Egypt’s Nile water share a ‘matter of life or death,’ says Sisi after Ethiopia dam negotiations stalemate

Ahram Online , Saturday 18 Nov 2017 Egyptian President Abdel Fattah El-Sisi during a televised talk during an inauguration of MENA’s largest farm in Kafr El-Sheikh (Photo: Al-Ahram) Related Egypt’s Sisi to meet with Ethiopian PM in December to discuss deadlock over dam studies Regional ministers fail to reach agreement on Ethiopian dam studies report […]
በህወሓት ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት እና የዝምድና አሰራር መኖሩን ፓርቲው ገለጸ-BBN

November 17, 2017 በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ውስጥ እርስ በእርስ የመጠቃቃት ሁኔታ እንዳለ ተገለጸ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በፓርቲው ውስጥ የዝምድና አሰራር መኖሩንም ፓርቲው ራሱ ተናግሯል፡፡ ረዥም ጊዜ የፈጀ ስብሰባ እያካሔደ ያለው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፣ በፓርቲው ውስጥ የተጠቀሱት አዝማሚያዎች መኖራቸውን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም ህወሓት ለሁለት መከፈሉ ሲነገር እንደነበር ይታወቃል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በስብሰባው ላይም ይህን ሀሳብ በሚያረጋግጥ መልኩ፣ […]
የጥሪ ድምጽ – ከሊቀ ማዕምራን አማረ እና ከቀሲስ አስተርአየ

November 18, 2017 | ጥቅምት 2009 ቀሲስ አስተርዕየ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የደረሰው ውድቀት ያሳሰባችሁ፤ ይህ ውድቀት ከመግባቱ በፊት የነበረውን የጥንቱን የጉባዔውን ትምህርት የተማራችሁ ወገኖች ይህች የጥሪ ድምጽ ትደረሳችሁ። ለዚህች ጥሪ ምክንያት የሆነን ሰሞኑን አባ ፋኑዔል ለሲኖዶሱ አቅርበው ባስወሰኑት፤ አባ መአዛም “ግእዝ እናውቃለን የምትሉ ሁሉ ተመልከቱት” እያሉ ያቀረቡት […]
የማለዳ ወግ … ለአህመዲን ህክምና ስጡት ፣ ፍቱትም !

November 18, 2017 * ፍትህ ለኡስታዝ አህመዲን ጀበል ! * በግፍ አስሮም ህክምና መንፈግ ለምን ? * ሀሳብን የደፈረው ጀግና … ! የወንድም ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን በእስር ላይ ህክምና መነፈጉን ከተለያዩ ምንጮች ለማረጋገጥ ችያለሁ ። በእስር ላይ ያሉ ወገኖችን በህገ መንግስትና በአለም አቀፍ ህግ የተደነገገ እየተጣሰባቸው ነው ። በህግ ስር ባለው ኡስታዝ አህመዲንና በብዙ ታሳሪዎች […]
በባህርዳር ዳግማዊ ዮሐንስ ሆቴል የቦንብ ጥቃት ደረሰ፤ለምን?

NOVEMBER 18, 2017 ሰው መርጦና ፈቅዶ ከሾመ፣ መልሶ ስለሚያወርድ ቅኑን ጠብቆ እንደሚቀጣ ያውቃልና ወደ አመጽና ግርግር አይሄድም። እኛ አገር ግን “እኔ ካልመራውህ ትፈርሳለህ፣ ትበተናለህ፣ ከእኔ ውጪ ሊመራህ የሚችል የለም። በስብሼም ቢሆን አማራጭህ እኔ ነኝ፤ በበሰበስኩ ቁጥር እስክታደስ ጠብቀኝ፤ እጣፈንታህ እኔ ነኝ …” የሚለው እሳቤ የትም አያደርስምና ቢታሰብበት ደግ ነው። ኢሳት ከዚህ የሚከተለውን ዘግቧል። በባህርዳር ከተማ […]
ETHIOPIAN AUTHORITIES DEPORT PROMINENT SCHOLAR RENÉ LEFORT FROM AIRPORT; NO EXPLANATION

