ሳሎኑ ሳለ ቁም ሳጥኑ ውስጥ ለመኖር መወሰን ምን ይጠቅማል? (በዕውቀቱ ስዩም)

08/01/2018 ከአምስት ዓመት በፊት ይመስለኛል፣ በደቡብ የሚገኝ የግብርና ዩንቨርሲቲ የብሔር ብሔረሰቦቸን ቀን ምክንያት በማደረግ የክብር አንግዳ አድርጎ ጠራኝ፡፡ትንሽ ካቅማማሁ በኋላ ማየት አይከፋም ብየ ሚኒባስ ተሣፈርሁ፡፡ካምፓስ እንደ ደረስሁ የምግብ ትርኢት ወደ ሚካሄድበት ትልቅ አዳራሽ መሩኝ፡፡ባዳራሹ ትልቅ የግብር ማብያ ጠረጴዛ ላይ ብሔሮችን የሚወክሉ መብሎችና መጠጦች ተደርድረዋል፡፡ሁሉንም ብሔር ላለማስከፋት ሰማንያ ጉርሻ መጉረስ ይጠበቅብኝ ይሆን በማለት በልቤ እያጉረመረምሁ ለቅምሻ […]
Zambia, Ethiopia Airlines Sign $30m Contract on National Carrier

January 8, 2018 The Zambian government has signed a $30 million contractual agreement with most profitable carrier in Africa, Ethiopia Airlines for the take-off of a new national carrier that is scheduled to commence in October 2018. This was disclosed by the Zambian Minister of Transport and Communications, Mr. Brian Mushimba made this known and […]
Foreign flying rights up for ethiopia

By Mihir Mishra By Mihir Mishra Jan 09, 2018, 08.52 AM IST India and Ethiopia allow carriers from both sides to operate 28 services per week between them. (Representative Image) NEW DELHI: Air traffic on international routes, where Indian carriers do not fly to or have any plans to, is set to get a boost, […]
ይድረስ ለአቢይ አህመድ(ዶ/ር/ (ለኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ) (ከኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

08/01/2018 ጥሩ መሪነት የእሳት ወላፈኑንም የጥይት አረርን ቀድሞ መቀበልን ይጠይቃል ይድረስ ለአቢይ አህመድ(ዶ/ር/ (ለኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ) ሰላም ላንተ ይሁን። ይህን ማስታወሻ የምፅፍልህ የምከትበው ነገር ላታስበው ትችላለህ ከሚል እምነት ተነስቼ አይደለም። በዙሪያህ ያሉ የድርጅቱ ሃላፊዎች እና አማካሪዎችም ያጡታል ከሚል ጥራዝ ነጠቅነት የመነጨ አይደለም። ነገር ግን በፓርቲው የፕሮፐጋንዳ እና ድርጅት እቅድ የማውጣት እና አፈፃፀሙን የመከታተል ስራዎች ላይ ቆይታ አድርጐ […]
ሁለቱ እጆች . . . ! (አሰፋ ሃይሉ)

08/01/2018 ‹‹በቀኙ እጄ የምታዩትን ለምለም የዘንባባ ዝንጣፊ ይዣለሁ፤ በግራው እጄ ደግሞ የምታዩትን ታጣፊ ክላሽ ይዤያለሁ፤ እባካችሁ ግራ እጄን እንድመርጥ አታስገድዱኝ፤ እኔና ሕዝቤ ሠላምን ከምንም ነገር በላይ እንፈልገዋለንና!!!›› — የፍልስጥኤማውያን ነፃ አውጭ መሪ፣ ያሲር አራፋት፣ በአንድ የመንግሥታት ጉባዔ መድረክ ላይ፣ ጠብመንጃና ቅጠል ይዞ ለዓለም መሪዎች ያሰማው ንግግር፡፡ አሁን የምናገረው ስለሁለት ቀኝ እጆች ነው፡፡ […]
ኦሮሞነት ዘረኝነት አይደለም (ግርማ ካሳ)

07/01/2018 በኦሮሞዉና በአማርኛ ተናገሪው መካከል ጥላቻ እንዲሰርጽ ተብሎ አንድ የተጻፈ መርዛማ መጽሐፍ አለ። የቡርቃ ዝምታ የሚባል መጽሃፍ። የዚህ መጽሀፍ ደራሱ አቶ ተስፋዬ ገበረ አብ ይባላሉ። የሕወሃት/ኢሓአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩ ጊዜ የጻፉት መጽሀፍ ነው። በቅርቡ “በሞጋሳ ኦሮሞ ሆኛለሁ” ሲሉ አቶ ተስፋዬ ተናግረዋል። ምን ያህል የሞጋሳ ሚስጠር እንደገባቸው ግን አላውቅም። ከአራት መቶ አመታት በፊት፣ የኦሮሞ ጦረኞች አንድ […]
ና በወሎ፤ …ገና-የክርስቲያንም የሙስሊምም የጋራ በዓል፤ (ውብሸት ሙላት)

07/01/2018 ይህ ጽሑፍ የገናን ታሪክ የመተረክ ዓላማ የለውም፡፡ ይህ ጽሑፍ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ነገርም አይናገርም፡፡ ይህ ጽሑፍ በተለይም በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታሕሳስ 29 ወይንም 28 ቀን የሚከበረውን ሃይማኖታዊ ሥርዓትም አይገልጽም፡፡ ይልቁንም በዚሁ ዕለት ስለሚደረገው የገና ጨዋታ ሁኔታ በተለይም በወሎ አካበቢ ስለሚደረገው በአጭሩ ቃል ከእነ አንድምታው መግለጽ ነው፡፡ ዛሬ፣ታሕሳስ 29 ቀን በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ […]
Hiber Radio Daily Ethiopian News January 8, 2018

አዲሱ አለም ያመቻቸው የኢትዮጵያ ዘመን

