እምቢ ለዘረኝነት!!! (ሀብታሙ ባዩ)

13/12/2017 “እኛ” እና “እነርሱ” … እያስባለ በህዝቦች መካከል የመለያየት ግንብ ያስገነባል – ዘ ረ ኝ ነ ት! ዘረኝነት በሽታ ነው፤ ለዛውም ፈውስ ያልተገኘለት በሽታ፡፡ ዘረኝነትን መሠረት ያደረገ ግጭት ለዓለማችን አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ለዘመናት በዓለም ደረጃ የኖረ ጉዳይ ነው፡፡ አሁን አደገ ተመነደገ የሚባልለት የአውሮፓ አህጉርም ጭምር የዚህ በሽታ ሰለባ ነበር፡፡ ችግሩ ይበልጥ የዓለምን ትኩረት መሳብ የጀመረው […]
ግብፅ የህዳሴ ግድቡን ቦንድ ለመግዛት ጥያቄ አቅርባ እንደነበር ታወቀ

ፖለቲካ ግብፅ የህዳሴ ግድቡን ቦንድ ለመግዛት ጥያቄ አቅርባ እንደነበር ታወቀ 13 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ከስድስት ዓመት በፊት መሠረቱ ተጥሎ በመገንባት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት፣ የግብፅ መንግሥት ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር ታወቀ፡፡ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ አንድ […]
ይሄ ድመት እኮ ድሮ ነብር ነበር- አዱሬን ኩን ዱር ቄሬንሳ ታኤ ቱሬ (ሰርጸ ደስታ

December 13, 2017 23:04 በርዕሴ ያስቀመጥኩትን የወሰድኩት አንድ ምሁር በኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ወርክ ቀርበው ሲናገሩ ስለኦሮሞ ሕዝብ የሰጡትን ምሳሌ ነው፡፡ በጣም ገላጭ ምሳሌ ነው፡፡ ኦሮሞ ገዥ እንጂ ተገዥ አልነበረም፡፡ ተገዥ ነበርክ ሲሉት መቀበል ሲጀምር እየከሳ መጣ፡፡ ስለኦሮሞ እኛን ነው የሚመለከተው ብለው ኦሮሞን መደራደሪያ ማድረግ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ እያወረዱት እያወረዱት አምጥተው ዛሬ ላይ ላለው ስቃይ ዳረጉት […]
ዘረኝነት ፈጣሪዋን ልታጠፋ ነው – ከአንተነህ መርዕድ

ዲሴምበር 2017 – አባቶች “ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው” እንዲሉ ኢትዮጵያውያንን ከፋፍሎ ለመግዛት ዘረኝነትን ፖሊሲው ያደረገው ህወሃት ለሃያሰባት ዓመት ኮትኩቶና ውሃ እያጠታ ያሳደገው ዘረኝነት ወይም የጎሰኝነት ገመድ አንገቱ ላይ ተጠምጥሞ መተንፈሻ እያሳጣው ነው። ሰው በሰውነቱ ከዚያም ዝቅ ሲል በዜግነቱ ወይም በኢትዮጵያዊነቱ መከበር ሲኖርበት፣ ህዝቡን በጎጥ አጥር ከትቶ እርስ በርሱ እንዲጋደል ወያኔ ሌት ተቀን ሠርቷል። ለዘመናት […]
Ethiopia faces social media blackout after new ethnic unrest

By Associated Press December 13, 2017 ADDIS ABABA, Ethiopia – Ethiopia faces a social media blackout as clashes intensify between ethnic groups in various parts of the country. Facebook and Twitter are down Tuesday after reports emerged of killings on Monday by security forces in the Oromia region. Oromia regional spokesman Addisu Arega said the […]
Muslim nations urge recognition of East Jerusalem as Palestinian capital

AFP Pro-Palestinian protesters gathered outside the OIC summit venue in Istanbul The leaders of 57 Muslim nations have called on the world to recognise “the State of Palestine and East Jerusalem as its occupied capital”. An Organisation of Islamic Co-operation communique declares US President Donald Trump’s decision to recognise the city as Israel’s capital as […]
የሕወሃት መሪዎች የአሜሪካንን ሽምግልናና ድጋፍ ይጠይቁ ተባለ

December 13, 2017 16:02 (ኢሳት ዜና–ታህሳስ 4/2010) በኢትዮጵያ ሕግና ስርአት ሙሉ በሙሉ ከመፍረሱ በፊት የሕወሃት መሪዎች የአሜሪካንን ሽምግልናና ድጋፍ እንዲጠይቁ አንድ የአሜሪካ የቀድሞ ዲፕሎማት ጥሪ አቀረቡ። ሀገሪቱን ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ለመውሰድና ሁሉም ፓርቲዎች የሚሳተፉበት ጉባኤ ለማካሄድ የአሜሪካንን አደራዳሪነትና ሽምግልና ሕወሃት እንዲጠይቅ ሀሳብ አቅርበዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር የነበሩት አምባሳደር ኽርማን ኮህን […]
ወሎ እና ጎጃም በዛሬ ውሎ (ሃብታሙ ኣያሌው)

13/12/2017 ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ ሙሉ በሙሉ በቀጥታ የመከላከያ እዝ ስር እንዲሆን እራሱን የፀትታ ምክር ቤት ሲል የሰየመው አካል መወሰኑን ተከትሎ ከብአዴን ጋር እስጥ አገባ የተፈጠረ ቢሆንም ህወሓት ውዝግቡን ወደ ጎን ትቶ በሳሞራ ቀጥተኛ አመራር ሰጪነት መከላከያ ሰራዊቱን ቦታ እያስያዘ ሲሆን ደቡብ ወሎ ደንቆሮ ጫካ እና ደንሳ ከፍተኛ ሰራዊት እንዲሰፍር ተደርጎ የእዝ ማዕከል […]
This inhospitable volcanic region of Ethiopia gives us clues about life on Mars

GOD-AWFUL TERRAIN Written by Barbara Cavalazzi, University of Bologna December 13, 2017 Quartz africa <img itemprop=”image” src=”https://qzprod.files.wordpress.com/2017/12/rtxzq77-e1513179156395.jpg?quality=80&strip=all&w=320″ alt=”Sulphur and mineral salt formations are seen near Dallol in the Danakil Depression, northern Ethiopia” title=””> The Danakil Depression in Ethiopia is one of the hottest and harshest environments on earth. (Reuters/Siegfried Modola) Written by Barbara Cavalazzi, University […]
Vancouver-based miner to expand operations in Ethiopia

Valentina Ruiz Leotaud Photo by East Africa Metals. Vancouver-based East Africa Metals (TSX-V:EAM) submitted two mining licence applications for the company’s Da Tambuk and Mato Bula Gold deposits at its 100% owned Adyabo Project, located in the Tigray National Regional State, 600 kilometres north of the Ethiopian capital Addis Ababa. In a press release, East […]
