EXCLUSIVE:Mengistu urges military takeover of Mugabe succession

November 15, 2017 21:40 Risks of Martial Law heighten By Itai Mushekwe/Mary-kate Kahari/ Malvin Motsi Spotlight Zimbabwe COLOGNE/VUMBA– Ethiopia’s exiled autocrat, Mengistu Haile Mariam, now a full Zimbabwean citizen has reportedly urged the military to take an active, and decisive role in President Robert Mugabe’s cumbersome succession gridlock, amid growing fears of a […]
EXCLUSIVE: Senior Saudi figures tortured and beaten in purge

November 15, 2017 21:11 Middle Easter Several detainees taken to hospital with torture injuries, while sources tell MEE scale of crackdown is bigger than authorities have revealed Crown Prince Mohammed bin Salman has overseen arrest of hundreds of people, including senior royals, ministers and tycoons (AFP) Some senior figures detained in last Saturday’s purge in […]
ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ (ወንድወሰን ተክሉ)

15/11/2017 **መንደርደሪያ-እውነታ- የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል **ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ** ዘውድ ያልደፉት ቱጃር አል-አሙዲን አይሆንም ወይም ሊሆን አይችልም የሚባል ክስተት አጋጥማቸው ዜግነትን በመረጡበት ሀገራቸው ሳኡዲ ዓረቢያ ከተቀፈደዱ ሳምንት አለፋቸው። የ71ዓመቱን ቱጃር ህይወት በሶስት የህይወት ክፍል ክፍያ ላስቀምጠው እወዳለሁ። 1ኛ-ቱጃሩ ከተወለዱበት እስከ ወደ ሳኡዲ ዓረቢያ የተሰደዱበት የልጅነት ዘመን የሆነውና […]
ፎረም 65፦ የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ

November 15, 2017 11:53 ፎረም 65፦ የኃይል እርምጃ መዘዝና መፍትሄ ከቀይ ሽብር እስከ ኦሮሞ ተቃውሞ https://youtu.be/oDFWhYeT5M0
ከዉሃ በፈረቃ ወደ ወንዝ ጉዞ -የብአዴን ገጸ-በረከት ለሕዝቡ – ግርማ_ካሳ

November 15, 2017 10:58 ብአድን “እንታደሳለን እየታደስን እንሰራለን” የሚል ፉከራ ሲያደርግ ነበር። ሆኖም ቢያንስ ራሱን ከጥገኝነት አውጥቶ ለህዝብ የሚረባና የሚጠቅም ሥራ ሊሰራ ይችላል ብለን ስናስበው የነበረው ብአዴን ሕዝቡን ለበለጠ መከራ እየዳረገው ነው። – እነ አቶ ለማ መገርሳ የኦፌኮ አመራሮች እንዲፈቱ ግፊት ሲያደርጉ፣ ብአዴን ግን ለነ ኮሎኔል ደመቀ፣ ለነ ንግስት ይርጋ ሲሟገት አይሰማም። – በተቀረው የአገሪቷ […]
Income for Ethiopian citizens lags behind Israeli average, study finds

Rivlin and Ethiopian PM reminisce on joint biblical heritage As Ethiopian olim trickle to Israel, many wonder when’s their turn By Sarah Levi November 15, 2017 18:43 Ethiopian Israelis earn thousands of shekels less per month than the average earned by Israelis overall, Taub Center for Social Policy Studies says Members of the […]
EU Lists Ethiopia Over Money Laundering

By SAMSON BERHANE FORTUNE STAFF WRITER Published on Nov 12,2017 [ Vol 18 ,No 916] The European Commission blacklisted Ethiopia for being very risky in money laundering and terrorism financing, urging banks situated in Europe to apply enhanced due diligence on financial flows from the country. Aiming to ensure proper functioning of the European […]
What happened in Zimbabwe?

By David McKenzie, Brent Swails and Angela Dewan, CNN November 15, 2017 Are you in Zimbabwe? We want to hear how the current situation is affecting you. Contact CNN via WhatsApp at +1 347 322 0415. Please do not put yourself in any danger. Harare (CNN)Zimbabwe’s military leaders have seized control of the impoverished southern African nation, placing […]
ባለስልጣናቱ ለእነ ጉርሜሳ አያኖ ምስክርነት እንዲቀርቡ በድጋሜ ታዘዘ

November 15, 2017 (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በምስክርነት የተቆጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ቀርበው እንዲመሰክሩ በዛሬው ዕለት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ከአሁን ቀደም መዝገቡን ይዘውት የነበሩት የ4ኛ ወንጀል ችሎት ዳኞች ባለስልጣናቱ […]
አህመዲን ጀበል በህክምና እጦት ከፍተኛ ስቃይ ላይ መሆኑ ታወቀ

November 15, 2017 ቆንጅት ስጦታው አህመዲን ጀበል በህክምና እጦት ከፍተኛ ስቃይ ላይ መሆኑ ታወቀ የህዝብን ዉክልና ተቀብሎ የህዝብን ድምጽ በሰላማዊ መንገድ በማሰማቱ ለእስር የተዳረገው አህመዲን ጀበል ማረሚያ ቤት ዉስጥ እየተሰቃየ መሆኑ ታወቀ።በማእከላዊ እስር ቤት ዉስጥ ከፍተኛ ድብደባንና ግርፋት (ቶርቸር) የደረሰበት አህመዲን ጀበል አሁንም የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር በሚያደርስበት ስነ-ልቦናዊና አካላዊ ስቃይ ጤናው እየተቃወሰ እንደሚገኝ ታውቋል።አህመዲን ጀበል […]