የፍትህ ሃገሯ ወዴት ነው? ማደሪያዋስ? (ዘመድኩን በቀለ)

October 14, 2017 ቀልዱስ ቀልድ ነው ።ይልቅ ጋዜጠኛ_ተመስገን_ደሳለኝን በአስቸኳይ ፍቱት ። ይኽ ልመና አይደለም ። የልጁን መብት ነው ይከበር ፤ ጠብቁለትም እየተባለ ያለው ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አመክሮ ተከልክሎም የተፈረደበትን ሙሉ የ3 ዓመት ፍርድ ጨርሶ መውጣት የሚገባው በዛሬው ዕለት ጥቅምት 3 ነበርም ተብሏል ። ¶ይኼኛው ዜና ደግሞ የሶማሊ ኦሮሞን ግጭት ፣ የኦሮምያን የተቃውሞ ሰልፍ ፣ […]
የትግራይ ህዝባችንን ስናስብ (አፈንዲ ሙተቂ)

October 14, 2017 አዎን! ቃል ቃል ነው። ትግራይ ማለት የአክሱም ስልጣኔ ማህፀን ናት። ትግራይ የሌለችበትን ኢትዮጵያ ማሰብ ይከብዳል። እኛም ከትግራይ ህዝብ ጋር የተዋወቅነው ጥንት ነው። ፖለቲካ ይሞቃል፣ ይቀዘቅዛል። ሲፈልግ ወደ ምስራቅ፣ ሲያሻውም ወደ ምዕራብ ይወናጨፋል። መንግሥታትም ይወጣሉ፣ ይወርዳሉ። ህዝብና ሀገር ግን መቼም ይኖራል። ——– አሁን ያለውን የሀገራችንን የፖለቲካ አወቃቀር በማደራጀት ረገድ በትግራይ ህዝብ ስም ራሱን […]
“ጉዞዬ እስከ ቀራኒዮ ድረስ ነው” (ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ)

October 14, 2017 ትላንትና ጥቅምት 3/2010ዓም ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የለአመክሮ መንግስት የፈረደበትን የግፍ ፍርድ ሙሉ ለሙሉ ጨርሶ የሚወጣበት ቀን ነበር! ቢሆንም የዝዋይ እስር ቤት ሀላፊዎች ተመስገንን “አንፈታም” ብለዋል። እኛም አንፈታክም ያሉትን ልንነገረው ቆመን እየጠበቀን ነበር ምን ተብሎ እንደሚነገር እያሰብኩ የከበቡን ሦስት ወታደሮች ተመለከትኩ የኛን መውጫ ዘግተው ቆመዋል ያውም በተጠንቀቅ ከደቂቃ በኃላ 2 ወታደሮች ከፊት ሌላ […]
”እናንተ የሀገሬ ልጆች፣….” (ወሰንሰገድ ገብረኪዳን)

October 14, 2017 እናንተ የሀገሬ ልጆች፣ ( እናንተ በዓለም ዙሪያ ያላችሁ ኢትዮጵያውኖች፣ ( እናንተ በደግነት የታነፃችሁ ደጋጎች፣ በቅድሚያ ይህንን መልዕክት የምፅፍላችሁ የጓደኛዬንና የሙያ አጋሬን አንደበት ተውሼ መሆኑን ልነግራችሁ እወዳለሁ፡፡ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን ትዝ ይላችኋል?! ከአንድ ወር በፊት በወርሃ ነሐሴ 2009 የመጀመሪያ ሳምንት እጅግ ያስደነገጠኝን ወሬ ነግሬአችሁ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ውስጥ ከቀደምት ጋዜጠኞች መሃል አንዱ […]
የአባይ ጣና ጉዳይ፤ ኢትዮጵያውያን ሐይቃቸውን ለመታደግ መጡ የሚለው በቂ ይመስለኛል

