ኢት-ኢኮኖሚ …. የመንግሥታዊ ዘርፍ፤ነቀላና ተከላ!!! – ፀ/ት ፂዩን ዘማርያም

October 10, 2017 11:55 ኢት-ኢኮኖሚ ET-ECONOMY ‹‹የሀብት ዝውውርን በተመለከተ ለፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የሚሆን ተሞክሮ ይገኛል፡፡ ፕራይቬታይዜሽን የሚለው ቃሉን ራሱን የፈጠሩት ማርጋሬት ታቸር መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡፡ የእንግሊዞ ጠ/ሚ/ር ማርጋሬት ታቸር የሀገራቸውን ሃድሮ ፓወር ማመንጫ ጣቢያ ለአንድ ሚሊዮን ዜጎች ነበር በአክሲዮን የሸጡላቸው ይህንን ልምድ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው የፕራይቬታይዜሽን ትግበራ ለማዋል እንዴት አልተቻለም?፡፡››1 የህወኃት/ኢህአዴግ መንግሥታዊ የኢኮኖሚ ዘርፍ ወደ ግል […]
ወደ አሜሪካን ግቢ መግባት እየተከለከለ ነው _ (ቢቢኤን ዜና)

October 10, 2017 (ቢቢኤን ዜና) በአዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ በተለምዶ አሜሪካን ግቢ ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ መግባትና መዉጣት እየተከለከለ መሆኑ ታወቀ። በልማት ስም ነዋሪዎች ተፈናቅለው በርካታ ቤቶች የፈረሱበት አሜሪካን ግቢ የብዙ ደሃ ነዋሪዎች ህይወት የተመሰቃቀለበት እንደሆነ ይታወቃል።ተለዋጭ ቤት ያላገኙ ተፈናቃይ የአሜሪካን ግቢ ነዋሪዎች ላስቲክና ሸራ ዘርግተው በዳስ ዉስጥ የሚኖሩ መኖራቸው ቢታወቅም ወደ ዉስጥ እንዳይገቡ ፖሊስ እየከለከላቸዉ መሆኑን ለቢቢኤን […]
አገርን ከጥፋት ህዝብን ከፍጅት ለማዳን ዛሬውኑ በጋራ እንነሳ — የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com ጥቅምት 2፣ 2107 አገርን ከጥፋት ህዝብን ከፍጅት ለማዳን ዛሬውኑ በጋራ እንነሳ በአገራችን ውሰጥ የሰፈነው ከፋፋይ ሥርዓት እነሆ ህዝባችንን እርስ በርስ የሚያጋጭና የአገሪቱንም አንድነት ከፍተኛ አደጋ ላይ የጣለበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ሕዝባችን በየዕለቱ ከአንድ ቀውስ ወደ ሌላ ቀውስ […]
Yemane Gebreab, head of PFDJ office detained by Arlington police.

Asmarino Fundraising: Because There Is So Much More to Be Done! BREAKING NEWS – Yemane Gebreab, head of PFDJ office detained by Arlington police. by EAC in DMV on 08 October 2017 There are reports from the Double Tree hotel, DMV, Arlington, that Yemane Gebreab, head of PFDJ office might be detained by Arlington […]
የኦሮሚያና የአማራ ክልል – ግርማ ካሳ

October 9, 2017 15:47 “ኦሮሞነት – እስቲ እንወያይ” እና “አማራነት – እስቲ እንወያይ” በሚሉ ርእሶች አንዳንድ ጥያቄዎች አቅርቤ ነበር። በርካታ አስተያየቶች ደርስዉኛል። በተለይም የዘር ነገር በከረረበት አገር በጣም ቀላል የሆነች ጉዳይ የሰዎችን ነርቭ ልትነካ እንደምትችል ይገባኛል። አይምሯችን በዘር አጥር ውስጥ ከታጠረ ከሌሎች ማእዘናት የማየት አቅም ብዙ ጊዜ ያንሰናል። አቅርቢያቸው ከነበሩ ጥያቄዎች መካከል የአማራ ክልልን በተመለከተ […]
አባዱላ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እዉነት (በነጋሽ መሃመድ)

October 9, 2017 15:30 መስከረም 2003 የምክር ቤቱን የፕላስቲክ መዶሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲጨብጡ፤ ያዩ እንዳሚተርኩት፤ በፈገግታ ደምቀዉ መዶሻዋን አገላብጠዉ አይዋት።ከዚያ ቀና፤አይናቸዉን ከፊት ለፊታቸዉ ወደ ተቀመጡት ሹማምንት ወረወሩት እና ፊታቸዉን ቅጭም አደረጉ። [ይህን ሊንክ በመጫን] አውዲዮውን ያዳምጡ። 16:43 ሐሰን ዓሊ፤ነጋሶ ጊዳዳ—ሙክታር ከዲር—አባዱላም ሔዱ በቅርብ የሚያዉቋቸዉ እንደሚተርኩት ሚናሴ ወልደማሪያም በሚባሉበት ዘመን እንደ ወታደር ለኢትዮጵያ አንድነት ተዋጊ፤ […]
ጀዋር መሐመድ በአባዱላ ገመዳ መልቀቂያ ዙሪያ ተናገረ – “ለኦህዴድና ብአዴን የማስጠነቅቀው አለኝ”

October 8, 2017 ጀዋር መሐመድ በአባዱላ ገመዳ መልቀቂያ ዙሪያ ተናገረ – “ለኦህዴድና ብአዴን የማስጠነቅቀው አለኝ”
አባዱላ ገመዳም እንደ ሌንጮ ለታ፣ ሃሰን አሊ፣ አልማዝ መኮ??? – “በመለስ ጊዜ በፈረቃ በደብረጺዮን ጊዜ በማንኪያ”
October 9, 2017 | Posted by: Zehabesha
Abadulla Gemeda resigns as speaker, not as ruling party member. So, what’s the big fuss?

AfricaNews October 9, 2017 Abadula Gemeda was Speaker of the Ethiopian parliament until last Saturday after the news broke that he had resigned his position. The 59-year-old in a broadcast on Oromia State television confirmed the news but opted to keep the reasons for later. He will not also disclose his next political moves as […]
የ21ኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ. . . ውሃ!

2 ኦክተውበር 2017 Getty Images የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ነዳጅ እየተባለ ይጠራል. . . ውሃ። የውሃ አቅርቦት የዓለማችንን መፃኢ ዕጣ ፈንታ እንደሚገለባብጠው ይነገራል። በሰላማዊ ወይም ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የዓለም ህዝቦች ለውሃ አቅርቦት ይፋለማሉ። ለመኖር ወሃ ያስፈልገናል። እሱ ምንም ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ውሃ ከዛ አልፎ የአንድን ሀገር ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ሊገታው ወይም ደግሞ ሊያስመነድገው […]
