የታሰሩ ፖለቲከኞች የሚፈቱበትን ቀን በተስፋ እየተጠባበቁ ነው-አለማየሁ አንበሴ

Saturday, 13 January 2018 15:05   በፍቺያቸው ጉዳይ ፍንጭ አለመገኘቱን ጠበቆች ተናግረዋል የታሰሩ ፖለቲከኞች  ለተሻለ ሀገራዊ መግባባት ሲባል በምህረት ወይም በይቅርታ ከእስር ይፈታሉ መባሉን ተከትሎ፣ ታሳሪዎች በተስፋ እየተጠባበቁ ቢሆንም እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ አንድም በምህረት ወይም በይቅርታ የተፈታ ፖለቲከኛ አለመኖሩን ከጠበቆችና ከፖለቲካ ፓርቲዎች ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ታህሳስ 25 ቀን 2010 ዓ.ም የአራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ሊቃነ […]

የመኢአድን ልሣን ጋዜጣ “አንብበዋል፤ አስነብበዋል” የተባሉ ታሠሩ – አለማየሁ አንበሴ

በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ፣ የመኢአድን ልሣን ጋዜጣ አንብበዋል፤ አስነብበዋል የተባሉ የአመራር አባላት መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ፡፡ መኢአድ ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ፤ ከተቋረጠ ከረጅም ዓመታት በኋላ ወደ ህትመት የተመለሰው “አንድነት” የተሰኘውን የድርጅቱን ልሣን ጋዜጣ “አንብባችኋል፤ አስነብባችኋል” በሚል የፓርቲው የማዕከላዊ ም/ቤት ሃላፊና የወጣቶች ጉዳይ ሃላፊ በወረዳው አስተዳደር መታሰራቸውን ጠቁሟል፡፡ የአመራር አባላቱ “ጋዜጣውን ለምን አከፋፈላችሁ” ተብለው ለእስር መዳረጋቸውን የገለፀው መኢአድ፤ የድርጅቱ […]

“አዎ… የትግራይ/ሕወሃት የበላይነት አለ!”

January 13, 2018  ስዩም ተሾመ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል “የትግራይ የበላይነት አለ ወይ?” ለሚለው ጥያቄ ዝርዝር ምላሽ ሰጥተዋል። “የትግራይ የበላይነት የለም” በሚል ካቀረቧቸው ማስረጃዎች ውስጥ ሁለት ነጥቦች በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው። የመጀመሪያው የፌዴራሊዝም ስርዓቱ የአንድ ብሔር (ክልል) የበላይነትን አያስተናግድም የሚል ነው። ሁለተኛው ደግሞ የሕወሃት አባላት በኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሆነ ካቢኔ ውስጥ የስልጣን የበላይነት የላቸውም የሚል ነው። […]

The release of political prisoners in Ethiopia – too good to be true?

January 13, 2018 11:15 by Louse Aalen     Lovise Aalen questions the sincerity of the Ethiopian government’s promise to release political prisoners, and argues that this move is a result of internal power struggles, rather than the desire to improve the country’s reputation. (Democracy in Africa) — The Ethiopian regime has surprised the world […]

Ethiopia’s misguided political trajectory seems to threaten the very existence of the nation

January 13, 2018 15:34 What are the challenges and potential solutions? By XX In summary: A slow and dramatic political and economic change is underway in Ethiopia under the semblance of a developmental and democratic governance. Miscalculated politics along with entrenched economic, cultural, social and demographic challenges appear to drive the country to uncertain future. […]

የኦሮሞ ታሪካዊ ትግልና ውጤቱ እንዲሁ የሰሞኑ ሞቃት ወሬ (ሰርፀ ደስታ)

January 13, 2018 21:24 ሰሞኑን ፊንፊኔ የተባለ ሬዲዮ የታዋቂውን ጀነራል ታደሰ ብሩን ልጆች ቃለመተይቅ ሰምቼ ብዙ ነገሮች ወደ አእምሮዬ መጡ፡፡ በዚህ አጋጣሚ የቃምልልስ አድራጊውን ጋዜጠኛ የአጠያየቅ ለዛና የሚያነሳቸውን ጉዳዮች በጣም አድንቄያለሁ፡፡ ቀጥልበት! የጀነራሉ ልጆች ሙሴና ማርታ መልስ አሰጣጥም ፍጹም የራሳቸውን የሆነውን የቤተሰብ ጉዳይ ሁሉ ሳይቀር ለሕዝብ በማጋራታቸው በጣም ሊመሰገኑ ይገባል፡፡ ይህን ቃለ ምልልስ ስሰማ ብዙ […]

Ethiopia PM to arrive in Egypt on Monday after one-month delay

Al-Masry Al-Youm January 13, 2018 2:49 pm Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn will arrive in Egypt on Monday evening in a state visit which will go on until Wednesday, informed sources told Al-Masry Al-Youm on Friday. Desalegn’s visit comes in the framework of the joint Egyptian-Ethiopian committee which was due to convene in mid-December but […]

Shadow Armies: The Unseen, But Real US War in Africa

Common Dreams, a non-profit newscenter, was founded Published on  Wednesday, January 10, 2018 By Common Dreams Shadow Armies: The Unseen, But Real US War in Africa It will be many years before Africa and its 54 nations are truly free from the stubborn neocolonial mindset, which is grounded in racism, economic exploitation and military interventions. […]

“መንግሥት ሲኖረኝ ቀስቅሱኝ” [መስፍን ማሞ ተሰማ ሲድኒ – አውስትራሊያ]

13/01/2018 በዚህች ምድር ላይ የቆየው ለ40 ዓመታት ብቻ ነው፤ ከ1970 ዓ/ም እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም።ተስፋዋና ፍሬዋ ለልጆቿ እንደ መንግሥተ ሠማያት መንፈስ ብቻ በሆነው ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ በመከረኛዋና ታሪካዊዋ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ – ጨርቆስ – ተወልዶ አደገ። ብሩህ አእምሮን የተቸረ በዕውቀት ቀሳሚነቱ የናረና ከሁሉም በላይ ግን ሀገራዊና ወገናዊ ሰብዕናን ከስነ ምግባር ጋር ያዋሃደ የኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያዊ ሆነ። […]