ሱዳን ለዓመታት በአሜሪካ ተጥሎባት የቆየው ማዕቀብ ተነሳላት

Wednesday, 11 October 2017 12:35 በ ፀጋው መላኩ የሱዳን መንግስት ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነትን ይደግፋል እንደዚሁም በዜጎቹ ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰትን ይፈፅማል በሚል አሜሪካ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ከጣለችበት ሁለት አስርት ዓመታት የተቆጠሩ ሲሆኑ ይህ ማዕቀብ ከሰሞኑ የተነሳ መሆኑን የሰሞኑ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ሱዳን የመጀመሪያው ማዕቀብ የተጣለባት እ.ኤ.አ በ1997 ሲሆን ይህም ማዕቀብ የንግድ […]
ማኅበረ ቅዱሳን: ከፓትርያርኩ ጋራ በተያያዘ ስለሚነሡ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጠ፤“አጠቃላይ ጉባኤውን ለመሳተፍ እየተዘጋጀን እንገኛለን”/ዋና ጸሐፊው/

ማኅበረ ቅዱሳን: ከፓትርያርኩ ጋራ በተያያዘ ስለሚነሡ ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጠ፤“አጠቃላይ ጉባኤውን ለመሳተፍ እየተዘጋጀን እንገኛለን”/ዋና ጸሐፊው/ October 11, 2017 13:35 Updated ሐራ ዘተዋሕዶ ከሲኖዶሳዊው የቤተ ክርስቲያን አሠራርና የውሳኔ አሰጣጥ አንጻር፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ፕሮግራም እንዲታገድ በራሳቸው ደብዳቤ መጻፋቸው ትክክል አይደለም፤ በውላችን መሠረት፣ የቴሌቪዥን መርሐ ግብራችን ሥርጭቱን ቀጥሏል፤ ወደፊትም በሌሎች ቋንቋዎች ጭምር ተደራሽነታችንን በማስፋት ለመሥራት ዐቅደናል፤ […]
እንደ ቅርስ ያልተያዙት የጎንደር ድልድዮች

እንደ ቅርስ ያልተያዙት የጎንደር ድልድዮች 8 October 2017 ምሕረተሥላሴ መኰንን ኤፍሬም ምትኩ በጎንደር ከተማ የባጃጅ ሹፌር ነው፡፡ ተወልዶ ካደገበት አንገርብ ወንዝ አካባቢ ደፈጫ የሚባል ድልድይ ይገኛል፡፡ ልጅ ሳለ ድልድዩን አፄ ፋሲል (1624-1659 ዓ.ም.) እንዳሠሩትና በድልድዩ የሚተላለፉ ሰዎች ‹‹የፋሲልን ነፍስ ይማር›› እያሉ ያልፉ እንደነበር የተነገረውን ያስታውሳል፡፡ ኤፍሬምና ጓደኞቹ በልጅነት ታላላቆቻቸው ከሚነግሯቸው የድልድዩ ታሪክ በበለጠ፣ በድልድዩ […]
የኢህአዴግ ለዛ-ቢስ ቃላቶች ክፍል-2: ሰላም፥ ልማት፥ ዴሞክራሲ | ስዩም ተሾመ

October 11, 2017 File Photo ለዛ-ቢስ ቃላቶች በሚለው ፅሁፍ የመጀመሪያ ክፍል ባለፉት ሁለት አሰርት አመታት በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ያለ ቅጥ ከመደጋገማቸው የተነሳ ለዛ-ቢስ ከሆኑት ቃላት ውስጥ ጥገኝነት፥ ጠባብነትና ትምክህት የሚሉትን ተመልክተናል፡፡ በዚህ ክፍል ደግሞ በኢህአዴግ መንግስት ያለ አግባብ ጥቅም ላይ ከመዋላቸው የተነሳ ትርጉም-አልባ ወደ መሆን የተቃረቡትን ሰላም፥ ዴሞክራሲና ልማት የሚሉት ቃላት እንመለከታለን፡፡ ስዩም ተሾመ […]
Security Message for U.S. Citizens: Violent protests and road closures in and around Shashamane

October 11, 2017 The U.S. Embassy is aware of reports of violent protests and road closures in and around Shashamane, approximately 250 km south of Addis Ababa. There are reports of casualties. The Embassy recommends that U.S. citizens avoid travel to Shashamane at this time. As always, review your personal security plans; remain aware […]
Presidential election will go on, Kenya’s Supreme Court rules

By Ed Adamczyk | Oct. 11, 2017 at 8:09 AM Minor opposition party candidate Ekuru Aukot (C) will be added to the ballot in Kenya’s October 26 presidential election to insure a competitive election, the country’s Supreme Court ruled on Wednesday. Photo courtesy of Thirdway Alliance Party/Facebook Oct. 11 (UPI) — Kenya’s Supreme Court […]
Kenya Passes New Electoral Law in Wake of Odinga Withdrawal

Kenya’s opposition leader Raila Odinga believes he was the rightful winner of Kenya’s presidential election in August. | Photo: AFP Published 11 October 2017 The new law declares victory to the presidential candidate who won the previous election if a candidate withdraws from the rerun election. A day after opposition presidential hopeful Raila Odinga dropped […]
What next after Raila Odinga quit presidential vote?

Electoral board to study opposition leader’s withdrawal, as president vows polls will proceed without major contender. Odinga’s withdrawal follows weeks of protests by his supporters who claim he was cheated out of a win [Baz Ratner/Reuters] more on Kenya Why did Raila Odinga withdraw from the election rerun? What next after Raila Odinga quit […]
የብር የመግዛት አቅም መቀነስ አንድምታዎች

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የገንዘቧን የመግዛት አቅም ዝቅ እንድታደርግ ግፊት ሲያደርግ ቢቆይም የብርን የመግዛት አቅም እንዲቀንስ ማድረግ ከሚያስገኘው ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል በማለት መንግሥት ሳይቀበለው ለረጅም ጊዜ ቆይቷል። አሁን ግን የተቀዛቀዘው የወጪ ንግድን እንዲያንሰራራ ለማድረግ የብር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ በ15 በመቶ እንዲቀንስ ተደርጓል። ይህ እርምጃ በህብረተሰቡና በገንዘብና በምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ዘንድ ትልቅ ስጋትን ፈጥሯል። በተለይ […]
የሰሜን ጎንደር ሕዝበ ውሳኔ ውጤት ይፋ ሆነ።

በሰሜን ጎንደር 8 ቀበሌዎች ውስጥ በቅማንት አስተዳደር ስር ለመጠቃለል ወይንም በነበረው አስተዳደር ስር ለመቀጠል ሕዝበ ውሳኔ መካሄዱን ተከትሎ ዛሬ ውጤቱ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ፀድቋል። በዚህም መሰረት 7 ቀበሌዎች በነበረው አስተዳደር ስር ለመጠቃለል ሲወስኑ 1 ቀበሌ ደግሞ በቅማንት አስተዳደር ሥር ለመጠቃለል ውሳኔ አስተላልፈዋል። በፌደሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ግኑኝነት እና ኮሚኒኬሸን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ገብሩ ገ/ስላሴ ለቢቢሲ […]