የወያኔ ኣመራር የጅምላ እብደት/ Tplf Collective Madness

ከአዳነ አጣነው October 16, 2017 የወያኔ መንግስት ሁለገብ በሆኑ መንግስታዊ የጥንካሬ መመዘኛ መስፈርቶች ሲገመገም ያለ-ጥርጥር መሰረቱ ተናግቶ ኣገርን መምራት ከማይችልበት ደረጀ ላይ ደርሷል፡፡ ይህ በጅምላ እብደት ውስጥ የሚባክነው የወያኔ ኣመራር የኢትዮጵያ ህዝብ በ-27 ኣመት ረጅም ጎሳዊ ኣገዛዝ ተንገሽግሾ ለውጥ ሲጠይቅ፣ የለውጡን ጥያቄ በኣግባቡ ከመረዳት ይልቅ በመደናበር ይባስ ብሎ የለውጡን-ፍኖት በፀረ ትግሬነት በመፈረጅ በንዴት ጥርሱን እየቃጨ […]
የሃብታሙ አያሌው ቅጥፈትና የባዶ ቅል ጥሬ መንኳኳት ተምሳሌት – ግዛቸው ሽፈራው (ኢንጂነር)

October 16, 2017 Posted by: ዘ-ሐበሻ የሃብታሙ አያሌው ቅጥፈትና የባዶ ቅል ጥሬ መንኳኳት ተምሳሌት – ግዛቸው ሽፈራው (ኢንጂነር) [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]
The Government of the United States Must Show Courage – by Aklog Birara (Dr.)

October 16, 2017 —Siding with the Ethiopian people will pay dividends— Aklog Birara (Dr.) “I wish to emphasize that the friendship between our two countries has not been solely confined to relations between us (governments) such as my visit here or President Nixon’s visit to Ethiopia; but many people in different walks of life, both […]
የባንዲራ ማኒፌስቶ! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

October 16, 2017 ethiopian flag ልጅ እያለን፣ ታላላቆቻችን እኛን እርስበርስ እያደባደቡ ሲዝናኑብን እንዲህ ያደርጉ ነበር። ምራቃቸውን መሬት ላይ ሁለት ቦታ ላይ እንትፍ እንትፍ ይሉና፣ “ይቺኛዋ ያንተ እናት፣ ያቺኛዋ ደግሞ ያንተ እናት ናት” ይሉናል። ከዚያም “ማነው የማንን እናት የሚረግጠው?” ሲሉ፣ አንዱ ቀድሞ የሌላኛውን “እናት” (በትፋት የራሰውን አፈር) ከረገጠ ድብድቡ ይጀመራል። የተተፋበትን አፈር የረገጠውን ልጅ ዝም ማለት፣ […]
Dr. Merera Gudina Pleads Innocence Against All Charges – Court to Begin Prosecutor’s Witness Hearing

Addis Standard People waiting to see Prof. Merera Gudina at Lideta court on 16 October 2017 (Photo from Social Media) Appearing in court for the first time after the court’s summer recess, Dr. Merera Gudina has pleaded his innocence against all criminal charges brought by the federal prosecutors.The defense team told the court that Dr. […]
Egyptian irrigation minister in Ethiopia to visit controversial Renaissance Dam
Xinhua, October 16, 2017 Egyptian Irrigation Minister Mohamed Abdel-Ati flew to the Ethiopian capital Addis Ababa for a visit to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and a tripartite ministerial meeting on technical studies related to the dam, official Ahram Online website reported Monday. According to the website, Abdel-Ati will take part in the meeting […]
Ethiopia’s ‘super grain’ seeks to capture global market

ANADOLU AGENCY ADDIS ABABA Some 6.5 million farmers produce 44 million quintals (9.7 billion pounds) of teff every year. As global demand for teff, Ethiopia’s gluten-free indigenous staple crop grows, officials and businesses are looking to tap the global market by modernizing the ancient crop, letting its healthy taste spread worldwide Teff is a […]
U.S. Congress Should Call Ethiopia’s Bluff

October 16, 2017 Dr. Rajiv Shah, left, USAID administrator speaks with Ethiopian Prime Minister H.E. Hailemariam Desalegn in 2014. (© Flickr USAID) by Yoseph Badwaza, Senior Program Officer, Africa Addis Ababa has halted a human rights resolution in the House by threatening to break off security cooperation with the United States. When Congressman Mike Coffman […]
አዴኃን የአርበኞች ግንቦት 7 ክንፍ ነው ሲል አቃቤ ህግ ክስ አቀረበ

October 16, 2017 – ቆንጅት ስጦታው አዴኃን የአርበኞች ግንቦት 7 ክንፍ ነው ሲል አቃቤ ህግ ክስ አቀረበ • የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባል የ”ሽብር” ክስ ቀርቦበታል (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴኃን) የአርበኞች ግንቦት 7 ክንፍ ነው ሲል ክስ አቅርቧል። ዛሬ ጥቅምት 6/2010 ዓ•ም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል አባል በነበረ ግለሰብ […]
ምድረ በዳ ማሳዎች – BBC

15 October 2017 ሻሂዳ ሁሴን በጋ ከክረምት ለመቶ ዓመታት ያህል ምንም ነገር በቅሎበት አያውቅም፡፡ ሌሎች በዙሪያው የሚገኙ ማሳዎች ልምላሜ ለብሰው ይኼኛው ቦታ ግን በተለየ ምድረ በዳ ሆኖ መታየቱ ለብዙዎች ያልተለመደና እንግዳ ነገር ነው፡፡ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩና አሁን የሚገኙ አርሶ አደሮች ሰይጣናዊ መንፈስ ተጠናውቶታል በሚል ማረስ ከተው ዓመታት ተቆጥረዋል ይባል፡፡ በርበሬ የሚመስለው ቀዩ አፈር ለምነቱ ጠፍቶ […]
