ጣና አባይና ዘንባባዋ እያረገዱ ነው!!

January 12, 2018 – ጴጥሮስ አሸናፊ ሁዳዱ ጣና በወጀቡ እያጨበጨበ፣ የሕይወት እስትንፋሱን እንደ ገነት ማይ የሚረጭላት የዘንባባ ከተማዋ ባሕር ዳር በጥምቀት ማግስት በቃና ዘገሊላ ቴዲ አፍሮን ታስተናግዳለች። ቃና ዘገሊላ ደግሞ የሰርግ፣ የደስታ፣ የፍሰሃና የመጀመሪያ ተአምር በዶኪማስ ቤት የተፈፀመበት ዕለት ነው። ቴዲ አፍሮ አንተ ለባሕር ዳር :- እንደ ዘንባባዋ፣ እንደጣና፣ እንደ አባይ አንዱ ነህ፡፡ እነኝህ ሶስትም […]

”ከምኒልክ በፊት እግዚአብሔር የእኔን ሞት ያስቀድም” ንጉሥ ተክለሃይማኖት  (በጳውሎስ ኞኞ)

12/01/2018 በቀድሞ ስማቸው አዳል ተሰማ ይባሉ የነበሩት ንጉሥ ተክለሃይማኖት ከአባታቸው ደጃች ተሰማና ከእናታቸው ወ/ሮ ምዕላድ በ1830ዓ/ም ተወለዱ፡፡ አዳል ገና በልጅነት እድሜያቸው አባታቸው በግዞት ስለተወሰዱ ወደ አጎታቸው ደጃች ተድላ ጎሉ ዘንድ ተጉዘው ማደግ ጀመሩ፡፡ በዚያም ሳሉ የ15 ዓመት ልጅ እንደሆኑ የጉርምስና እድሜ አሳስቷቸው ከደጃች ተድላ ጎሉ ዕቁባት ጋር የፍቅር ግንኙነት በመጀመራቸው ከደጃች ተድላ አምልጠው ወደ ዳሞት […]

የቴዎድሮስ ስንብት በመቅደላ (ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን)

12/01/2018 እሳት ወይ አበባ ተስፋ ባጣ ምድረ በዳ ያንድ እውነት ይሆናል እዳ። እና ትንፋሼ አልሆነሽም፥ሆኜብሽ መራር መካሪ “ሩቅ አሳቢ ቅርብ አዳሪ፣” እውነት ላንቺ መች ተስፋ ናት፥ጉስቁል ልሳንሽን ነክሳሽ ክንድሽን ካዘለ ቅርስሽ፥መጠላለፍ ሲሆን እጣሽ ከእንግሊዝ የሞት አማልክት፥መተናነቅ ሲሆን ድርሻሽ መልመጥመጡ፥መሽቆጥቆጡ መስሎሽ ድንገት የሚያዋጣሽ የኔ እውነት ሆነብሽ እዳሽ። – – – ወራሪም ፈጣሪን ላያውቅ የጣለውን በስሏል እንጂ፥ወድቋል […]

ያልተቋጨው የኢትዮጵያ ትንቢት…. (በያሬድ ይልማ)

12/01/2018 ጣሊያን ኢትዮጵያን ደፈረ፣ እምዬ ምኒሊክ ኢትዮጵያዊያንን መርቶ ጣሊያንን ረታው፡፡ በወቅቱ ኢትዮጵያዊነትን የደፈረው የተረገመ አእምሮም ጭምር እንጂ ጣልያናዊነት ብቻ አልነበረም፡፡ ጣሊያን ላይመለስ ተረትቶ ከኢትዮጵያ ከወጣ ብዙ ዘመናት ተቆጥረዋል፡፡ ሁለተኛው ኢትዮጵያዊነትን የደፈረ ሌላ መሪም አልፏል፣ የተመረዘ አእምሮውን የሚጋሩት አያሌዎቹ ግን አሉ፡፡ ውስጤ “መለስ” ብለህ እስኪ ከዚህች አጭር ጊዜ ታሪክ ጠይቅ ቢለኝ እና ብጠይቅ ያልተቋጨ ስለ አንድ […]

ኢህአዴግ ፓርቲ ነው ወይስ መንግሥት? ወይስ ሁለቱም? (ለውይት መነሻ)

January 11, 2018 ባይሳ  ዋቅ –ወያ **** መቼም ፈርዶብን አንዱን ችግር ተወያይተንበት ሳንቋጨው ሌላው እየተደረበብን፣ የእሳት አደጋ ሰራተኛ ይመስል አንዱን አዳፍነን ወደ ሌላው ስንዘምት፣ አንዱንም እሳት ሳናጠፋው በየቦታው እየነደደ ያለው እሳት ተጋግሎ ማጥፋት የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰን እኛኑ እንዳያቃጥለን መፍራት ጀመርኩ። እዚህ እሳት፣ እዚያም እሳት፣ ሁሉም ቦታ እሳት! እሳቱን የማጥፋት ግዴታ የተሰጣቸው አካላት ደግሞ ወይ […]

TPLF Monopoly “on Economic and Political Power in Ethiopia Could Not Possibly Last” – Ambassador Herman Cohen

    January 12, 2018 05:56 By Professor Alemayehu G. Mariam Author’s Note: In a recent interview on Voice of America- Amharic Service (for audio of original English interview click here) former U.S. Assistant  Secretary of State for African Affairs and U.S. ambassador, Herman Jay (Hank) Cohen, called for U.S. mediation and reconciliation among stakeholders in Ethiopia to […]

Ethiopia bans Int’l adoptions over abuse

ANI | Updated: Jan 12, 2018 14:13 IST Addis Ababa [Ethiopia], Jan 12 (ANI): Ethiopia has banned the adoption of Ethiopian children by foreign families over concern that they face abuse. Ethiopia is one of the biggest source countries for international adoptions by the United States (US) citizens. Since 1999 more than 15,000 adoptions to […]

Poached ivory from Lagos seized at Suvarnabhumi

12 Jan 2018 at 15:08 658 WRITER: BANGKOK POST AND AP The ivory tusks seized at Suvarnabhumi airport on Dec 20 shown at a press briefing at the Customs Department on Friday. (Photo by Apichit Jinakul) – + Three cut up… Three cut up ivory tusks smuggled from Ethiopia were seized at Suvarnabhumi airport on […]

A Moment of Significance and Opportunity for Ethiopia

By Graham Peebles / January 11th, 2018 Since November 2015 unprecedented protests have been taking place in Ethiopia: angry and frustrated at the widespread abuse of human rights and the centralization of power in the hands of the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) tens of thousands have taken to the streets. The ruling party’s response […]

Ethiopia court jails members of outlawed group Ginbot 7

  BBC A court in Ethiopia has sentenced more than 30 people to long prison terms for belonging to an outlawed group. All the accused belong to Ginbot 7, a group committed to overthrowing the government. The Ethiopian government designated it a terrorist group in 2011. Please click here to read the full story