Eastern Ethiopia intercept 4,000 migrants in two years

Source: Xinhua| 2017-12-14 03:22:36|Editor: Mu Xuequan ADDIS ABABA, Dec. 13 (Xinhua) — Police in Ethiopia’s eastern Harari regional state have intercepted about 4,000 Ethiopian migrants in the last two years, a local official said on Wednesday. Speaking to journalists, Tassew Chalew, public relations director at Harari police commission, said the migrants were intercepted on their […]
US condemns deadly Ethiopia clashes

2017-12-13 20:30 Addis Ababa – The United States on Wednesday said it was “troubled and saddened” by clashes in Ethiopia that local reports said has left at least 18 people dead.The violence was reported to be most intense in the eastern town of Chelenko, near the volatile border between the Somali and Oromia regions, home […]
አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በጨለንቆ የተፈጸመው ጭፍጨፋ እንዳሳዘነው ገለጸ

December 13, 2017 መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተስተዋለ የሚገኘው ግጭት እንዳሳሰበው አስታወቀ” ኤምባሲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ላይ፣ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተከስቶ ህይወት በቀጠፈው ግጭት ማዘኑን ገልጾ፣ በግጭቱ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ሰዎች መጽናናትን ተመኝቷል” የኤምባሲው መግለጫ አክሎም፣ መሰል ሁኔታዎች በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ ጠይቋል” መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ፣ በጨለንቆ በተፈጸመው ጥቃት […]
በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተቀሰቀሰው የተማሪዎች ግጭት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም ተዛምቷል

13 December 2017 ታምሩ ጽጌ የሦስት ተማሪዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ20 በላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል በትግራይ ክልል በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተቀሰቀሰ ግጭት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች መዛመቱ ተገለጸ፡፡ በሕይወትና በአካል ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ በአዲግራት ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት አንድ ተማሪ ሲሞት፣ ከ20 በላይ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዩኒቨርሲቲም በተመሳሳይ በተፈጠረ ግጭት ሁለት ተማሪዎች ሕይወታቸው […]
አረመኔዎችን አስቀምጦ ተጨፍጫፊውን ሕዝብ የሚያወግዝ ባንዳ እንጅ የሃይማኖት አባት አይደለምና አትማረው!

በነዚህ ሦስት ቀናት (ለነገሩ ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ አድርጎታል) ትግሮች በተለያዩ ቦታዎችና የትምህርት ተቋማት የፈጸሟቸውን ግድያዎች በመቃወም በተለያዩ ስፍራዎች ተማሪዎች (በዚህ አጋጣሚ ጉዳዩ የተማሪዎች ብቻ ባለመሆኑ ሁላችንም ፈጥነን ተማሪዎችን መቀላቀል እንዳለብን ማሳሰብ እወዳለሁ) ተማሪዎች ተቃውሟቸውን በሚያሰሙበት፣ ተገቢ የሆነ የአጸፋ ምላሽ ለመስጠት በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ወያኔ የሃይማኖት አባቶች ተብየዎችን እያስመጣ ተማሪዎችን በማስወገዝ ተማሪዎች አርፈው እንዲቀመጡ፣ ሲገሏቸው እንደ መሥዋዕት […]
የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለመሸምገል የተሰየመው ጉባዔ አዲስ አመራር እንዲመረጥ ወሰነ ።

13 December 2017 ታምሩ ጽጌ በመስከረም ወር 2009 ዓ.ም. በእነ አቶ የሺዋስ አሰፋ የተጠራው ጠቅላላ ጉባዔ የፓርቲውን ሕገ ደንብ የተከተለ ቢሆንም፣ ጉባዔው የተካሄደው ምልዓተ ጉባዔው ተሟልቶ መሆን አለመሆኑንና የአመራሮች ምርጫም የተደረገው በሕገ ደንቡ መሠረት መሆን አለመሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ባለመገኘቱ፣ ጠቅላላ ጉባዔው እንደገና ተጠርቶ ምርጫ እንዲካሄድ የሽምግልና ጉባዔው ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ፡፡ ያዕቆብ ኃይለ ማርያም (ዶ/ር)፣ የሕግ […]
በሽህ ትውልዶች ደም የተከበረች አገር በሁለት ትውልዶች ስትጠፋ — መንግስቱ ሙሴ

