unsz_-ANVg4 The announcement came just after the government released hundreds of political prisoners, including some of the most prominent opposition members in the country, sparking […]

Alert – U.S. Embassy Addis Ababa, Ethiopia (February 16, 2018)

U.S. Embassy in Ethiopia  Travel Advisory Update Exercise increased caution when traveling in Ethiopia due to the potential for civil unrest and communications disruptions. Some areas have increased risk. Read the entire Travel Advisory. Do not travel to: Somali Regional State due to potential for civil unrest, terrorism, and landmines. Reconsider travel to: The East Hararge region of Oromia state […]

U.S. Embassy Statement on the Ethiopian Government’s Declared State of Emergency

  US embassy in Addis Ababa February 17, 2018 We strongly disagree with the Ethiopian government’s decision to impose a state of emergency that includes restrictions on fundamental rights such as assembly and expression. We recognize and share concerns expressed by the government about incidents of violence and loss of life, but firmly believe that […]

Ethiopia: Final Days of the dictatorial Regime!

TPLF Special Agazi Troops heading to squash Ethiopian protesters, Photo from Archive (By Graham Peebles) Under relentless popular pressure the Ethiopian Prime-Minister, Hailemariam Desalegn, has been forced to resign, other members of the government are expected to follow. In his resignation speech he acknowledged that, ”unrest and a political crisis have led to the loss […]

እውን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከርእሰ መመስተዳርነት ተነስተው አምባሳደር ሊሆኑ ነውን? (ውብሸት ሙላት)

17/02/2018 በእንተ ገዱ ንቁም በበኅላዌነ- ስለ ገዱ ባለንበት ጸንተን እንቁም! እውን ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሆኗል ወይም ሊሆን ነውን? እውን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከርእሰ መመስተዳርነት ተነስተው አምባሳደር ሊሆኑ ነውን? በተለይ ትላንትና እና ዛሬ ኢትዮጵያን እጅግ በርካታ ዜናዎች አጨናንቀዋታል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሥልጣናቸው  ለቀቁ! የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ! እነ ኮሌነል ደመቀ ዘውዱ፣እነ ንግሥት ይርጋ […]

አወዳደቃችሁን አሳምሩ! (ዘውድአለም ታደሰ)

17/02/2018 ኢህአዴግ ሆይ!!! መቼም ከዚህ በኋላ እንደምንም ብለህ ጥቂት ግዜ ትገዛ ይሆናል እንጂ ያ ህዝብ ላይ የምታላግጥበት ፣ ያሻህን እያሰርክ የምትኮፈስበት ፣ ያሻህን ህግ አውጥተህ በማግስቱ የምትሽርበት ፣ ህዝብ በረሃብ እያለቀ የማይረባ የቁጥር ድርድር እያስቀመጥክ ኢኮኖሚህ አድጓል ብለህ የምትቀልድበት ፣ አመፅን በተኩስ የምታበርድበት ፣  ያለፈው ስርአት መልሶ ላይመጣ እንደተገረሰሰ ታውቃለህ!!! ከዚህ በኋላ ከዚህ የህዝብ እምቢተኝነት […]

«ኢህአዴግን ማመን ቀብሮ ነው!» (ዮናስ ሀጎስ)

17/02/2018 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለስድስት ወራት ያህል ታውጇል። (ስድስት ወራት ሙሉ! በፈጣሪ…» በእርግጥ በአፍሪካ ሐገራት ውስጥ ጠ/ሚ/ርን ያህል የጦር ሐይሎቹ አዛዥ የሆነ ሰው ስልጣን መልቀቅ እፈልጋለሁኝ ሲል የሐገሪቷ ቁልፍ ስልጣን ወደ ኤታማጆር ሹሙ ስለሚሄድና የስልጣን ሹክቻም ስለሚኖር የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ አስፈላጊ መሆኑ አይቀርም። ኢህአዴግ ይህን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንደባለፈው ጊዜ የእስረኞችን ቁጥር ለማብዛት ከተጠቀመበት […]

900 እስረኛ ከከርቸሌ ወጥቶ ፤90 ሚሊዮን ሕዝብ በአስቸኳይ አዋጅ ከርቸሌ ገባ፡፡ (በፍቃዱ ሞረዳ)

17/02/2018 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም እንደገና ታወጀ፤ ገዱም ሄደ፡፡ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈላጊነት አንዱ ‹‹የሕዝቡን ከቦታ ቦታ ተዘዋዉሮ የመስራት መብት ለማስከበር ነዉ ›› ተብሏል፡፡ ሀቁ ግን የሕወሓትን ከቦታ ቦታ በነፃነት ተዘዋዉሮ የመስረቅ/ የመዝረፍ መብትን ሕጋዊ ማድረግ ነዉ፡፡አዋጁን አምኖ ተቀብሎ ለነፃ  ዘረፋና ግድያ እጅ መስጠት፣ አለያም… ከወዲያ የገዱ ቡድን ተመቷል፡፡ ተረኛዉ የለማ ቡድን ሊሆን ይችላል፡፡ የሚቀጥለዉ ጉዳይስ ምን መሆን ይችላል? […]