የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ ፍካሬ ዜና: ወያኔ የእርስ በእርስ ግጭቶችን በመቆስቆስ ግጭቶችን እያራገበ መሆኑ ተጋለጠ * የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቁጥር እየተመናመነ መሆኑ ተነገረ

November 20, 2017 የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ ፍካሬ ዜና ህዳር 10 ቀን 2010 ዓ.ም #ወያኔ የእርስ በእርስ ግጭቶችን በመቆስቆስ ግጭቶችን እያራገበ መሆኑ ተጋለጠ ▪ በሐረር የተከሰተው ግጭትን ተከትሎ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ወያኔ-ህወሀት ሆን ብሎ ውስጥ ውስጡን ባሰለጠናቸው ካድሬዎች ግጭት እያቀጣጠለ ሲሆን በሕዝቡ አርቆ አስተዋይነት እየከሸፉ መሆናቸው እየታየ ነው፡፡ በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት በዝዋይ ኦሮሞዎችንና […]

ኢትዮጵያ በየካቲት 1966 ዓም እና በመስከረም 2010 ዓም መካከል ያለፈው ስህተት እንዳይደገም፤ ምን መደረግ አለበት ?

ከአያሌ ዘመናት የግፍ አገዛዝ በኋላ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ ገዥዎቹን፤ ያለ ማንም ርዳታ በገዛ እጁ ከሥልጣን ያወረደበት ዘመን 1966 ዓም ነው ። ይኽንን ድል የተቀዳጀው ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ሁሉም ዜጋ ተባብሮ በአንድ ላይ በመቆሙ ነበር ። ይኽ የጋራ ሀገራዊ ድል የተገኘው፤በጎሣ፤ በቋንቋ ፤ በሃይማኖትና በርዕዮት ሳይከፋፈል፤በአንድ ልሳን በመጮኽ፤ በአንድ ልብ በማመንና፤ አንድ ራዕይ በማየት መሆኑ […]

​አቶ ማሙሸት አማረ  ዐቃቤ ሕግ  ባቀረበባቸው  የሰነድ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ትችት

By ሳተናው November 20, 2017 06:56 “በደህንነት ሪፖርቱ ተዘጋጀ የተባለው፣ ተከሳሽ ሲጠቀምባቸው ነበሩ የተባሉ ሰባት የሚደርሱ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥሮች ተጠልፈዋል በሚል ነው፤ ነገር ግን እነዚህ በማስረጃነት ቀረቡ የተባሉት ስልክ ቁጥሮች በእርግጥም በተከሳሽ ስም ስለመመዝገባቸው ከኢትዩ-ቴሌኮም ጋር የተደረገ የደንበኝነት ውል ማስረጃ አልቀረበም፣ የማን እንደሆኑም አይታወቅም፣ ይበልጡኑ ደግሞ፣ የደህንነቱ ሪፖርቱ ከምክንያታዊ ጥርጣሬ የጸዳ ሆኖ ትክክለኛ ፍትህ መስጠት […]

የኦሮማራ ጥምረት የህወሃትን አፓርታይድ ለማስወገድ ነው! ( ስዩም ተሾመ )

November 20, 2017 07:28 ከህወሃት ባለስልጣናት እንደ አቦይ ስብሃት የሚገርመኝ ሰው የለም፡፡ ሰውዬው ፊት-ለፊት ስለሚናገሩ ግልፅነታቸው ይመቸኛል፡፡ ነገር ግን፣ በግልፅነታቸው ውስጥ ቅጥ-ያጣው የህወሃት ግብዝነት ስለሚንፀባረቅ ንግግራቸው ያበሳጨኛል፡፡ ለምሳሌ ትላንት በጎንደር በተካሄደው ስብሰባ ላይ “…ከኦሮሞ ጋር ለምን ግንኙነት መሰረታችሁ? አላማው ምን ነበር? ምንስ ታስቦ ነው? አሁንም ብታስረዱን…” ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ ይህን ማለታቸው የእሮማራ ጥምረት ለህዋህቶች ምን ያህል […]

የጉናው ሰው!! አንዱዓለም አራጌ ማነው?

