Libya migrants: Emergency evacuation operation agreed

30 November 2017 Reuters Migrants are put in dire detention camps after getting stuck in Libya while trying to reach Europe An urgent evacuation plan has been devised for migrants facing abuse in Libyan detention camps. It was drawn up at an African Union-European Union summit in Ivory Coast. Libya’s UN-backed administration joined the agreement, […]
Nigeria’s Buhari vows to fly home stranded migrants

29 November 2017 Nigerian migrants stranded in Libya and elsewhere will be bought home, President Muhammadu Buhari has said. The decision comes after the emergence of footage showing migrants being sold at slave auctions in Libya. Mr Buhari said they were being treated like goats, and vowed to do everything possible to prevent more Nigerians […]
A response to an article written by Ato Berhane Kahsay that appeared on Tigrai online (Tentag Tegley)

November 30, 2017 16:18 The following is a response to an article written by Ato Berhane Kahsay that appeared on Tigrai online on November 21,2017 entitled “Woyane Tigrai: 60,000 reasons for an immediate and Comprehensive overhaul” Ato Berhane says that “TPLF has finally come to its senses” and by stating his view this way, admits […]
ህውሃት የጭን ቁስል የሆነባትን ኦህዴድን ለመቋቋም ስትራቴጅ የተዋሰች ትመስላለች (ቬሮኒካ መላኩ)

30/11/2017 በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የ KGB ስውር እጅ መቋቋም ያስቸገራት አሜሪካ ታዋቂ ምሁሮቿን ሰብስባ መላ ስታፈላልግ ታዋቂው የዬል ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር Dulles ለአሜሪካ መንግስት አንድ ምክር ቢጤ እንደሚከተለው በማለት ጣል አደረገ << The government has to “fight fire with fire,” and then The CIA, by implication, had to model itself upon the Soviet State Security Service, […]
በራስ መተማመንና ፅናት ያለው የኢትዮጵያን መፃኢ እድል ይወስናል (ያሬድ ጥበቡ)

30/11/2017 አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ በኢህዴን/ብአዴን 37ኛ አመት በአል ላይ ያደረገው ንግግር ሊደመጥ የሚገባው ነው ። ይህን በአል የምናከብረው ያለፈውን ለመዘከር ብቻ ሳይሆን የተቀበልነውን አደራ ትልቅነትና ይህንንም ለመወጣት መክፈል ስለሚኖርብን መስዋእትነት ለማሰላሰልም ጭምር ነው በሚል መልእክት “ኢህዴን/ብአዴን እህት ድርጅቴ ሳይሆን የራሴም ድርጅት ጭምር ነው” በማለት እንዴት ከድርጅቱ አራተኛ አመት በአል ጀምሮ በውስጡ እንደታገለበት ዘክሯል ። […]
ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም Vs ታማኝ በየነ (ዳንኤል ሺበሺ)

30/11/2017 አትጠራጠሩ! አሁንም እየሆነ እንዳለው ሁሉ፤ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ዓለም ሁሉ ወደ እርሳቸው፤ ወደ እነርሱ ሀሳብ ይገሰግሳል!! ከጋሽ መስፍን ወ/ማርያም ጋር በመኖሪያ ቤታቸው በሞቀ ጨዋታ ላይ ነን፡፡ ያቺ የምወዳት ቡናዬ እየተቆላች አልፎ አልፎ አይኖቼ ወደ ሲኒዩ ያማትራል፤ አብዘኛው ቀልቤ ግን ከርሳቸው ጋር ነበር፡፡ ስለጤናቸው ሁኔታ ጥየቃ፣ ቀልዱ ፣ ትረባው ነቆራው … ቀጥሏል፡፡ […]
‹‹ልማታዊ መንግስት ነን ኒዎ ሊብራሊዝምን እንቃወማለን›› ይሉናል (ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ)

30/11/2017 ‹‹…..ራዲዮና ኢቲቪው የእነሱ ነው፤ አዋጅና መመሪያ የሚጥልብን ፓርላማ የእነሱ ነው፡፡ አዋጅ ጣሳችሁ፣ አሸበራችሁ፣ እያለ የሚይዘን ፖሊስ የእነሱ ነው፤ ከፖሊሶቹ ተቀብሎ የሚፈርድብን ፍርድ ቤት የነሱ ነው፡፡ ያለ ወንጀሉ ተከስሶ የሚፈረድበት ዜጋ እሱ ራሱ የራሱ አይደለም፡፡ ራሳችንም የእነሱ ነን፡፡ የእኛ የሆነው ተስፋችን ብቻ ነው! ለሀገራችንና ለወገናችን ያለንን ብሩህ ተስፋ ምንም ሊያስረው አይችልም……>> የማያዳምጥና የማያነብ መንግስት […]
ሕወሐት የነደፈው ፍኖተ ካርታ (road map) ኢትዮጵያን ወደየት ይወስዳታል? | ከይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)

November 30, 2017 ሕወሐት ከመቀሌው ስብሰባ አንድ የተግባር ማስፈፀሚያ ማለትም “በታላቁ መሪያችን መለስ ዜናዊ ባለቤት ታጋይ አዜብ መስፍን ላይ የጨከነ ድርጅት ለጠባብና ትምክሕት ኃይሎች አይንበረከክም” የሚል መፈክር ይዞ የመጣ ይመስላል፡፡ የሕወሐትን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አጠቃላይ ይዘት ስንገመግመው እኩል ለጋራ ዓላማ የታገሉ ሰዎች ጊዜ በሄደ ቁጥር አሁን ባላቸው አኗኗር፣የስልጣን ቦታ፣ተሰሚነት፣የጥቅም ትስስር፣የወንዝ ልጅነትና አምቻ ጋብቻ እና አጠቃላይ […]
የፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና የአቻምየለህ ታምሩ ውይይት ክፍል 2

November 30, 2017 የፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ እና የአቻምየለህ ታምሩ ውይይት ክፍል 2
New heavy truck, trailer factory in Ethiopia

30 Nov 2017 | A factory that produces trailers, semi-trailers and Sinotrucks (Power and Chassis) and fuel tankers was inaugurated recently in the presence of senior officials and various dignitaries. © gjee via 123RF According to the owner and managing director of the factory, Nebiyou Assefa, N.A metal industry and engineering has invested a total of […]