ሰበር መረጃ – ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ ነው | ኃይለማርያም ደሳለኝን ‘ስልጣንህን’ ልቀቅ አሉት

December 18, 2017 ገረሱ ቱፋ እንደዘገበው አሁን እየተካሄደ ባለዉ የኢህአዲግ ሥራ አስፈጻሚ ውይይት ላይ ሕወሃት በጠረጴዛ ዙሪያ እየተሸነፈ እንደሆነ ከውስጥ የወጣ መረጃ ደርሶኛል። ኦህዴድ እና ብአዴን በጋራ በመቆማቸው በሕወሃት ላይ ድል እየተቀዳጁ እንደሆነ መረጃዎቼ ያስረዳሉ። በመሆኑም ሁለቱ እስከመረሻው በዚሁ ህብረት ከቀጠሉ ለተሻለ ድል እንደሚበቁ ምንጮቼ ያላቸዉን ጠንካራ እምነት ጨምረው ገልፀውልኛል።ስብሰባው ዛሬማ ምሻውንም ይቀጥላል። በሌላ […]
At least 61 dead after days of violence in Ethiopia’s Oromiya region

December 18, 2017 hare Share Aaron Maasho Reuters ADDIS ABABA (Reuters) – At least 61 people have been killed in clashes between different ethnic groups in Ethiopia’s Oromiya region, officials said, the latest bout of violence to highlight increasing instability in a province racked by bloody protests […]
የሰማያዊ ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ ምን ሃሳቦች ተነሱበት?

Written by አለማየሁ አንበሴ Monday, 18 December 2017 13:00 ”ምሁራን ከአገራዊ የውይይት መድረክ ላይ ለምን ሸሹ?” ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት” በሚል መሪ አጀንዳ፣ ባለፈው እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2010 ዓ.ም በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ ባካሄደው ህዝባዊ ስብሰባ ላይ በመድረኩ እንደሚገኙ ከተጠቀሱት አንጋፋ ምሁራን፣ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች ውስጥ አብዛኞቹ ባይገኙም በተለያዩ ወቅታዊ ፖለቲካዊ ችግሮች ዙሪያ […]
የመላው ኢትዮጵ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)፡ የስማያዊ ፓርቲ(ስማያዊ)እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ(ሽንጎ)በጋራ ለመስራት ስላደረጉት ስምምነት የተስጠ መግለጫ