ለአንዳንድ ወገኖች ይህ እውነት ሆኖ አይታያቸውም። አገራችን በአይናችን ስር እየጠፋች ነው። ይባስ ብሎ አገሬን እወዳለሁ ሚለው ክፍልም በማወቅ ካለማወቅ አለያም በፍልስፍና ድህነት የአጥፊወቹ አባሪ እና ተባባሪ ሆኖ ሲገኝ ይህችን አገር ማነው ሊያድን የሚችለው የሚል ጥያቄ ያጭራል። ለጥያቄው ግን መልስ የለም። ለአንዳንድ በዝምታ እና ገለልታ ለሚመለከቱ እንዴውም የሁሉም ጉዞ አንድ አቅጣጫ መሆኑ እና አዳማጭ መጥፋቱ ጸሎት […]
በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ድንበር ግጭት የገዳ ስርዓት መፍትሔ ለምን አላመጣም?

13 ዲሴምበር 2017 የገዳ ስርዓት የኦሮሞ ሕዝብ ማንኛውንም ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን ሲፈታበት የኖረ ሥርዓት እንደሆነ የታሪክ መዛግብት ይጠቅሳሉ። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች ተከስቶ መጠነ–ሰፊ ቀውሶችን እያስከተለ ያለውን ግጭት በገዳ ስርዓት መፍታት ያልተቻለው በቁጥር ብዛት ያላቸው የታጠቁ ሃይሎችና ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ስላሉበት አስቸጋሪ እንዳደረገው አባገዳዎች ይናገራሉ። በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል በተከሰተው ግጭት የብዙ ዜጎች […]
ይድረስ ለትግራይ ሕዝብ ! – ከጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት

December 12, 2017 Pin Email Share ልዩ ዕትም በመቀሌና በአዲግራት ዩኒቨርስቲዎች የትግርኛ ተናጋሪ ባል ሆኑ በተለይም ደግሞ በአማራ ተወላ ጅ ተማሪዎች ላይ እየተወሰደ ያለውን ለመስማት የሚከብድ አሰቃቂ ግድያና ድብደባ በመስማታችን በሟቾች የፎቶግራፍ ማስረጃ ጭምር በማረጋገጣችን እጅግ ከፍተኛ ሐዘን ተስምቶናል። የ ሐዘናችን ጥልቀትም ለሞቱትና ለተደበደቡት፤ አካለ ጎደሎ ለሆኑት ተማሪዎች ብቻ አ ይ ደለም። ሐ ዘናችን […]
መሐሪ ደገፋው በወቅታዊ የሃገራችን ጉዳይ ላይ “አመመኝ” የተሰኘ ነጠላ ዜማ ለቀቀ | ይዘነዋል
December 12, 2017 (ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ጊዜያት የወቅቱን የሃገሪቱን ሁኔታና የሕዝቡን ብሶት በማቀንቀን በሕዝብ ዘንድ ክብርን የተጎናጸፈው ድምጻዊ መሐሪ ደገፋው “አመመኝ” የተሰኘ ልብ የሚነካ ዘፈን ለቀቀ:: “እያያ በለው”፣ “ፋሲል ከነማ” ፣ “ጣና ኬኛ” የሚሉ ወቅታዊና የሕዝቡን ብሶት የሚያሰሙ ነጠላ ዜማዎችን ለቆ የነበረው መሐሪ ደገፋው ‘አመመኝ’ የሚለው ዜማው በሃገር ውስጥ ግፍና ግድያ እየደረሰባቸው ያሉ ወገኖቻችንን ጨምሮ በሊቢያና […]
