በብር ምንዛሬ ለውጥ ምክንያት እያንዳንዳችን በአገዛዙ እንደተዘረፍን እናውቅ ይሆን? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ከነገ ጥቅምት 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የብር ምንዛሬ ለ1 የአሜሪካ ዶለር 22.97 (23 ብር) ከነበረው 27 ብር እንዲሆን ብሔራዊ ባንክ (ቤተንዋይ) ገልጿል፡፡ ይሄ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ልብ ብላቹህታል ወገኖቸ? ይሄ ማለት ከነገ ጀምሮ መቶ ብር ያለው ሰው ከመቶው ብሩ 17 ብሩን አገዛዙ ወስዶበት 83 ብር ተደርጎበታል ማለት ነው፡፡ 1 ሽህ ብር ያለው መቶ […]
Roundup: Experts question Ethiopian National Bank’s currency devaluation

Wednesday, October 11, 2017 Source: Xinhua| 2017-10-11 03:28:39|Editor: yan ADDIS ABABA, Oct. 10 (Xinhua) — Ethiopian experts on Tuesday questioned the Ethiopian National Bank’s move to devalue the Ethiopian birr (ETB) by 15 percent as of Wednesday. According to the National Bank of Ethiopia (NBE), the ETB devaluation, due effective as of the first day of the […]
የኢህአዴግ ለዛ-ቢስ ቃላቶች ክፍል-1: ጥገኝነት፥ ጠባብነትና አክራሪነት – ስዩም ተሾመ

October 11, 2017 06:50 ባለፉት ሁለት አሰርት አመታት በኢትዮጲያ ፖለቲካ ውስጥ ያለ ቅጥ ከመደጋገማቸው የተነሳ ለዛ-ቢስ የሆኑ ቃላት አሉ። ቃላቱ በዜና እወጃ፣ በባለስልጣናት መግለጫ፣ በግለሰቦች አስተያየት፣ በፖለቲካ ክርክር፣ በስልጠና መድረክ፣…ወዘተ ከመደጋገማቸው የተነሳ ለዛ-ቢስ እና ትርጉም-አልባ ወደ መሆን ተቃራበዋል። እነዚህ ቃላት በዋናነት የኢህአዴግ መንግስት “የሩብ ምዕተ ዓመታት ‘ፈተናዎች’ እና ‘ስኬቶች’” በማለት በተደጋጋሚ ለፖለቲካ ፍጆታ የሚያውላቸው ናቸው። […]
In-depth analysis: Past agreements on the Nile in view of the Law of Treaty and the CFA

October 11, 2017 05:05 Nebiyu Tedla Addiss Standard Addis Abeba October 11/2017 – The use of the Nile River has for centuries been monopolized by the lower riparian countries that claim ‘historic right’ over the waters. The hegemony over the Nile Waters has been under these countries, thus building tensions among the riparian countries. The […]
Oromo leader Merera Gudina: the Biggest victim of Ethiopia state of emergency?

October 11, 2017 04:59 Africa News Ethiopia’s parliament in August 2017 voted to lift a state of emergency imposed since October 2016. What started as a six-month measure to quell anti-government protests, eventually lasted 10 months. After the initial expiration in April 2017, the parliament voted a four-month extension citing the need to consolidate peace […]
PROTEST RESIGNATION: RAMIFICATIONS OF A POLITICAL ACT

October 10, 2017 by Ezekiel Gebissa, Special to Addis Standard Addis Abeba, October 09 /2017 – On October 8, 2017, Abbadula Gammada, Speaker of the House of Representatives, announced in an unusual Sunday evening appearance on the national TV that he has tendered his resignation to his organization, the Oromo People’s Democratic Organization, and […]
ግልጽ ደብዳቤ – ለኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ለአርበኞች ግንቦት ሰባት (አግ7) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት- ከታምራት ይገዙ

October 9, 2017 የመጀምሪያዎቹ የክርስቶስ ተከታዮች የክርስትና ዕምነትን ለማስፋፋት በየአገሩ ተሰማሩ:: ጊዜውም የከፋ ስለ ነበር የሮማ ገዢዋች አሰደዱአቸው ሐዋሪያትም እንደምንም እየተሽሎክለኩ ደቀመዛሙርትን አፈሩ:: በየአገሩ ዞረው ዞረው ደቀመዛሙርትን ካፈሩ ቦሃላ እነዚያ መጀመሪያ ላይ ያፈሩቸው ደቀመዛምርትን እምን ደረጃ ላይ እንደደረሱ ላማየት ሲመለሱ ነገር ዓለሙ ተዘበራርቆባቸው ጠበቃቸው:: ዋነውን አሳዳጅ የሮማውን መንግስት ጨርሶ ረሱት ሊከተሉት የተጠመቁለትንም ክርስቶስን ረሱት:: ዓላማቸውን […]
Kenya’s Raila Odinga withdraws from election re-run

Raila Odinga, Kenya’s opposition leader, has withdrawn from a re-run of the presidential election, saying electoral officials have failed to make necessary reforms. Kenya’s Supreme Court last month annulled the August presidential poll, won by incumbent President Uhuru Kenyatta, due to widespread irregularities in the counting process. Odinga and his National Super Alliance (NASA) had […]
ኑ! ሀገሬን እናዋልዳት (ዳንኤል ክብረት)

Posted by admin | October 10, 2017 አዋላጇ ጠፍታ ልጁም በእግሩ መጥቶ እናቲቱ ሞተች ልጅዬውም ሞቶ የሚል የልቅሶ ግጥም አለ። ነፍሰ ጡር እናት ስትወልድ ልጁ በእግሩ ከመጣ አደጋ ነው ይባላል። ጎበዝ አዋላጅ አግኝታ ልጁ በአናቱ እንዲመጣ ልታግዛት ይገባል። ያ ካልሆነ ግን ባልተስተካከለ መንገድ የመጣውን ልጅ ለመውለድ የምታምጠው እናት፣ ለረዥም ጊዜ በማማጧ የተነሣ ደክማ ለሞት ትዳረጋለች። […]
በመዲናችን የሚገኙ ጥንታዊ ቤቶችና የነዋሪዎቻቸው ህልውና አደጋ ላይ ነው

10 ኦክተውበር 2017 አጭር የምስል መግለጫ በዚህ በአፈ-ንጉሥ ነሲቡ መስቀሎ ቤት ውስጥ በርካቶች ይኖራሉ በማንኛውም ሰዓት ቤቱ ሊደረመስ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ አዲስ አበባ ከተማ ከተመሰረተችበት ጊዜ አንስቶ ባሳለፈቻቸው ዘመናት የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት ሆናለች። ከእነዚህም መካከል በከተማዋ የሚገኙት ጥንታዊና ታሪካዊ ቤቶች ተጠቃሽ ናቸው። ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ በከተማዋ ውስጥ […]