ጎሠኛነት በባዶ ሜዳ (መስፍን ወልደ ማርያም)

November 19, 2017 07:56 ኅዳር 2009 በተለያዩ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሚደረገው ውይይትና ክርክር እንደተጠናቀቀ ተቆትሮ የአማራና የኦሮሞ ጎሠኛነት ትልቁ አንገብጋቢ ጉዳይ እየሆነ ነው፤ (ስለኢትዮጵያ ለማያውቅ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ ከጠሩና ከጸዱ አማራና ኦሮሞዎች በቀር በአገሪቱ ውስጥ ሌላ ሰው ያለ አይመስልም!) ጎሠኛነት ጉዳያችን ያልሆነው ኢትዮጵያውያን የዳር ተመልካች መሆኑ እየሰለቸን ነው፤ ምንም እንኳን አማራና ኦሮሞ የተባሎት […]
Prof. Mammo Muchie & Prof. Richard Shambare on Africa and Dr. Mugabe

November 19, 2017 08:36 https://youtu.be/bF2YiZJMqIo Prof. Mammo Muchie & Prof. Richard Shambare on Africa and Dr. Mugabe
ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማደራደር የተነሳው የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበር ፕሬዚዳንት ኤርትራ እንዳይገቡ ታገዱ

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማደራደር የተነሳው የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበር ፕሬዚዳንት ኤርትራ እንዳይገቡ ታገዱ 19 November 2017 ዘመኑ ተናኘ ኢትዮጵያና ኤርትራን ለማደራደር የተነሳው የምሥራቅ አፍሪካ የካቶሊክ ጳጳሳት ጉባዔዎች ማኅበር (አሜሰያ) /Association of Member Episcopal Conferences in Eastern Africa (AMECEA)/፣ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ሱራፌል ኤርትራ […]
አቶ ግርማ ሰይፉ፤ በወቅታዊ ፖለቲካ ዙሪያ-አዲስ አድማስ

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ • እዚህ መ ተንፈስ ካልተቻለ፣ ነፃ ሀገር መምረጥና እዚያ መ ተንፈሱ ሰብአዊ ነው • የፓርቲዎች ዓላማ መሆን ያለበት፣ ተተኪ መሪዎችን ማፍራት ነው • የሀገራችን ጉዳይ ያገባናል የምንል ሰዎች ተሰባስበን ልንወያይ ይገባል • አሁንም የተሻለ የፌደራል ስርዓት መገንባት የሚቻልበት ዕድል አለ በቅርቡ “የተከበሩት!” የተሰኘ በተወካዮች ም/ቤት (ፓርላማ) […]
በውጥረት የሰነበተው የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መልቀቂያ ጠየቁ – አዲስ አድማስ

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ በዩኒቨርሲቲው በተፈጠረ ውጥረት ተማሪዎች ከግቢው እየወጡ ነው ከትግራይ ክልል የመጡ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ለሣምንታት በውጥረት የሰነበተው የመቱ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት፣ የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡ ሲሆን ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው ተብሏል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በበኩሉ፤ ተማሪዎች ተረጋግተው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ከሦስት ሣምንት […]
በዝዋይ በተከሰተ ግጭት ህይወት ጠፍቷል፣ በርካቶች ተፈናቅለዋል

Sunday, 19 November 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ በዝዋይ ከተማ የግለሰቦችን ጠብ ተከትሎ፣ ወደ ብሄር ባመራ ግጭት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ህይወት የጠፋ ሲሆን ከ480 በላይ የሚሆኑ የወላይታ ተወላጆች መፈናቀላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በበኩሉ፤ ጉዳዩ በህግ እንዲጣራና አጥፊዎች ለህግ እንዲቀርቡ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል፡፡ ባለፈው ሰኞ ህዳር 4 ቀን 2010 ዓ.ም […]
ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ ለምን የለም?