Addis Abeba, November 18/2017 – Reliable sources tell Addis Standard that René Lefort, a prominent scholar known for his critical observation of Ethiopian politics, was deported by Ethiopian authorities up on arrival at Bole International Airport in Addis Abeba on Tuesday November 14, 2017. According to sources familiar with the matter and who want to remain anonymous, René […]
የህውሃት የሰሞኑ ሽኩቻ በስርዓቱ ላይ ያለው እንድምታ፥ (ጥሩነህ ይርጋ)

18/11/2017 በወያኔ ጓዳ ፍርሃት ነግሷል፥ በአባዱላ ጀምሮ፣ በረከትን ከሃዲዱ ድንገት ያስወጣው ንፋስ፥ ሸክ መሃመድ ሁሴን ዓላሙዲን አሽከርክሮ ደብልቆታል፥ የአገዛዙ ቁንጮዎችና ተባባሪዎቻቸው እያንዳንዱ ምርኩዛቸው ውልቅ እያለ መውደቅ ሽብር ለቆባቸዋል፥ ወያኔዎች የሚመኩበት የተውሶ ጭንቅላትና የዝርፊያ ሃብት ሁሉም ብን ብሎ መጥፋቱን እያሰቡ ጭንቀት ይዟቸዋል። የኦሮሞውና የአማራው አንለያይም ማለት፥ የኦህዴድና የብአዴን ካድሬዎች ጡንቻ ማውጣት እንቅልፍ ነስቷቸዋል። እሄን ተከትሎ በኢትዮጵያ ሰማይ […]
የኢትዮጵያና የኤርትራ ምሁራን በሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ላይ ተወያዩ

ዘመኑ ተናኘ 16 November 2017 የኢትዮጵያና የኤርትራን ሕዝብ የወደፊት ግንኙነት በተመለከተ ከሁለቱ አገሮች የተወከሉ ምሁራን በአዲስ አበባ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ‹‹የሰላም መዝሙር ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ሕዝቦች›› በሚል መሪ ቃል ሐሙስ ኀዳር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በሐርመኒ ሆቴል በተካሄደው ውይይት ላይ፣ ኤርትራን በመወከል ከአውሮፓ የመጡና በአዲስ አበባ የሚኖሩ ምሁራን ተገኝተዋል፡፡ በውይይቱም የሁለቱን አገሮች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የገቱ ጉዳዮች […]
Kenya: Five killed as Odinga return marred by violence

Rights groups denounces the usage of live ammunition against opposition supporters, but police deny firing live bullets. At least five people have been killed in Kenya’s capital, Nairobi, as police clashed with supporters of opposition leader Raila Odinga. Officers on Friday used tear gas and water cannon to break up large crowds […]
ስለ ዚምባብዌ ፖለቲካዊ ቀውስ ሊያውቋችው የሚገቡ ነጥቦች

Reuters የሰሞኑ የዚምባብዌ ፖለቲካዊ ቀውስ የጀመረው ሮበርት ሙጋቤ በባለቤታቸው ግፊት ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩትን ኤመርሰን ምናንጋግዋ ‘ታማኝ አይደሉም’ ብለው ከሥስልጣን ካባረሯቸው በኋላ ነበር። የኤመርሰን ምናንጋግዋን መባረር ይፋ ያደረጉት የኢንፎርሜንሽን ሚኒስትሩ ሳይመን ካሃያ ሞዮ ምናንጋግዋ ”ታማኝ” አይደሉም ሲሉም ተደምጠዋል። ባላቸው ብልህ አስተሳሰብ “አዞው” በሚል ስም የሚታወቁት ምናንጋግዋ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ “ዛኑ ፒኤፍ ፓርቲ አንተና ሚስትህ እንደፈለጋችሁ የምታደርጉት […]