የሞያሌ ድንበርን ማለፍ ያልቻለው የኤክስፖርት ስኳር ውዝግብ አስነሳ

23 Sep, 2017 By ዮሐንስ አንበርብር   የኬንያ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ተጠይቋል መፍትሔ ካልተገኘ ስኳሩ ወደ ወንጂ ሊመለስ ይችላል ከአንድ ወር በፊት ወደ ኬንያ ኤክስፖርት ተደረገ የተባለው ስኳር የኢትዮጵያ ሞያሌ ድንበርን አለማለፉን፣ የስኳር ምርቱን የገዛው መቀመጫውን በዱባይ ያደረገው ኩባንያ ችግሩን መፍታት አለመቻሉን ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ከወንጂ ስኳር ፋብሪካ እያንዳንዳቸው 400 ኩንታል በጠቅላላው 44 ሺሕ […]

የድረሱልን ጥሪ! ቪዲዮ የደብረታቦር ህዝብ ላይ የጭካኔ – አስናቀው አበበ

September 24, 2017 08:39 የድረሱልን ጥሪ! ቪዲዮ ይዘናል! የደብረታቦር ህዝብ ላይ የጭካኔ እርምጃ! መስከረም 14 2010 ተወዳጁንና የሰላም አባት የሆኑትን ባህታዊ አባ ብርሃን ወያኔ ለሁለተኛ ጊዜ አፍኖ በመውሰዱ የደብረታቦር ህዝብ በሃይማኖታችን ጣልቃ አትግቡ ቢልም ወያኔ የጭካኔ በትሩን እየሰነዘረ ነው። ህዝቡም ጩኸቱን እያሰማ ለሃይማኖታችን እንሞታለን ወገን ድረሱልን እያለ ነው። ይህ የወያኔ አማራንና ኦርቶዶክስ የማፍፋት ተልእኮ ነው። […]

የወደፊቱን መጠራጠርና መፍራት ካንዣበበብን አደጋ አያድነንም፤ (ሰማያዊ ፓርቲ)

September 24, 2017 የወደፊቱን መጠራጠርና መፍራት ካንዣበበብን አደጋ አያድነንም፤መፍትሔው በቆራጥነት እውነታውን መጋፈጥና ትግላችንን ማጠናከር ብቻ ነው!!! (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ) ዛሬ በሀገራችን ከላያችን በተጫነው አገዛዝ ምክንያት በዜግነታችን እና በሉዓላዊነታችን ላይ ያልተጋረጠ የችግር ዓይነት የለም፡፡ የችግሩ ስፋትና ጥልቀት ከሀገር መፍረስ አደጋ ጀምሮ እስከ ዘር ፍጅትና የማያባራ የእርስ በእርስ ጦርነት ይደርሳል፡፡ በእነዚህ ችግሮች ፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ […]

መንግሥት የቋንቋ ፌዴራሊዝም ሥርዓቱን እንዲፈትሽ ኢዴፓ ጠየቀ

23 Sep, 2017 በ ጋዜጣዉ ሪፓርተር መንግሥት በፌዴራል ሥርዓቱ ምክንያት የሚፈጠሩ ችግሮችን ፖለቲካዊ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ፣ በጊዜያዊ መፍትሔ ላይ ያተኮረ ዕርምጃ መውሰድ ላይ በማተኮሩ ውጥረቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የአገሪቱን ህልውና የሚፈታተን ደረጃ ላይ እየደረሰ መሆኑን የገለጸው የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ የቋንቋ ፌዴራሊዝም ሥርዓቱን መንግሥት እንዲፈትሽ ጠየቀ፡፡ ኢዴፓ ዓርብ መስከረም 12 ቀን 2010 ዓ.ም. ለሪፖርተር […]

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በኦሮሚያና በሶማሌ አዋሳኝ ሥፍራዎች የተከሰተው ግጭት አሳስቦናል አሉ

23 Sep, 2017 ነአምን አሸናፊ የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰሞኑን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራዎች የተከሰተው ግጭት በከፍተኛ ሁኔታ እንዳሳስባቸው፣ መንግሥትም በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጠውና በግጭቱ ተሳታፊ የሆኑ አመራሮችና ግለሰቦች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ይህን ጥያቄ ያቀረቡት ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) ናቸው፡፡ መድረክ ስድስት ኪሎ […]

የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቭዥን ስርጭት በአቡነ ማቲያስ መታገድ የቤተ ክርስቲያንን ተቋማዊ አቅም የመፈታተን ሌላው እኩይ ተግባር ነው-ጉዳያችን/ Gudayachn

September 23, 2017 መስከረም 13፣2010 ዓም (ሴፕቴምበር 23፣2017) በወጣቶች የተገነባው እና ለእሩብ ክፍለ ዘመን አገልግሎቱን በነፃ የሚሰጥ ማኅበር – ማኅበረ ቅዱሳን በሕዝብ መሀክል ሰላም፣እርቅ እና መግባባት እንዲኖር የሚሰጠው ሚና ቀላል አይደለም። በቅርቡ በአማርኛ፣ኦሮምኛ እና ትግርኛ የጀመረው መንፈሳዊ መርሃ ግብርም ከሃይማኖታዊ ፋይዳው በተለየ ሀገራችን ለገጠማት የመለያየት ችግር አንዱ እና አይነተኛ የእርስ በርስ መከባበር ፣መተሳሰብ እና ትልቅ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ የምትሉት አካል እኮ ቅድስተ ማርያም ግቢ ውስጥ የለም!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አቦይ ማትያስ ማኅበረ ቅዱሳን በአሌፍ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ኩነት) የሚያስተላልፈውን መርሐ ግብር ሥርጭት ከቅዱስ ሲኖዶስ ነኝ ከሚለው አካል ዕውቅና ስምምነትና ይሁንታ ውጭ ገና ከመጀመሩ ያለ አንዳች ሊያሳግድ የሚችል ሕጋዊ ምክንያት እንዲታገድ አደረጉ፡፡ ይታያቹህ! በገዛ ገንዘቡ ለሚያስተላልፈው ስርጭት ነው እኮ! ማኅበረ ቅዱሳን ቤተክርስቲያን በከፈተችው የቴሌቪዥን (የምርዓየ ኩነት) መርሐ ግብር ስርጭት መጠቀም ሲኖርበት “አይሆንም!” ተብሎ ተከልክሎ ነው ወደ […]

በደብረ ታቦር ፖሊስ በሕዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ ሁለት የሃይማኖት አባቶች ቆስለዋል

September 24, 2017 File Photo ሙሉቀን ተስፋው ዛሬ መስከረም 14 ቀን 2010 ዓም ፖሊስ ከደብረ ታቦር ኢየሱስ ተራራ ወደ ከተማ በመውረድ ላይ ባለው ሕዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ ቢያንስ ሁለት መስቀል ተሸክመው የነበሩ ዲያቆናት መቁሰላቸውን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል፡፡ ከታቦር ተራራ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ መተከል አለበት የተባለውን ሳትላይት በመቃወማቸው በርካታ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል፤ ከነዚህም መካከል ባሕታዊ […]