By ሳተናው November 20, 2017 08:10 የትውልድ አካባቢና የልጅነት ጊዜ አቶ አንዱዓለም አራጌ በጎንደር ክ/ሀገር በደብረታቦር አውራጃ በፋርጣ ወረዳ ጉና ተራራ ሥር ወይንም ግርጌ ክምር ድንጋይ ከተባለ ቦታ በ65 ዓ.ም ጥቅምት 25 ቀን ተወለደ፡፡ የኢትዮጵያ አብዮት ሊፈነዳ ሁለት ዓመት ሲቀረው በምጥ ዋዜማ ማለት ነው፡፡ “ሰው አካባቢውን ይመስላል” እንደሚባለው አንዱዓለም አራጌ በክ/ሀገሩ ከራስ ዳሽን ተራራ ቀጥሎ በሁለተኛ […]

 የምመኘው በአንድነታችን ተዋደንና ተከባብረን በኢትዮጵያዊነታችን እንድንኖር ነው-BBC

20 ኖቬምበር 2017 አጭር የምስል መግለጫዶር ፍቃዱ ከበደ በሥራ ገባታ ላይ ስሜ ፍቃዱ ከበደ ይባላል አሁን ወዳለሁባት ከተማ ከመምጣቴ በፊት ለ14 ዓመታት ያህል ተሰድጄ በመጣሁባት በፊንላንዷ ሄልሲንኪ ከተማ እኖር ነበር። በዩክሬን ክሪም በተሰኘው የሕክምና ተቋም የሕክምና ሳይንስ ብማርም የትምህርት ማስረጃዬ በፊንላንድ ሕጋዊ እንዲሆን ያደረኩትም ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ነበር። ከዚያም ለልጆቻችን የተሻለ የትምህርትም ሆነ ማሕበራዊ […]

በጀርባቸው የሚተኙ ነፍሰጡሮች ልጃቸው ሞቶ የመወለድን ዕድል በእጥፍ ይጨምራሉ -BBC

ሴቶች በመጨረሻ እርግዝናቸው ሶስት ወራት ፅንሱ ሞቶ እንዳይወለድ በጎን በኩል መተኛት እንዳለባቸው አዳዲስ ጥናቶች እያሳዩ ነው። በአንድ ሺ እርጉዞች በመጨረሻ እርግዝናቸው ወቅት በተደረገ ጥናት በጀርባቸው መተኛታቸው ፅንሱ ሞቶ የመወለዱን አደጋ እጥፍ እንደሆነ ያሳያሉ። ይህ ጥናትም 291 ሞተው የተወለዱ ፅንሶችንና 735 በህይወት የተወለዱ ፅንሶች ላይ ምርምር አድርጓል። ተመራማሪዎቹ የእርጉዝ ሴቶች አተኛኝ ለፅንሳቸው ደህንነት በጣም ጠቃሚ እንደሆነና […]

Robert Mugabe, in Speech to Zimbabwe, Refuses to Say if He Will Resign

The New York Times By JEFFREY MOYONOV. 19, 2017   https://www.nytimes.com/video https://www.nytimes.com/video   Video Mugabe Addresses Zimbabwe In a 20-minute speech to the African nation on Sunday night, President Robert G. Mugabe, flanked by members of the military, refused to say whether he would resign after nearly 40 years in power. By ZBC and THE […]

“በእኔ ዕይታ የአፈጻጸም ክፍተት ካልሆነ በስተቀር የፌዴራል ሥርዓቱ ችግር አላመጣም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

    (ሰለሞን ጐሹ)   ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም. እስከ 1993 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ርዕሰ ብሔር ወይም ፕሬዚዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት በሽግግሩ ጊዜ በመጀመርያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በኋላ የማስታወቂያ ሚኒስትር፣ እንዲሁም ጎን ለጎን የፓርላማ አባል ነበሩ። ከ1984 ዓ.ም. እስከ 1987 ዓ.ም. ሥራ ላይ የነበረውና የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥትን ያረቀቀው የሕገ መንግሥት አርቃቂ ኮሚሽንም አባል ነበሩ። […]

በጀርመን ሀገር ለታተመው ለዚህ ለአዲሱ የመፅሐፍ ቅዱስ የትጉም ስራ አክብሮት ቢኖረኝም ኢትዮጵያ በሚለው ፋንታ በኩሽ መተካቱ አልስማማበትም

November 19, 2017 mhare ለዚህም ምክንያቶቼ እንደሚከተለው ይሆናል:- ኢትዯጵያ መሆን አለበት ብሎ ሊያሳምን የሚያስችል መረጃ ሳይኖር ቀርቶ ሳይሆን ኢትዮጵያ መሆን አለበት በሚለው ለሚቀርበው መረጃ ላለመቀበል ጭምር ሊሆን ይችላል የሚል ስጋትን እጋራለው:: ይሁን እና በአለም ላይ አብዛኛው ምሁራኖች እንደሚስማሙት ከሆነ ከየትኛውም ጥናታዊ ፅሑፎች፣ መፅሐፍቶ እና ስያሜዎች ጭምር ከመፃፋቸው በፊት ቅድመ ሐሳብ ወይም ፍላጎት (Presupposition) እንዳለ ይታመናል:: […]