Egypt announces failure of talks over Ethiopian dam

September 25, 2017 at 9:30 am Image of the Renaissance Dam in Ethiopia [file photo] An Egyptian government source has announced the failure of the talks about Ethiopia’s Renaissance Dam, Almesryoon.com reported on Sunday. The anonymous source said that Cairo is currently studying diplomatic and political moves to maintain its rights to water from the […]
Ethiopia Says Somaliland Displaced Thousands of Oromo People

By Nizar Manek September 25, 2017 2:30 PM EDT Ethiopia accused a semi-autonomous territory in neighboring Somalia of illegally displacing more than 3,000 long-term Oromo residents in the wake of clashes on the boundary between two of Ethiopia’s regional states. The northern territory of Somaliland displaced the Oromos, who belong to Ethiopia’s largest ethnic group […]
Saving Ethiopia – By Daniel Teferra (PhD)*

September 25, 2017 Last week, tragic killings took place between the Somali and Oromo in southeastern Ethiopia. The leaders of the two groups are blaming each other. The TPLF regime in Addis Ababa says it is investigating. Nevertheless, it is safe to say that the root cause of all this is the government’s […]
“አንድ የጋራ አገር የመገንባት ጉዳይ ተረስቷል”

Monday, 25 September 2017 11:50 አለማየሁ አንበሴ መስከረም ከጠባ ወዲህ የኢትዮጵያ ሶማሌና የኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተፈጠረ ግጭት፣ በርካቶች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ22 ሺ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ባለፈው ሳምንት መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለመሆኑ የድንበር ግጭቱ እንዴት ነው የተፈጠረው? የፌደራል ሥርአቱ የግጭት አፈታት ዘዴ ለምን አልተተገበረም? እንዴትስ ግጭቱን መቆጣጠር አልተቻለም? “ከድንበር ግጭቱ ውጭ ነው” የተባለው የዜጎች ሞትና […]
“ዲሞክራሲው ችግር ሲኖርበት ፌደራሊዝሙ ችግር ይኖርበታል”

Monday, 25 September 2017 11:48 Written by አለማየሁ አንበሴ • ህገ መንግስቱ መብት ያረጋግጣል፤ በሌላ በኩል ፖለቲካው መብት ይነጥቃል • ባህላዊ የግጭት አፈታት መንገዶችን ማሳደግና ማስፋፋት ያስፈልጋል • የቴዲ አፍሮ “ኢንተርቪው” እንዳይተላለፍ መታገዱ ተገቢ አይደለም • የማታ ማታ አገሪቱን ሊታደጋት የሚችለው ወጣቱ ትውልድ ነው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌደራሊዝም መምህር የነበሩት እና በሰላም ደህንነት የዶክትሬት ተማሪ […]
ሰማያዊና መኢአድ ለግጭት ተፈናቃዮች ዕርዳታ ሊያሰባስቡ ነው

Monday, 25 September 2017 11:44 Written by አለማየሁ አንበሴ በግጭቱ ለሞቱ ዜጎች የሃዘን ቀን እንዲታወጅ ጠይቀዋል ሰማያዊ ፓርቲ እና መኢአድ፤ በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል ሰሞነኛ ግጭት፣ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍና እርዳታ ለማሰባሰብ፣ ግብረ ኃይል ማቋቋማቸውን የገለፁ ሲሆን፤ በግጭቱ ለሞቱ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መንግስት የሃዘን ቀን እንዲያውጅ ጠይቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ትናንት አርብ መስከረም 12 ቀን 2010 ዓ.ም. በጽ/ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ […]
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል ግጭቶች ከ400 በላይ ሰዎች ሞተዋል ተባለ

Monday, 25 September 2017 11:46 አለማየሁ አንበሴ “የእርስ በርስ ግጭቶች የአገሪቱን እጣ ፈንታ አሳሳቢ አድርገውታል” · “አንድ ሚሊዮን ያህል ዜጎች ተፈናቅለዋል” · “በኦሮሚያ ክልል ዙሪያ የተስፋፋ አዳዲስ ግጭቶች የሠው ህይወት እየቀጠፉ ነው” በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሊቀመንበርነት የሚመራው “የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ”፤ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኞች በተቀሰቀሰውና ለወራት በዘለቀው ግጭት እስካሁን ከ400 በላይ ዜጎች ህይወት መቀጠፉንና […]
“በህገ መንግስቱም ብሔሬ እንዲጠቀስ የሚያስገድድ አንቀፅ የለም። ” -BBC

መታሰሞኑን ከኦሮሚያና ከሶማሌ ክልሎች ግጭት ጋር ተያይዞ መታወቂያ ላይ ብሔር መስፈሩ አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል። በተለይም መታወቂያ ላይ ያለ የብሔር ማንነት ሰዎች እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል በሚልም ጉዳዩ መከራከሪያ ሆኗል። ምንም እንኳን ብሔርን መታወቂያ ላይ መጥቀስ መንግሥት ከዘረጋው ማንነትን መሰረት ካደረገው ፌዴራሊዝም ጋር 26 ዓመታትን ቢያስቆጥርም አሁንም ጥያቄ የሚነሳበት ጉዳይ ሆኗል። ከሚነሱት አከራካሪ ጉዳዮች ውስጥ ከተለያዩ ብሔሮች የተወለዱ […]
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድመጽ_ የመቀለ አውሮፕላን መረፊያ ተቃጠለ ።
The Basis of Ethiopia’s Phantom Federalism – Muluken Gebeyew

September 24, 2017 07:01 Since May 1991¸ Ethiopia has fallen under the rule of TPLF (Tigray People’s Liberation Front) following the demise of the former regime under arms conflict. This minority regime which claims to represent 6% of Ethiopian People ( Tigray region) manufactured new political organisations to appear as multi-national political party in the […]
