የአማራ ብሔርተኝነት እንቆቅልሽ (የመቋጫ መጣጥፍ) [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]

  Posted by admin | October 6, 2017 “የአማራ ሥነ ልቦና” በሚል ርዕስ ቀደም ሲል የጻፍከት አጭር የእንግሊዝኛ መጣጥፍ ብዙ ጥያቄዎችን አጭሯል። የጽሑፉ ዋነኛ ዓላማ ስለአማርኛ ቋንቋ ዕድሜ፣ ወይም ስለአማራ ሕዝብ ኅልውና ባይሆንም፣ ብዙዎቹ አንባቢዎች ግን የተረዱት በዚያ መንገድ ነበር። ወሳኙ ቁም ነገር እኔ የጻፍኩበት ዓላማ ሳይሆን አንባቢ ጋር ሲደርስ የሰጠው ስሜት ስለሆነ ይህንን ጽሑፍ አስከትያለሁ። […]

Ogaden: US Surveillance Sprawling Power in Ethiopia Revealed (UNPO)

    October 6, 2017 ,Posted by: Admin The Unrepresented Nations and People Organization (UNPO) Photo courtesy of : Laura Secorun Palet On 3 October 2017, Human Rights Watch reported that the Ethiopian government and the National Security Agency (NSA) have established a growing surveillance apparatus. The Ethiopian government has been ruling its country with […]

Prominent Ethiopians and the U.S. asylum move: Lilesa, Tsegaye, Baye Tadesse

By AfricaNews October 5, 2017     Feyisa Lilesa the brave (AFP) Ethiopia has recorded one of the highest asylum seeking moves by a government official. But before Baye Tadesse Teferi – a top official close to the Prime Minister, there were two other major asylum seeking instances. One of the most publicized being that of […]

India extends USD 195 million credit line to Ethiopia

  India extends USD 195 million credit line to Ethiopia ANI | Updated: Oct 05, 2017 23:31 IST Addis Ababa [Ethiopia], October 5 (ANI): President Ram Nath Kovind on Thursday announced that India would give Ethiopia a line of credit of USD 195 million for power transmission sector and medicines worth USD 2 million . […]

Ethiopia launches RfQ for 250MW of solar

By Tom Kenning Oct 05, 2017 7:48 AM BST  The Ethiopian tender is the fifth Scaling Solar tender in Africa to date. Credit: Tom Kenning State-run utility Ethiopian Electric Power (EEP) has issued a request for qualification (RfQ) for two solar PV projects each with a capacity of 125MW(AC). The tender will be structured through […]

India to consider fresh line of credit for Ethiopia’s power transmission sector

By PTI  |   Published: 06th October 2017 01:04 AM  | ADDIS ABABA: India today agreed to consider a fresh line of credit of USD 195 million for development of Ethiopia’s power transmission sector and expressed its eagerness to enhance development cooperation with the country. The decision came as President Ram Nath Kovind held talks with Ethiopian Prime Minister […]

Egypt: ‘Obstacles’ threaten agreement over Ethiopia dam

October 5, 2017 at 2:14 pm | Published in: Africa, Egypt, Ethiopia, News, Sudan   Constriction work on the Renaissance dam in Ethiopia on 21 August 2015 [Sigma PlantFinder/Twitter] October 5, 2017 at 2:14 pm Egyptian Foreign Minister Sameh Shoukry said that there are obstacles threatening the tripartite “Declaration of Principles” signed in March 2015 […]

የመገንጠል ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ፤ ከሰላም ይልቅ ግጭት አስከታይነታቸው፤ (በውብሸት ሙላት)

(ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ ላይ የሚገነጠለው ብሔር/ብሔረሰብ ምክር ቤት ውሳኔ እና የማሰላሰያ ጊዜን በተመለከተ እንከኖቹን በተለይም መገንጠልን ሥራ ላይ ማዋል ቢፈለግ በሰላም መለያየትን እንደማያስችሉ ለማሳየት ሞክሬያለሁ፡፡ በዚህ ክፍል ደግሞ ለመገንጠል የሚፈልግ ብሔር ሕዝበ ውሳኔ በማከናወን በአብላጫ መወሰን ስለሚያስፈልግ በምንም መንገድ በሰላም ለመለያየት በሚጠቅም መንገድ አለመቀመጡን ለማሳየት እሞክራለሁ፡፡ ለሕዝበ ውሳኔ የሚቀርቡ አማራጮች፤ የሕዝበ ውሳኔ ውጤት ላይ […]

አሮጌ ወይን በአዲስ አቁማዳ (ያሬድ ጥበቡ)

በአንድ ወቅት እንደ አንጋፋ ልጄ ያህል እቆጥረው የነበረው የኔው ጃዋር መሃመድ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኦሮሞ ምልክት አድርገው የመረጡትን የዋርካ ምስል በተለያዩ ተፈጥሮአዊ ክስተቶች ላይ እያስሳለ ለተከታዮቹ እያሰራጨ ይገኛል ። በተለይ በበጎች፣ ፍየሎች፣ ላሞችና ወይፈኖች ፀጉር ላይ በተደጋጋሚ የዋርካው ምስል ያለባቸውን ስእሎች ይለጥፋል ። ከሱ ተቀብለው የሚያባዙትም የኦሮሞ ወጣቶች ቁጥር የትዬለሌ ነው ። ዓላማውም ግልፅ ነው […]

የአቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ መጽሐፍ

  October 5, 2017 18:00 መግቢያ ለ26 አመት አላላውስ ብለው ጨምቀው የያዝዋት በኢትዮጵያ ገላ የተጠመጠሙት ከጫካ የወጡ አስደንጋጭ የደራጎን እባቦች፤ የመጨረሻውን መርዛቸው በመርጨት ላይ ናቸው። በደራጎኖቹ ላለመነደፍ ሁሉም በሩቅ እየሸሸ ነው። የገዳማት፤ የቤተክርስትያንና የመስጊዶቿ በሮች ሁሉ ተበረጋግደው በሚያሳዝን ሁኔታ አጋንንቶቹ ተቆጣጥሮዋቸዋል፤ ፈጣሪዋም አገር ጥሎ ሄዷል። አማልክቶቿም በብርቱ ሐዘን ላይ ተቀምጠዋል። በምናኔ የሚኖሩ ቅጠል እየበሉ ከእግዚአብሔር […]