19 November 2017 አንባቢ በገነት ዓለሙ በየጊዜው አዲስ የሚመስለውና ያረጀ ያፈጀ፣ ነባር መድኃኒት የሚታዘዝለት፣ አዳዲስ ሐኪም የሚሰየምለት የአገራችን ሕመም ‹‹ዴሞክራሲ››ያችን መልክ ብቻ በመሆኑ የመጣ ነው፡፡ ዴሞክራሲንና ዴሞክራሲያዊነትን ከስም ጌጡ ይልቅ እስትንፋሱ ያደረገ ሥርዓት መገንባት ባለመቻላችን ነው፡፡ ዴሞክራሲው መልክና የስም ጌጥ ብቻ ሊሆን የቻለውም ከሁሉም በላይና በዋነኛነት ከቡድንና ከፓርቲ ፖለቲካ ገለልተኛ አውታራዊ ሥሮች ስለሌሉት፣ በተለይም ደግሞ […]
አማራ የአብርሐምን ልጅ ይስሃቅን የሚተካ የመስዋዕት ጭዳ በግ አይደለም!

(በሃያሬ ተንለሱ) 1. አማራና ኢትዮጵያዊነት አማራነት የኢትዮጵያ መሠረት ሆነው ኢትዮጵያን ላቆሙ፣ በፀረ-ቅኝ ግዛት ተጋድሎ አውሮፓውያንን ካሰማሩዋቸው የውጭና ሃገር በቀል ባንዳዎችን ድል በመምታት ሃፍረትን ያከናነቡ፣ ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተምሳሌ ለሆኑ፣ ከባርነት ስሜትና የአይምሮ አጎብዳጅነት ነፃ የሆኑ ህዝቦች መለያ በመሆን በኢትዮጵያዊነታቸው ለሚኮሩ ለጀግኖቹ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ሁሉ የተሠጠ የክብር ስም ነው። አማራነት የጀግኖቹ እምዬ ሚኒሊክ፣ ጣይቱ ቡጡል፣ […]
በህወሀት አርያና አምሳል የተፈጠረው ብአዴን ለአማራ ሊቆም አለመቻሉ

(ምስጋናው አንዱዓለም) —– ብአዴን የአማራ ብሄረተኛነትን ሲዋጋ መክረሙን እና ስኬታማ ስራ ማድረጉንም 37ኛው አመት በአሉ አዲስ አበባ መናገሩን በማስመልከት ከዚህ ቀደም የዘጋነው አጀንዳ ላይ አንድ ድንጋይ ለመወርወር ያህል የሚከተለው ጽሁፍ ሰፍሯል። —– ስለ ብአዴን ስንጽፍ ከድምዳሜ ተነስተን ነው። ብአዴን አማራን የማይወክል፤ የአማራነት ስሜት የሌለው፤ ለአማራ ጥላቻ እንጅ ፍቅር የሌለው፤ የወያኔ-ትግሬ ጭቃሹም ነው። ከዚህ መደምደሚያ […]
አህመዲን ጀበል ያቺን ሰዓት! (ክፍል 1 እና 2) [ሃብታሙ አያሌው]

16/11/2017 ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በፅኑ መታመሙን ስሰማ ልቤ በእጅጉ አዘነ። ፎቶውን ሳየው ትላንት የማውቀው አህመዲንን በአይነ ህሊናዬ አስታውሼ ስሜቴ ምስቅልቅል አለ። ወዲያው ጣቶቼ ከህሊና ጓዳ ትዕዛዝ ደርሷቸው ይፅፉ ጀመር። የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ወህኒ ቤት በተጋዙ ጊዜ እኔ በእስር አልነበርኩምና ለጥየቃ ወደ ወህኒ ቤቱ አቀናሁ። ቂሊንጦ ዞን 1 አብዛኛውን የኮሚቴውን አባላት አግኝቼ ዘየርኳቸው፤ ከዚያም […]
