የአቦይና ራዕይ ቡድኖች በመቀለ ባደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲያጠናቅቁ | ኦህዴድና ብአዴን 1ኛና 2ኛ ሆነው ወደ ቀጣዮ ዙር አልፈዋል

November 29, 2017 ከስዩም ተሾመ በአንድ በኩል ምርጫውን በማራዘም እስከ ቀጣዩ ጉባኤ ህወሓት በም/ሊቀመንበሩ ዶ/ር #ደብረፂዮን እየተመራ ለማስቀጠል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወ/ሮ ፈትለወርቅን (#ሞንጆሪኖን) የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ለመሾም ሲደረግ የነበረው የህወሓት ጨዋታ #በአቻ_ውጤት ተጠናቋል፡፡ በመጀመሪያው ግማሽ ጎል ያስቆጠረው #የአቦይ_ቡድን በሁለተኛው አጋማሽ ባደረገው የመከላከል ጨዋታ ሞንጆሪኖን ከዋና ሊቀመንበርነት ወደ ምክትል ሊቀመንበርነት በማውረድ ነጥብ ጥሏል፡፡ በሁለተኛ አጋማሽ […]
“የትግራይ ሕዝብ የሥርዓቱ ተጠቂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለም!” (አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር)

29/11/2017 *አባይ ወልዱን ከስልጣን ለማስወገድ፤ ከስብሀት ነጋ ጋር በመሆን ትልቁን ሚና የተጫወቱት፤ የአሁኗ ህወሀት እጩ ሊቀመንበር፤ የፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር(ሞንጆሪኖ) ወንድም፤ የስብሀት ነጋ የወንድም ልጅ፤ በኢትዮጲያ 3ኛው ሀብታም የሚባሉት፤ አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር ናቸው። ከብዙ በጥቂቱ፤ . . . የራያ ቢራ ትልቁ ድርሻ የሳቸው ነው። ለአፍሪካ መንግሥታት ትላልቅ የሲቪል ሄሊኮፕተሮችን ይሸጣሉ። የህክምና መሳሪያዎችን ያቀርባሉ።“ዳዊት ጎልድ ማይንኒግ” እና “ሜዲካል ፋርማ” የተባሉ […]
ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” (ስዩም ተሾመ)

29/11/2017 የቱንም ቋንቋ ብንናገርና ከየትኛውም ጎሳ ብንመጣ ህልማችን ለሁሉም ኬኒያውያን የምትመች የተባበረች አንዲት ሀገር መፍጠር ነው!” “ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” ዛሬ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ይህን ሲናገሩ ሀይለማሪያም በዚያ ነበሩ። ዛሬ የምስራቅ አፍሪካዋ ብቸኛ የዴሞክራሲ መገለጫ ተብላ የምትሞካሸው በተለይም አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለዜጎቿ በማስተዋወቅና በአንጻራዊ የሚዲያ ነጻነት የምትታወቀው ኬኒያ የነጻነት አርበኛ የጆሞ […]
የአዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ ይወስናል | ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው (ሪፖርተር)

November 29, 2017 ዮሐንስ አንበርብር (ሪፖርተር) የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጉዳይ ላይ፣ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ የመጨረሻውን ውሳኔ እንደሚሰጥ ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት ወ/ሮ አዜብ መስፍን እንዲታገዱ የተወሰነው በአሁኑ ወቅት ግምገማ እያደረገ በሚገኘው የፓርቲው ማዕከላዊ […]
ጊንጥ አና ጊንጠኞች! – ዳንኤል ክብረት

November 28, 2017 – ቆንጅት ስጦታው ሙኃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት – ብዙ ጊዜ ጊንጥ የሚለውን ቃል ስሰማ ብዙም ትኩረት አልሰጠውም ነበር ዛሬ ግን ጊንጥ አሪፍ ነገር አስተማረኝ፡፡ ይህንን እንድል ያስገደደኝ የዛሬው ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አጭር ታሪክ ነው ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡ አንድ ሽማግሌ ውሃ ውስጥ ሊሰምጥ ያለ ጊንጥ ያዩና ሊያድኑት ይፈልጋሉ፡፡ ከዚያም ጊንጡን ከውሃው […]
በወ/ሮ አዜብ መስፍን ዕግድ ላይ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚወስን ተጠቆመ

27 November 2017 ዮሐንስ አንበርብር ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ዓለም ገብረዋህድ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ናቸው የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) በማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው ጥልቅ ግምገማ ከሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ለጊዜው ታግደው እንዲቆዩ በተደረጉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ጉዳይ ላይ፣ የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ የመጨረሻውን ውሳኔ እንደሚሰጥ ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮች እንደገለጹት ወ/ሮ አዜብ […]
የሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎችን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ

29 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ከወራት በፊት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ኃይል፣ አዲስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራው የፌዴራል ግብረ ኃይል ቅዳሜ ኅዳር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የሶማሌ ክልል በግጭቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋል ባለመቻሉ፣ ተባባሪ ያልነበሩ አመራሮች ላይ […]
In Myanmar, Pope Francis Calls for Peace Without Saying ‘Rohingya’

’ By JASON HOROWITZ NOV. 28, 2017 Pope Francis arriving in Naypyidaw, Myanmar’s capital, on Tuesday. In a speech, he gave carefully worded remarks that sought to depict religious differences as a source of enrichment. Vatican press office, via Agence France-Presse — Getty Images NAYPYIDAW, Myanmar — Since his election in 2013, Pope Francis has constantly […]
ስማችሁ የለም – በዲ/ን ዳንኤል ክብረት

November 28, 2017 ስማችሁ የለም – በዲ/ን ዳንኤል ክብረት
Professor Ezekiel Gebissa’s Deliberate Misinformation – Matebu Benti, Ph.D

November 28, 2017 16:51 By Matebu Benti, Ph.D. I have written this comment after watching the speech made by Professor Ezekiel Gebissa of Kettering University. He spoke to a certain group of Americans at an event organized in Minneapolis by Oromo Voices Group. Professor Ezekiel Gebissa is among the individuals, as they often tell the […]
