Somalia suicide bomber kills police at Mogadishu academy

AFP Al-Shabab is fighting an insurgency against Somalia’s UN-backed government A suicide bomber has killed at least 18 police officers during a parade at a training centre in the Somali capital, Mogadishu. At least 15 other people were wounded, officials said. The bomber, disguised as a policeman, blew himself up at the General Kaahiye Police […]
Study finds social stigma as barrier to successful treatment of children with HIV in Ethiopia

December 14, 2017 The social stigma surrounding HIV is still strong in many parts of the world. Children living with HIV in Ethiopia are at high risk of receiving inadequate treatment – or no treatment at all – on account of deeply rooted prejudice. The most considerable risk can be found among very small children, […]
As Violence Flares in Ethiopia, Internet Goes Dark

December 14, 2017 3:47 PM Salem Solomon FILE – A woman walks past an Ethio Telecom office in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, Nov. 9, 2015. Amid reports of violent clashes that have led to at least 15 deaths, the Ethiopian government has partially blocked internet access to its citizens, suppressing information about the exact scope […]
Ethiopia says 156 terrorists surrender in past 4 months

Source: Xinhua| 2017-12-15 03:53:05|Editor: Mu Xuequan ADDIS ABABA, Dec. 14 (Xinhua) — The Ethiopian government on Thursday said some 156 terrorists have surrendered to Ethiopian security officials in the past four months. The surrenders are said to be members of various outlawed groups such as Ginbot-7, Oromo Liberation Front (OLF), Amhara People’s Democratic Movement (APDM) […]
የታኅሳሱ ግርግር (የወንድማማቾቹ መፈንቅለ መንግሥት) 57ኛ ዓመት መታሰቢያ

14/12/2017 አምደጽዮን ሚኒሊክ የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴን መንግሥት ለመገልበጥ የተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተካሄደው ከ57 ዓመታት በፊት ነበር፡፡ በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ የተመራው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለምስኪኗ ኢትዮጵያ የተሻለ የአስተዳደር ስርዓት ለማምጣት ታልሞ የተደረገ እንደነበር ይነገራል፡፡ በታኅሣስ ወር 1953 ዓ.ም ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ለጉብኝት ወደ ብራዚል መሄዳቸውን ተከትሎ፣ የክብር ዘበኛ ጦር አዛዡ ብርጋዲዬር […]
የጋሽ ለማ ድራማ …(ዮናስ ሃጎስ)

14/12/2017 የጋሽ ለማ ድራማ «አግዐዚ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ንፁሃንን እንዴት እንደጨፈጨፈ የምናውቀው ነገር የለም..» ሃሃሃሃሃ… ብልጦች አይደለንም። •°• ብልጣብልጦች ግን አያታልሉንም… •°• ጋሽ ለማ በድራማቸው ቀጥለውበታል። እኚህ የሐገር ፍቅር ትያትር ቤትን እያስጎመጁ ያሉት ተዋናይ ዛሬ ደሞ «አግዐዚ ወደ ኦሮሚያ ክልል ገብቶ ንፁሃንን እንዴት እንደጨፈጨፈ የምናውቀው ነገር የለም። ጨፍጫፊዎቹ እንዳለ በሕግ ይጠየቃሉ» የምትል ሲንግል ለቅቀው ሕዝባቸውን ባንድ […]
የወያኔ የእርቅ ጥያቄና የሻቢያ አስቂኝ ምላሽ፥ (ኰከብ ተድላ)

14/12/2017 በአንድ ወቅት አቶ መለስ ዜናዊ ከመሞቱ በፊት፡ በምክር ቤት ቀርቦ፥ ከአንድ የምክር ቤት አባል፥በኢዮጵያና በኤርትራ መሀከል በወቅቱ የነበረውንና ለወደፊት ሊሰራ የታሰበውን ተጠይቆ፥የሰጠው ምላሽ እንዲህ የሚል ነበር:- “እንታረቅ ብለን የሻቢያን በር 70 ጊዜ አንኳኩተናል ይሁን እንጅ ከኤርትራ በኩል ፈቃደኝነት የለም፥ለወደፊትም ሌላ 70 ጊዜ የኤርትራን በር እናኳኳአልን”ሲል ነበር የመለሰ። ከዚያ ወዲህ ወያኔ የሻቢያን በር ስንቴ […]
የብአዴን አመራሮች ለራሳችሁ እና ለልጅ ልጆቻችሁ አልቅሱ! (ሃብታሙ አያሌው)

14/12/2017 አይሁድ ክርስቶስን ሊሰቅሉት ወደ ቀራንዬ ይዘውት ሲወጡ የእየሩሳሌም እናቶች እየተከተሉት ያለቅሱ ነበር። እሱም የእሱ ፅዋ ስለሰው ልጆች ሁሉ መዳን የግድ ናትና ” እናንተ የእየሩሳሌም ሴቶች ለኔ አታልቅሱ ለልጅ ልጆቻችሁ አልቅሱ” አላቸው። የልጅ ልጆቻቸው አምላክን የሰቀሉ የወንበዴ ልጆች እየተባሉ በታሪካቸው ሁሉ ሲሳደዱ ይኖራሉና ይህንን አላቸው። የብአዴን አመራሮች ከዚህ በኋላ በአጉል ንግግር በቁስላችን እንጨት አትስደዱ በሞታችን […]
የደብረታቦርና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሸሹ ነው

ከ 9 ሰአት በፊት አጭር የምስል መግለጫስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች ተማሪ የላከችልን ምስል እንደሚያሳየው ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ አካላት ተከቧል በባህርዳር ከተማ ቢቢሲ ያነገጋራቸው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኞ ማታ ጀምሮ ግጭቶችን በመፍራት ግቢውን ለቀው ወጥተዋል። ከሳምንት በፊት ወልዲያ ከተማ በወልዲያ ስፖርት ክለብ እና በመቀሌ ከተማ መካከል ሊደረግ የነበረው የእግር ኳስ ጨዋታ ከመጀመሩ ከሰዓታት በፊት […]
“..ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ” (ታማኝ በየነ)

| 13/12/2017 “የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ሕዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ አይደለም። ወይም በለንደን የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ ድራግ ሳመላልስ አይደለም ።የታሰርኩት ድምፅ ላጡት ወገኖቼ ስለጮኹላቸውና ስላለቀስኩላቸው ነው። ግን ታስሬ አልቀረኹም። ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ።” ታማኝ በየነ
