Ethiopia court jails members of outlawed group Ginbot 7

  BBC A court in Ethiopia has sentenced more than 30 people to long prison terms for belonging to an outlawed group. All the accused belong to Ginbot 7, a group committed to overthrowing the government. The Ethiopian government designated it a terrorist group in 2011. Please click here to read the full story

ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ጥያቄ ውድቅ አደረገ – በጌታቸው ሺፈራው

January 12, 2018 ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ጥያቄ ውድቅ አደረገ (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዐቃቤ ሕግ በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 28 ቀሪ ምስክሮችን ለማሰማት ተለዋጭ ቀጠሮ እንዲሰጠው ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርጎበታል። ዐቃቤ ሕግ ከሚያዚያ 14 እስከ ሚያዚያ 24/2009፣ ከነሃሴ 1 እስከ ነሃሴ 12/2009 ዓም እንዲሁም […]

የቴሌ ስራ አስኪያጅ አንዱአለም አድማሴ በደህንነት ቢሮ እየተመረመረ ሲሆን ነገሪ ሌንጮ ከስልጣን ሊባረር ነው ።

January 12, 2018 –  ቆንጅት ስጦታው የቴሌ ስራ አስኪያጅ  አንዱዓለም አድማሴን ደህንነት መስርያ ቤቱ እየመረመረው ነው። ~ ዳዊት ከበደን በብር ይሸጠናል ብለው እየፈሩት ነው። ምርመራ እያደረጉበት ነው። ~ የደብረፅዮን የወሲብ ቅሌት ና መሰል ጉዳዮች፣ ገንዘብ፣ ~ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አላሰሩ እንዳሏቸውና ከጉባኤ በኋላ ነገሪ ከቦታው ሲነሱ ሁሉንም እንደሚቆጣጠሩ፣ በተለይ ብሎገሮችን ውጭ ሀገር ልከው እንደሚያሰለጥኑ… ሌላም ሌላም… […]

Debretsion Gebremichael: Corruption, pornography and sex tourism By Abebe Gellaw

Debretsion Gebremichael, TPLF’s new chairman and deputy administrator of the Tigray region, has been exposed for misusing work related travel opportunities and public funds to pay for prostitutes and escorts in cities across the globe, according to an investigative report by Abebe Gellaw.   A cache of digital evidence including emails also shows that the […]

የፖለቲካ እስረኛ ማን ነው?

አራቱ የኢህአዴግ አባል ድርጅት መሪዎች ባለፈው ሳምንት የተጠናቀቀውን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብስባ ውሳኔን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በእስር ላይ የሚገኙ ፖለቲከኞችና ሌሎች ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በምህረት እንዲፈቱ መወሰኑን ተናግረዋል። ከሰዓታት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት የፌስ ቡክ ገፅ ላይ ከላይ የሰፈረው ጽሁፍ ተሻሽሎ “በራሳቸው የጥፋት ድርጊት ምክንያት በአቃቢ ህግ […]

Separate the wheat from the chaff: Tigrai people are no TPLF substitute!

By Ethiomedia January 12, 2018 https://youtu.be/RGrS8KxrQws Debates are rife whether the Tigrai people and TPLF are two sides of the same coin. This misconception has led some intellectuals like Dr Awol Allo and Oromia Regional President Lema Megersa to clarify the idea. They said taking the two as substitutes is dangerous as it leads to […]

ለቅሶዬን መልሱ! (ከ በፍቃዱ ሀይሉ)

January 12, 2018  ባለፉት ሦስት ዓመታት በአደባባይ ሁለት ግዜ አልቅሻለሁ። ወይም ለቅሶ ሞክሮኛል ብል ይሻላል። ሁለቱም በአንድ ምክንያት ነው። የመጀመሪያው፣ ሕዳር 2008 ነው። ገና ዓመት ከስድስት ወር ታስሬ የተፈታሁ ሰሞን ነበር። ሰመጉ የሰብኣዊ መብቶች ቀንን እያከበረ ነበር። ድንገት እስኪ ገጠመኝህን ተናገር ተብዬ እንደጀግና መድረክ ላይ ተንደርድሬ ወጣሁ። በፈገግታ አንድ ዓረፍተ ነገር ከተናገርኩ በኋላ በሳግ ሁለተኛው […]

In Hargeisa, UN envoy for Somalia calls for calm and dialogue following clashes

UN News Center   Michael Keating (left), UN Special Representative of the UN Secretary-General for Somalia, and Somaliland’s Minister of Foreign Affairs and International Cooperation, Dr. Saad Ali Shire, speak to reporters at a press conference in Hargeisa, Somaliland. UN Photo/Tobin Jones 11 January 2018 – The top United Nations envoy for Somalia has called […]