የእድሜ ልክ እስራት- ወንጀሉ አገሩን መዉደዱ # ግርማ_ካሳ

January 15, 2018 13:27 ዛሬ ስለአንድ የማክበረውና የማደንቀው ወዳጄ፣ የኢትዮጵያ አንጋፋ ልጅ መጻፍ ፈለኩ። አንዱዋለም አራጌ። « የግንቦት ሰባትን ተእልኮ ለማስፈጸም አገር ዉስጥ በሕቡእ (ስዉር) ይንቀሳቀሳል በሰላማዊ ትግል እንታገላለን የሚሉ የፓርቲዎችን ሽፋን አድርጎ ሲንቀሳቀስ የነበረ በመሆኑ በቂ ማስረጃ አቅርበናል» የሚል ክስ ነው አቃቤ ሕግ ያቀረበበት። አንዱዋለም ያደርጋቸው የነበሩ እንቅስቃሴዎች በሙሉ ሲያደርግ የነበረው በግልጽና በገሃድ ነበር። […]

Ethiopia to free opposition leader, others jailed for involvement in unrest

January 15, 2018 11:21 ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian authorities have dropped charges against a senior opposition leader and hundreds of others who had been jailed for involvement in unrest that gripped the country in 2015 and 2016, the country’s attorney general said on Monday. Hundreds have been killed in violence in the Horn of Africa country since […]

Sudan’s al-Bashir receives message from Ethiopian premier

January 15, 2018 06:08 January 14, 2018 (KHARTOUM) – The Sudanese President Sunday has received a verbal message from Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn pertaining to bilateral relations and ways to enhance joint cooperation in the various fields. The message was delivered by Ethiopia’s Foreign Minister Workneh Gebeyehu who paid a one-day visit to Khartoum […]

የምሥራቅ አፍሪቃ እና የባህረ ሰላጤ ሀገራት ፖለቲካ

አፍሪቃ የግብጽ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤል ሲሲ ባለፈው ሰኞ የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በካይሮ አስተናገዱ። የኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ደግሞ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ረቡዕ ወደ ግብጽ ያመራሉ። በሶስት ቀናት ቆይታቸውም በሀገሪቱ ፓርላማ ንግግር እንደሚያደርጉ ተዘግቧል። የግብጽ እና ሱዳን ሰሞነኛ እንቅስቃሴ ትኩረት ስቧል የግብጽ እና ሱዳን ሰሞነኛ እንቅስቃሴ ትኩረት ስቧል የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር […]

የዶክተር መረራ ጉዲና ክስ ተቋረጠ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር የሆኑትና ታዋቂው ፖለቲከኛ የዶ/ር መረራ ጉዲና ክስ ተቋረጠ። ዶ/ር መረራ በ2016 በብራስልስ የአውሮፓ የፓርላማ አባላትን ስብሰባ ተካፍለው ሲመለሱ ነበር በቁጥጥር ስር የዋሉት። ዛሬ የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ሕግ በሰጠው መግለጫ የፍርድ ሂደታቸው በመታየት ላይ የሚገኙ የ528 ተጠርጣሪዎች ክስ መቋረጡን አስታውቋል። ከሚፈቱት እስረኞች መካከል 115 በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ሥር የሚገኙ ሲሆን በክልል ደረጃ […]

Turkish Embassy in Tripoli: Seized ammo ship in Greece was en route to Ethiopia, not Libya

Libyan Express Sunday 14 January 2018 Turkish Embassy in Tripoli: Seized ammo ship in Greece was en route to Ethiopia, not Libya [Photo: Turkish Media] Turkish officials are investigating a report that a Libyan-bound vessel which departed from Turkey was seized by the Greek Coast Guard due to it allegedly carrying explosives to Libya, Turkey’s […]

የዓመታት አፈና ያስከተለው የፖለቲካ ቀውስ

Saturday, 13 January 2018 15:16 Written by  አለማየሁ አንበሴ በማህበራዊ ሚዲያዎች የፖለቲካ ጉዳዮችን በመሄስ፣ ጥናትን መነሻ ያደረጉ ፅሁፎችን በማቅረብ እንዲሁም ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህሩ አቶ ስዩም ተሾመን፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ቀውሶች፣ በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንቅስቃሴና አካሄድ እንዲሁም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ […]