Ethiopia Allegedly Spied on Security Researcher With Israel-Made Spyware

The digital rights watchdog Citizen Lab has exposed a new spyware company that sells surveillance technology to governments. Lorenzo Franceschi-Bicchierai Lorenzo Franceschi-Bicchierai Image: John Wollwerth/Shutterstock On March 30 of this year, Bill Marczak woke up and checked his email. His eyes immediately spotted something suspicious in his inbox: a message about Ethiopia containing only a […]

ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ መማር ማስተማር ሥራቸው የመመለስ ፈተና

6 December 2017 ዘመኑ ተናኘ ማዕረግ ሞላ (ሙሉ ስሟ ተቀይሯል) ተወልዳ ያደገችው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ ካሉ ወረዳዎች አንዱ እንደሆነ ትናገራለች፡፡ እናቷ ጠላ እየጠመቁና እየሸጡ በሚያገኙት ገቢ እንዳሳደጓት፣ አባቷ በሕይወት ቢኖሩም ከእናቷ ጋር ከመለያየታቸው ባሻገር ምንም ዓይነት ድጋፍ እንደማያደርጉላት ታስረዳለች፡፡ የእናቷን ውለታ ለመክፈል በማሰብም ለትምህርቷ ትኩረት በመስጠቷና በማጥናቷ ጥሩ ውጤት በማምጣት ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብፅ የሚያደርጉትን ንግግር ለማሰናከል የግብፅ ፓርላማ አባላት ፊርማ እያሰባሰቡ መሆኑ ተሰማ

6 DECEMBER 2017 ዮሐንስ አንበርብር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በግብፅ ፓርላማ ተገኝተው ለአገሪቱ ሕዝብና ለፓርላማ አባላት ንግግር እንዲያደርጉ የተያዘውን ፕሮግራም ለማስቆም፣ የግብፅ ፓርላማ ተወካዮች የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰባቸውን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ የአገሪቱ ፓርላማ አባል በሆኑት አብደልሃሚድ ከማል አነሳሽነት የተጀመረው የተቃውሞ መግለጫ ላይ ሌሎች 18 የፓርላማው ተወካዮች እንደፈረሙ፣ የተቃውሞ መግለጫውም ለፓርላማው አፈ ጉባዔ  አሊ አብደል አል እንደቀረበ […]

የጅቡቲ ወደብ አገልግሎት ዋጋ የ45 በመቶ ጭማሪ ተደረገበት

የጅቡቲ የደረቅ ወደብ 6 December 2017 ብርሃኑ ፈቃደ የጅቡቲ ደረቅ ወደብ አስተዳደር በሁሉም የወደብ አገልግሎቶቹ ላይ የ45 በመቶ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዋጋ ጭማሪ የተረደገባቸው አገልግሎቶች የጠቅላላ ካርጎ፣ የደረቅ ወደብና የተሽከርካሪዎች አገልግሎትን ያካትታሉ፡፡ የጅቡቲ የደረቅ ወደብ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዋሂብ ዳሂር ኤደን ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ፣ የዋጋ ማስተካከያዎቹ የተደረጉት ከአንድ ሳምንት በፊት በጅቡቲ መንግሥት ውሳኔ መሠረት […]

ሰማያዊ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” የሚል ህዝባዊ ውይይት ያካሂዳል

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ *ፖለቲካዊ ችግሮች    *የፌደራሊዝም አደረጃጀት    *የሃይማኖት ተቋማት ሚና *ምሁራን፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ይሣተፋሉ *ህዝባዊ ውይይቱ ለአንድ ወር የሚዘልቅ ነው ተብሏል ሰማያዊ ፓርቲ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት!” በሚል መሪ አጀንዳ በአዲስ አበባ ለአንድ ወር የሚዘልቅ አለማቀፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማዘጋጀቱን በተለይ ለአዲስ አድማስ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር […]

የህወሓት ግምገማ፣ ሹም ሽርና ራስን ውንጀላ

Sunday, 03 December 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ “አመራሩ በቀጣይነት የሚመራ ብቁ ሃይል እንዳይፈጠር እንቅፋት ሆኗል” የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ለስድስት ሳምንታት ረዥም ስብሰባና ግምገማ ካደረገ በኋላ አመራሩን ክፉኛ የሚተችና የሚወነጅል የአቋም መግለጫ አውጥቷል፡፡ “- አመራሩ የሃሳብና የተግባር አንድነት የጎደለው፣ ፀረ ዴሞክራቴክ ተግባርና አስተሳሰብ ውስጥ በስፋት የተነከረ፣ በተልዕኮ ዙርያ በመተጋገልና በመርህ ላይ የተመሰረተ አመራር የማይሰጥ፣ህዝብንና […]

መፍትሄ ያልተገኘለት የሞያሌ ጉዳይ…

6 ዲሴምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫበሞያሌ ከተማ ቻሙክ ቀበሌ የሚገኙ ብዙ ቤቶች ተቃጥለዋል የሞያሌ ነዋሪዎች በፍርሃት እና በሽብር መኖር ከጀመሩ ረዥም ጊዜያት ተቆጥረዋል። ሊያድግ እና ሃገሪቱን ሊጠቅማት የሚገባው የድንበር ከተማዋ ኢኮኖሚ ከመጎዳት ባለፈ ችግር ውስጥ ገብቷል። በቅርቡም ህዳር 12/2010 ጸሃይዋ ገና ብቅ ከማለቷ ነበር ኢትዮጵያን ከኬንያ በሚያገናኘው ዋና መንገድ ላይ በሶማሌ እና ኦሮሞ ወጣቶች መካከል […]

Ethiopia: New Spate of Abusive Surveillance

    December 6, 2017 1:01AM EST Spyware Industry Needs Regulation Ethiopian authorities have carried out a renewed campaign of malware attacks, abusing commercial spyware to monitor government critics abroad, Human Rights Watch said today. The government should immediately cease digital attacks on activists and independent voices, while spyware companies should be far more closely […]

የህወሓት ፖለቲካ ክስረት እና የሱዳን ጦር ድንበር መዝለል፤ የአዲሱ ስልት ሕዝብን በጦርነት መማገድ

    December 6, 2017 00:54 መንግስቱ ሙሴ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ የተከሰተው የሱዳን ጦር ድንበር ጥሶ መግባትን አስመልክቶ የሚዘዋወር ሹክሹክታ ነው። ሱዳናዋያን የኢትዮጵያን ድንበር መጣስን አስመልክቶ የመጀምሪያ እንዳልሆነ ሁሉ በአካባቢው የሚኖሩ ዜጎች የሱዳን ጦር ድንበር መጣስን አስመልክቶ አቤቱታ እያሰሙ ነው የሚል ዜና እየደረሰን ነው። በዚህ በማህበራዊ ሚዲያ እንዳየነው የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባትን […]

አሁንም ኢትዮጵያ ዜጎቿን በመሰለል ተከሳለች

ቢቢሲ  –  አማርኛን ለመቃኘት Image copyright THINKSTOCK የኢትዮጵያ መንግሥት የገዛ ዜጎቹ ላያ የበይነ መረብ (ኢንተርኔት) ስለላ እያደረገ ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች የተሰኘው የመብት ተሟጋች ድርጅት ወቀሰ። የፖለቲካ መብት ተሟጋቾች እና ነፃ ድምፆች ላይ የሚያደርገውን ስለላም እንዲያቆም ድርጅቱ አሳስቧል። ኅዳር 27/2010 የወጣው ሪፖርት እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መብት ተሟጋቾችና ተቃዋሚ አካላት ላይ ስለላ እያደረገ እንደሆነ […]