Posted by admin | October 13, 2017 ተሾመ ታደሰ አማራና ኦሮሞ ይዋደዳል ከሚለው ቃል ይልቅ ኢትዮጵያውያን እንዋደዳለን የሚለው ሀገር ይገነባል | ከሰለሞን ሀይሉ በድሬቲዩብ እንግዲህ ከአንዱ የሀገር ጥግ ወደ ሌላው ጉዞ ተጀምሯል፡፡ ጉዞው ጣናን ለመታደግ ነው፡፡ 200 የሚሆኑ ወጣቶች ከኦሮሚያ ክልል ወደ ጣና እየዘመቱ ነው፡፡ ጉዞውን ተከትሎ ብዙ ነገር ሲጻፍ እና ሲነገር እየሰማን ነው፡፡ ብዙው […]
ከሚነቀለው እምቦጭ አረም በላይ የተነቀለው የመለያየት መንፈስ ሚዛኑን ደፋ

Posted by admin | October 13, 2017 ግርማ አሸብር ሽንሻው የጎጃም ሰው ተቀብሎ ለአገው ምድር ሰው ፣ ባህርዳር ደርሰው “ጣናን እግዜር ይማርህ፣ ጣና ኬኛ ብለን መጠናል፤” ብለው ከእንቦጭ ጋር ሲተናነቁ የጎንደር ሰው ደግሞ “እንዴታ ሳትጠይቁን”ብሎ ወደ ፋሲል ከተማ ወገን ጥየቃ ጎራ ብለዋል፡፡ ማታ ባህርዳሬ እያሉ በሃገርኛ ዜማ ኦሮምኛውን ከአማርኛው እየቀላቀሉ ጣዕም ፈጥረው በባህርዳር ከትመው ያድራሉ፡፡ […]
የማህበረሰባዊ ድርጅቶች ጉባኤ መግለጫ

መስከረም 29,2010 (October 8,2017) Unity is our Destiny “አገሬ ተባብራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእምቧይ ካብ፤ የእምቧይ ካብ” ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ” ባልፉት 26 ዓመታትና በተለይም ባለፉት ወራቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደርስበትን ግድያ፤ እስር፤ መፈናቀል፤ ስደትና ረሃብ ያሳሰባቸው ተቆርቋሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ ድርጅቶች ተሰባስበው ኢትዮጵያ ሃገራችን የተደቀነባትን እጅግ አስጊ የሆነ ስርዓት ወለድ አደጋ በጽሞና ሲመራመሩና የመፍትሄ […]
በሰሞኑ የኦሮሚያ ከተሞች ተቃውሞ የሰዎች ህይወት ጠፍቷል
Saturday, 14 October 2017 15:18 Written by Administrator “የክልሉን ህዝቦች አንድነት ለማበላሸት የተወጠነ ሴራ ነው”ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የ8 ሰዎች ህይወት መጥፋቱን የገለጸው የክልሉ መንግስት፤የተቃውሞ እንቅስቃሴው እየተጠናከረ የመጣውን የክልሉን ህዝቦች አንድነት ለማበላሸት የተወጠነ ሴራ ነው ብሏል፡፡ ባለፈው ረቡእ በአምቦ፣ ወሊሶ፣ ሻሸመኔ፣ ዶዶላ፣ ሃረር – ጨለንቆና በኬ ከተሞች ተቃውሞ የተደረገ ሲሆን ከ20 ሺህ በላይ […]
ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ፤ የኦሮሚያ – ሶማሌ ግጭትን፣ ማጣራታቸውን አስታወቁ

Saturday, 14 October 2017 15:23 Written by Administrator የመከላከያ ሠራዊት ግጭቱን ሙሉ በሙሉ እንዲያስቆም ተጠየቀ ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላ ኢትዮጵያዊያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢ የተፈጠረውን ግጭት፣ አጣሪ ኮሚቴ ልከው ማጣራታቸውን ያስታወቁ ሲሆን ግጭቱን ያባባሰው የአንድ ባለሀብት መገደል ነው ብለዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ፤ በፓርቲዎቹ ሪፖርት ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም ብሏል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች የሁኔታውን አሳሳቢነት […]
Pittards to take £1m hit from Ethiopia currency devaluation

Fri, 13 October 2017 (ShareCast News) – Technically-advanced leather producer Pittards noted on Friday that the Ethiopian government has devalued its currency by 15% as of Wednesday. The AIM-traded company said the devaluation in the currency would have “no adverse effects” on its trading performance, although there would be some adverse balance sheet adjustments arising […]
