ኢትዮጵያዊነት እና  ለማ መገርሣ፦ወደ ኀላ የለም፤ ወደኀላ ! ዳንኤል ሺበሺ

November 13, 2017 13:40 ( የአርባ ምንጭ ልጅ የሆነው ዳንኤል ሺበሺ የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የነበረ ሲሆን ሁልት ጊዜ በዉሽት ክስ ተከሶ በወህኒ የማቀቀ አገር ዉኡስጥ የሚታገል ሰላማውዊ ታጋይ ነው። የመጀመሪያው ጊዜ ለሁለት አመት ከአትቶ የሺዋሥ አሰፋ፣ አቶ ሃብታሙ አያሌውና ሌሎችች ሰባትት እስረኞች ጋር በሽብርተኝነት ክስ ተከሶ ፣ አቃብኢ ሕግ መረጃ ማግኘት ስላልቻለ […]

አብዮታዊ ዴሞክራሲ፤ የኅብረ-ብሔር ፖለቲካ መልሕቅ ወይስ የአኃድ ድርጅት ግልቢያ? – በመንግሥቱ አሰፋ (ዶ/ር)

November 12, 2017 17:57   “ዲሞክራሲያዊ ማዕከላዊነትን መጠበቅ የማይገረሰስ የኢህአዴግ መርህ ነው“:: ኃይለማሪያም ደሳለኝ የኢፌዴሪ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር መግቢያ ታሪካዊ ዳራ አብዮታዊ ዴሞክራሲ በብዙ ነገሩ ከማርክሲስት-ሌኒኒስት አስተሳሰብ ጋር ተመሳሳይ መሰረታዊ የፖለቲካ ጽንሰ-ሐሳብ ያለው መሆኑን ብዙ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ አሁን ሀገራችን ኢትዮጵያን እየመራት ያለው ድርጅት ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ ይህን የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ተቀብሎ ያራምዳል፡፡ ወደ ሥልጣን ከመዉጣቱ […]

የመከላከያ ሰራዊቱ እንደ ቀድሞው ጦር ለመፍረስ ገደለ አፋፍ ላይ ነው – ስንታየሁ ቸኮል

november 13, 2017 12:01 በሠራዊቱ ውስጥ የቅርብ ሰው የሆነ ግለሰብ የተናገረው እንደወረደ ወዲህ አመጣሁት ” እኔ በሠራዊቱ ውስጥ ለ7 አመታት ቆይቻለሁ በብዙ ግንባሮች ነበርኩ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለወያኔዎች ከባድ ወቅት ይህ አመት ሆኖባቸዋል፡፡ ድንገት ሳይታሰብ የመጣ የለውጥ ንፋስ አስደንግጧቸዋል ከስብሰባ እሰከ ግምገማ ቢሮጡ ያው ሆኗል፡፡ የህዝቡ ጠንካራ ተቃውሞ ውስጡንም በትኖታል:: አሁን ላይ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው […]

የመቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው

November 13, 2017 08:04 የ መቱ ዩንቨርሲቲ ያለው ችግር ተባብሷል፤ የትግራይ ተማሪዎች ከሳምንት በፊት ከዩንቨርሲቲው ወጥተው እንዲሄዱ ተደርጓል። የፌደራል ፖሊስ ወደ ግቢው ገብቷል፤ ሁሉም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ ነው። እስካሁን ባለው ሁኔታ ግቢውን ለቀው ከመሄዳቸውና አንድ ተማሪ ከቀናት በፊት ከመደብደቡ ውጭ በዐማራ ተማሪዎች ላይ ሌላ የደረሰ ጉዳት የለም። የዩንቨርሲቲው የብአዴን አስተባባሪ የማውቀው የለም በማለት ተማሪዎችን […]

እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ (በጌታቸው ሺፈራው)

