የኢትዮ ሱዳን ድንበር ጉዳይ- ባጣራሁት ልክ! (ሙሉቀን ተስፋው)

  06/12/2017 ማምሻውን በአርማጭሆና በመተማ አካባቢ ያሉ የአገር ተቆርቋሪና ድንበር ጠባቂ ሰዎችን ለማግኘት ጥረት አድርጌ ነበር፡፡ የአነጋገርኳቸውን ሰዎች አስተያየት ሳጠቃልለው የሚከተለው ነው፡፡ 1. የሱዳን ወታደሮች በምራብ አርማጭሆ ወደ ውስጥ ገብቷል፤ ይህ ብቻ ሳይሆን የእርሻ ቦታዎችን አቃጥሏል፡፡ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ አራሾችን ቦታ አስነስቷል፡፡ ዛሬ የሱዳን የጦር ሔሊኮፍተር ከአብደራ በቅርብ ርቀት አርፋለች፡፡ 2. ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ […]

ጄኔራል ተሾመ ተሰማ ያቺን ሰአት> አገር ስትከፋፈል ማየት ጠልቶ የአፄውን ሞት በራሱ ሽጉጥ ደገመው!!

06/12/2017 |   “እኔ የሚፈለግብኝን አደራ ተወጥቻለሁ። ከጥር 30ቀን 1982 እስከ ዛር የካቲት 9 ቀን 1982 ሞት ሽረት ትግል አድረጌአለሁ።የሻዕቢያን የጥፋት ዓለማ ለመግታት ያላደረግኩት ጥረት የለም። ከዚህ በሗላ ግን የራሴን ሕይወት በክብር ከማጥፋትና ለኢትዮጵያ ጀግኖችና ታሪክ ፀሐፊዎች ታላቅ ተምሳሌት ከመሆን ሌላ አማራጭ የለኝም። ጀግንነት ማለት በሁሉም መልክ ለጠላት አመች ሆኖ አለመገኘት ማለት ነዉ።… “በዚች የኢትዮጵያ ህዝብ የባሕር በርና ዓለም […]

Remarks by U.S. Ambassador Michael A. Raynor Honoring President John F. Kennedy’s Legacy in Supporting Youth Dire Dawa University, Ethiopia December 5, 2017

ADDIS ABABA, Ethiopia, December 6, 2017/APO Group/ — Remarks by U.S. Ambassador Michael A. Raynor Honoring President John F. Kennedy’s Legacy in Supporting Youth Dire Dawa University, Ethiopia December 5, 2017: Good afternoon everyone. I’m very excited and honored to be here today Thank you, Dr. Yitbarek, and Dire Dawa University, for supporting both this […]

Ethiopia: AfDB Approves $101m for Addis Ababa Power Project

By Kennedy Senelwa The African Development Bank (AfDB) has approved $101.46 million to finance the rehabilitation of Addis Ababa’s power infrastructure. A $86.26 million loan and $15.2 million grant from African Development Fund concession window will cover a part of cost of the Addis Ababa Transmission and Distribution System Rehabilitation and Upgrading Project (AATDRUP). AfDB […]

New Rumblings In The Horn Of Africa Over Ethiopia’s Grand Renaissance Dam

  by Tyler Durden Dec 6, 2017 3:30 AM Authored by Andrew Korybko via Oriental Review, Tensions are rising between Egypt and Ethiopia over the latter’s Grand Renaissance Dam. Cairo recently reiterated its longstanding position that it’s against Addis Ababa’s construction of this megaproject on the Blue Nile river through which it receives most of […]

Ethiopia Allegedly Spied on Security Researcher With Israel-Made Spyware

The digital rights watchdog Citizen Lab has exposed a new spyware company that sells surveillance technology to governments. Lorenzo Franceschi-Bicchierai Lorenzo Franceschi-Bicchierai Image: John Wollwerth/Shutterstock On March 30 of this year, Bill Marczak woke up and checked his email. His eyes immediately spotted something suspicious in his inbox: a message about Ethiopia containing only a […]

ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ መማር ማስተማር ሥራቸው የመመለስ ፈተና

6 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ማዕረግ ሞላ (ሙሉ ስሟ ተቀይሯል) ተወልዳ ያደገችው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ ካሉ ወረዳዎች አንዱ እንደሆነ ትናገራለች፡፡ እናቷ ጠላ እየጠመቁና እየሸጡ በሚያገኙት ገቢ እንዳሳደጓት፣ አባቷ በሕይወት ቢኖሩም ከእናቷ ጋር ከመለያየታቸው ባሻገር ምንም ዓይነት ድጋፍ እንደማያደርጉላት ታስረዳለች፡፡ የእናቷን ውለታ ለመክፈል በማሰብም ለትምህርቷ ትኩረት በመስጠቷና በማጥናቷ ጥሩ ውጤት በማምጣት ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ

6 DECEMBER 2017 ዮሐንስ አንበርብር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ የአገሪቱ ፓርላማ አባል በሆኑት አብደልሃሚድ ከማል አነሳሽነት የተጀመረው የተቃውሞ መግለጫ ላይ ሌሎች 18 የፓርላማው ተወካዮች እንደፈረሙ፣ የተቃውሞ መግለጫውም ለፓርላማው አፈ ጉባዔ  አሊ አብደል አል እንደቀረበ […]

የጅቡቲ ወደብ አገልግሎት ዋጋ የ45 በመቶ ጭማሪ ተደረገበት

የጅቡቲ የደረቅ ወደብ 6 December 2017 ብርሃኑ ፈቃደ የጅቡቲ ደረቅ ወደብ አስተዳደር በሁሉም የወደብ አገልግሎቶቹ ላይ የ45 በመቶ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዋጋ ጭማሪ የተረደገባቸው አገልግሎቶች የጠቅላላ ካርጎ፣ የደረቅ ወደብና የተሽከርካሪዎች አገልግሎትን ያካትታሉ፡፡ የጅቡቲ የደረቅ ወደብ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዋሂብ ዳሂር ኤደን ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ፣ የዋጋ ማስተካከያዎቹ የተደረጉት ከአንድ ሳምንት በፊት በጅቡቲ መንግሥት ውሳኔ መሠረት […]

ሰማያዊ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” የሚል ህዝባዊ ውይይት ያካሂዳል

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ *ፖለቲካዊ ችግሮች    *የፌደራሊዝም አደረጃጀት    *የሃይማኖት ተቋማት ሚና *ምሁራን፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ይሣተፋሉ *ህዝባዊ ውይይቱ ለአንድ ወር የሚዘልቅ ነው ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” በሚል መሪ አጀንዳ በአዲስ አበባ ለአንድ ወር የሚዘልቅ አለማቀፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱን በተለይ ለአዲስ አድማስ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር […]