እውን በኦህዲድ አንደበት ሀገራዊ አንድነትን የሚሰብከው ህውሃት ነው? –  ከፍቅርተ ገላው

    November 17, 2017 19:14 ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ህውሃት ስልጣኑን አስጠብቆ ለመቆየት ከሰራው የድራማ ብዛት አንጸር፣ በኦህዲድ አካባቢ ያየነውን የለውጥ እንቅስቃሴ ህውሃት ከጅርባ ሆኖ የዘውረው ነው ብሎ መጠርጠሩ መሰርት ቢስ ባይሆንም፤ በቅርቡ በኦሮሚያ እና ኣማራ ክልል ቴሌቪዥኖች የተላለፉ ፕሮግራሞች፤ በተለይ በባህርዳር ኮንፍርንስ ላይ የተስተጋቡ ድምጽች ከለመደው የህውሃት የጭንቅ ግዜ መውጫ ተሃድሶ በይዘትም በድምጸትም […]

Analysis: Inside the controversial EFFORT

  November 17, 2017 06:09 By Oman Uliah, Special to Addis Standard Every authoritarian regime has its own symbol of economic exploitations and monopoly either in an individual face or in an organizational mask. Ethiopia, despite its success in persuading its western allies that it is combating poverty using its fast economic growth and democratization, […]

የጠ/ሚ ሃይለማሪያም ስልጣን መልቀቅ ለኢትዮጲያ ትልቅ ውለታ ነው! (ስዩም ተሾመ)

16/11/2017 ባለፈው ባወጣነው ፅሁፍ የፖለቲካ አመራር ብቃት የሌላቸው መሪዎች ለሀገር ሰላም፥ ልማትና ዴሞክራሲ “እንቅፋት” እንደሚሆኑ በዝርዝር ተመልክተናል። በመጨረሻም፣ በሀገራችን ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ በግልፅ የሚስተዋለው ችግር የመልካም አስተዳደር ወይም የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ሳይሆን የፖለቲካ አመራር ብቃት ማነስ እንደሆነ በፅሁፉ ተጠቁሟል። ከዚህ አንፃር፣ “የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ አመራር ብቃት እንዴት ይታያል?” የሚለውን በዚህ ፅሁፍ በዝርዝር እንመለከታለን። በእርግጥ በሀገራችን […]

እንደምን አመሻችሁ ዜና እናሰማለን! (ዮናስ ሃጎስ)

17/11/2017 የዛሬው አበይት ዜናችን ‹ኢትዮጵያዊነት ሱሴ› ድራማ ክፍል ሁለት በነገው ዕለት በጎንደር ሲኒማ ቤት መመረቁን የተመለከተ ነው። ዘጋቢያችን እንደሚከተለው አቅርቦታል። *** ክፍል አንድ ላመለጣችሁ ወገኖች ዩትዩብ ሄዳችሁ የባሕር ዳሩ ‹ኢትዮጵያዊነት ሱሴ› ብትሉ ማንም ያሳያችኋል። *** በቅርቡ የጀመረውና ባጭር ጊዜ ውስጥ በጣም ተወዳጅነት ያተረፈው ‹ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ክፍል ሁለት ድራማ› በነገው ዕለት በጎንደር እንድሚለቀቅ የከፍታ ዘመን ፕሮሞሽን […]

Qatar funds Ethiopia’s dam to escalate crisis with Egypt

NOVEMBER 17, 2017By: Mohamed AsalThe Qatari regime continues its villainous role in funding and inciting Ethiopia and Sudan to escalate the crisis with Egypt by holding meetings with the Ethiopian prime minister and minister of defense, as well as the Sudanese president and Sudanese officials, coinciding with the meeting of the Tripartite National Committee in Cairo […]

በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም ነው ተባለ

November 17, 2017   ቆንጅት ስጦታው በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም ነው ተባለ (ኢሳት ዜና–ሕዳር 7/2010) በአማራና በትግራይ አስተዳደሮች በሕዝብ ስም የተጠራው የግንኙነት መድረክ የሕወሃትን ስልጣን ለማራዘም የታቀደ በመሆኑ እናወግዛለን ሲል የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ልሳነ ግፉአን ማህበር ገለጸ። የማህበሩ አመራሮች ለኢሳት እንደገለጹት የአማራን ሕዝብ በጠላትነት የፈረጀው ሕወሃት ሳይወገድ ከትግራይ ሕዝብ […]

አስገራሚ ትዝብት፡- በጌታቸው ሺፈራው

አስገራሚ ትዝብት፡ በጌታቸው ሺፈራው ሳተናው By ሳተናው November 17, 2017 04:51 “በዚህ ፍትህ በሌለበት ሀገር እንደኛ መሆን መታደል ነው። ዳኛ መሆን ከባድ ነው።……ቢገባችሁ የምንታገለው ለእናንተም ነው!” ቴዎድሮስ አስፋው ” መሳርያ ይዛችሁ የመጣችሁት ስርዓት ለማስከበር ነው። ” መሃል ዳኛው ለማረሚያ ቤቱ ፖሊስ አዛዥ “የዘገየ ፍትህ እንደተከለከለ ይቆጠራል ያላችሁን ራሳችሁ ናችሁ” ፍሬው ተክሌ ዛሬ ህዳር 8/2010 ዓም […]

የቀድሞው አንድነት መሪዎችና አዲሱ ሰማያዊ ፓርቲ ግንኙነት የሰርገኛ ጤፍ ወይስ የዘይትና ውሃ ውህደት?

Wednesday, 15 November 2017 በይርጋ አበበ ያለፉትን 26 ዓመታት የኢትዮጵያን ፖለቲካ በደንብ ላጤነ ሰው የሚያገኘው እውነታ መልኩ ጉራማይሌ አካሄዱ የሰካራም እርምጃ የሚሉት አይነት ነው። በተለይ በተቃውሞው ጎራ የተሰለፉት ኃይሎች አንድ እርምጃ ወደ ፊት ተራመዱ ሲባል ሁለት እርምጃ ወደኋላ እየተመለሱ፤ ሄዱ ሲባል ሲመለሱ፣ ቆሙ ሲባል እየወደቁ እዚህ ደርሰዋል። ህዝቡም ከገዥው ፓርቲ ውጭ ያሉ አማራጭ ሃሳቦችን ለማግኘት […]

ሙጋቤ አሁንም በእምቢተኝነታቸው እንደጸኑ ነው

የዚምባብዌ የረጅም ጊዜ መሪ ሮበርት ሙጋቤ ሥልጣናቸውን በፍጥነት እንዲለቁ የቀረበላቸውን ጥያቄ አልቀበልም ማለታቸው እየተዘገበ ነው። REUTERS የ93 ዓመቱ ሙጋቤ ባለፈው ረቡዕ በመከላከያ ኃይላቸው ቁጥጥር ሥር ከወደቁ በኋላ ተተኪያቸውን በተመለከተ የስልጣን ትግል ተፈጥሯል። እስካሁን ሙጋቤ ከአካባቢያዊ ልዑካኑና ከጦሩ አለቃ ጋር ያካሄዱት ውይይት ውጤቱ ምን እንደነበረ በይፋ አልተገለጸም። ሆኖም የመረጃ ምንጮች ስልጣናቸውን የማስረከብ ጥያቄውን አሻፈረኝ ማለታቸውን እየገለጹ […]