  November 13, 2017 07:59 ዋቄ ማሞ ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ ዕድሜ:_ 25 አድራሻ:_ አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣  የቤት ቁጥር 1190 ስራ:_ ቧንቧ ጥገና የታሰረበት ወቅት:_ነሃሴ 2008ዓም መጀመርያ የገባበት ክስ:_ እፅ ይዞ መገኘት ሁለተኛ ክስ (የተደበደበበት) :_ በ28/12/2008 በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት  ውስጥ ማረሚያ ቤቱ የሰጠውን ዩኒፎርም ና የሌሎቹን ዩኒፎርም ያቃጠለ በመሆኑ፣ የዞን አንድ […]

Eritrea’s Military Got Help From U.A.E., Foreign Firms, UN Says

BloombergPolitics By Nizar Manek November 12, 2017, 12:53 AM EST Gulf nation reportedly setting up base in Horn of Africa Assistance would violate eight-year UN arms embargo on Eritrea Emirati armed forces show their skills during a military show at the opening of the International Defence Exhibition and Conference (IDEX) in the Emirati capital Abu […]

የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?)

Monday, 13 November 2017 09:47 የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ፋይዳ! (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?) Written by  አለማየሁ አንበሴ   የኦሮሞ እና የአማራ ህዝቦች አንድነት መድረክ፤ ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ክልሎች መካከል እንዲህ ዓይነቱ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ሲዘጋጅ፣ በ27 ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ታውቋል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች […]

በጣሊያን ለግራዚያኒ መታሰቢያ ያሰሩ የሀገሪቱ ባለስልጣናት በእስራት ተቀጡ

Monday, 13 November 2017 09:38 Written by  አለማየሁ አንበሴ    ግራዚኒ ከ 1ሚ. በላይ ኢትዮጵያውያንን አስጨፍጭፏል በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ለሆነው የፋሺስት ጣሊያን የጦር አዝማች ሩዶልፍ ግራዚያኒ የመታሰቢያ ፓርክና ሃውልት ያሰሩ የጣሊያን ባለስልጣናትን የሀገሪቱ ፍ/ቤት በእስርና በገንዘብ ቀጣ፡፡ እ.ኤ.አ በነሐሴ 2012 ዓ.ም በጣሊያን ላዚዮ ግዛት አፊል ከተማ ላይ የተገነባው የፋሽስት የጦር አዝማቹ ሩዶልፍ ግራዚያኒ […]

ጠቢቡ ሰሎሞን ደሬሳ!

Monday, 13 November 2017 10:30 Written by  ቅንብር፡- ባየህ ኃይሉ ተሠማ ከአዘጋጁ፡- ባለፈው ሳምንት ዜና እረፍቱ የተሰማው ታላቁ ጠቢብ ሰለሞን ደሬሳን ለመዘከር፣ የዘወትር ጸሃፊያችን ባየህ ኃይሉ፣ የላከልልን ጽሁፍ አሳጥረን፣ ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡-    “–የፈረንሳይን ስነ ጽሑፍ አነብም አጠናም ነበር፡፡ የደረሱበትን አላውቅም እንጂ በፈረንሳይኛ የጻፍኳቸው፤ታትመው የወጡም ግጥሞች ነበሩኝ፡፡ በኔ ላይ ተጽዕኖ ያሳደረብኝ የፈረንሳይ ስነ ጽሑፍ […]

መድረክ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” እንደሚያስፈልግ ገለፀ-አዲስ አድማስ

Monday, 13 November 2017 09:43 Written by  አለማየሁ አንበሴ    “የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ምላሽ አልተጣጣመም”     ሀገሪቱን ከገባችበት የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣትና ከሚያንዣብበው አደጋና ጥፋት ለመታደግ ብቸኛው አማራጭ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” ማምጣት መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ለውጡን ለማምጣትም ኢህአዴግ ከመድረክ እና ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ድርድር ማካሄድ እንዳለበት አሳስቧል፡፡ መንግስት በሀገሪቱ የተፈጠረው […]