ዩኒቨርሲቲዎች የፖለቲካ ትግል ማድረጊያ መሣሪያዎች መሆናቸውን የመንግሥት ሪፖርት አመለከተ

31 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ዩኒቨርሲቲዎች ከመማር ማስተማርና ችግር ፈቺ የጥናትና የምርምር ሥራዎችን ከማከናወን ይልቅ፣ የፖለቲካ ትግል ማድረጊያ መሣሪያዎች እየሆኑ መምጣታቸውን በመንግሥት የተዘጋጀ ሪፖርት አመለከተ፡፡ ሪፖርቱ የቀረበው ግጭት ተቀስቅሶባቸው በነበሩ 19 ዩኒቨርሲቲዎች በመዟዟር ጉዳዩን ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል፣ ታኅሳስ 19 እና 20 ቀን 2010 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስቴር አዳራሽ ባካሄደው ስብሰባ ነው፡፡ የግብረ ኃይሉ አካል […]
የዘረኝነትና ብሔርተኝነት አዙሪት?!

Monday, 25 December 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ (ውጥረት–ስጋት—ፍርሃት—አለመተማመን) • ዝም ብለን “ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ነች” ማለቱ አያዋጣም • የፖለቲካ አስተዳደር ምልክቶች፣ግንብ ሆነው ሊያራርቁን አይገባም • አሁን እየታየ ያለው የብሄር ግጭት አዝማሚያ እጅግ አሳሳቢ ነው • ብሔርተኝነቱ በሁሉም አቅጣጫ ፈሩን እየለቀቀ ነው ከሰሞኑ በአገሪቱ የተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በተከሰቱ ብሄር ተኮር ግጭቶች፣ የአራት […]
አ ዲ ስ አበባ ከየት (በየት) ወደየት1

Saturday, 23 December 2017 15:33 Written by ሺመልስ ቦንሣ (ዶ/ር) ሱኒ ስቶኒ ብሩክ ዩኒቨርሲቲ (ኒውዮርክ)] ጥቂት ስለታሪክ2 ሰዎች ታሪክን ለምንና እንዴትስ ያስታዉሳሉ? ለምንስ፣ እንዴትስ ያጠናሉ? ብዙውን ጊዜ ወደታሪክ የምንመለሰው፣ ታሪክን እየመረጥን የምናስታወሰዉና የምንረሳው፣ አንዱን ዘመን ወስደን ሌላውን የምንተወው፣ አሁናችንን እና የወደፊታችንን በምንፈልገው መንገድ መቅረጽ ስለምንፈልግ ነው። ብዙዉን ጊዜ አሸናፊዎች ታሪክን ስለሚጽፉ በዚህ ሂደት ውስጥ […]
ቅድሚያ ለአገር ህልውና!

ርዕሰ አንቀጽ ቅድሚያ ለአገር ህልውና! 31 December 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የአገር ጉዳይ ሲነሳ በቅድሚያ የሚታሰበው ህልውና ነው፡፡ ዕድሜ ጠገቡ ብሂል የሚለውም፣ ‹‹አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል፣ እናት ብትሞት በአገር ይለቀሳል. . . አገር የሞተ ዕለት ወዴት ይደረሳል?›› ነው፡፡ ከዚህ ጥልቀትና ስፋት ያለው አባባል መረዳት የሚቻው በአገር ህልውና መደራደር እንደማይቻል ነው፡፡ የአንድ አገር ዜጎች በተለያዩ ጉዳዮች […]
Why are so many countries expanding in the Red Sea?

Turkey has signed a $650m deal to develop an island on the Red Sea. Inside Story28 Dec 2017 21:12 GMT Turkey has signed an agreement with Sudan that will allow it to have a military presence on the Red Sea. It is the latest country to expand into the area. The list of countries already […]
Ethiopia: Crisis in the land of the economic miracle

Unrest has plagued Ethiopia for the past two years. So what’s going on? The reasons are complicated. Journalist Martin Plaut considers this to be the beginning of the problems facing modern Ethiopia. “The TPLF and Meles Zenawi were never prepared to allow democracy and real federalism,” he told DW. But the focus on ethnic […]
Stalling negotiations on Ethiopia’s Renaissance Dam

Persisting issues curb progress in negotiations between Ethiopia and Egypt over the Grand Ethiopian Renaissance Dam By Asmahan Soliman December 31, 2017 Egypt’s Foreign Minister Sameh Shoukry traveled to Ethiopia on December 26, for a meeting with Prime Minister Hailemariam Desalegn in which they discussed the stalling of negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam. […]
በአማኙ የተረሱት መነኮሳት በደል በርትቶባቸዋል (ጌታቸው ሽፈራዉ)

31/12/2017 በእስር ላይ ከሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት መካከል አባ ገ/ስላሴ ወ/ሀይማኖት ፀሎት ያደርጋሉ፣ ለእስረኞች ምግብ ያካፍላሉ፣ ፀበል ይሰጣሉ ተብለው ጨለማ ቤት ከገቡ ሰነባብተዋል። የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ ሲጠየቁ አላወልቅም በማለታቸው ተደብድበዋል። ትናንት ታህሳሰ 19/2010 ዓም ደግሞ ዞን ሁለት የነበሩት አባ ገ/እየሱሰ ኪ/ማርያምም ፀሎት ያደርጋሉ፣ የምንኩስና ልብሳቸውን እንዲያወልቁ ሲጠየቁ እምብይ ብለዋል በሚል ጨለማ ቤት ገብተዋል። ያው በእኛ ሀገር […]
”አምስቱ ምርጦቼ” (አበበ ገላው)

31/12/2017 በእኔ እይታ ለነጻነት በሚደረገው ትግል ወሳኝ ሚና የተጫወቱ ከፍተኛ አወንታዊ ትጽእኖ ፈጣሪዎች፣ ህዝብን በህብረት ያሰለፉ፣ ያነቁ እና የመሩ እንዲሁም ፋሽታዊው የህወሃቶች ስርአት በቀውስ እንዲወጠርና እንዲሰነጣጥቅ አስተዋኦ ያበርከቱ ሁሉ ሲሆኑ ከነርሱም መሃል የሚከተሉት ጎልተው ይታዩኛል። 1. የኢትዮጵያ ህዝብ ጩኸትና ሰቆቃን ለመላው አለም በማሳወቅ እና ፋሺስቶችን በማጋለጥ ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረከተው የኦሎምፒኩ ጀግና የአገር መኩሪያ ፈይሳ ሌሊሳ […]
ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ!… ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት! (ያሬድ ኃይለማርያም-ቤልጂየም)

31/12/2o17 ኢትዮጵያ ዛሬ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ የወያኔ ግትርነትና መረን የለቀቀ አንባገነናዊነት፣ በሥርዓቱ ተስፋ የቆረጠና የተበሳጨ ሰፊ ሕዝብ፣ ለ25 ዓመታት የተጎነጎነ የጎሣ ፖለቲካና ጥላቻ፣ መገለጫ የሌለው ድህነትና ችጋር አገሪቱን ሰንገው ይዘዋታል፡፡ በአገዛዝ ሥርዓቱ በኩል የሚታየው ሕዝብን የመናቅና ከሕግ በላይ የመሆን ዝንባሌ እየከፋ መምጣቱ በሥልጣን ላይ ያሉት ሰዎች አንድም ልባቸው መደፈኑን አለያም ጥልቅ ድንቁርና የተጫጫናቸው […]
