የሀገራችንን አንድነትና የሕዝባችንን ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ ከሁሉም ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል፡፡ከኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

የኢህአዴግ አገዛዝ በተለያዩ ሀገሮች ሰላም የማሰከበር ሥራ እየሠራሁ ያለሁት የዓለም የሰላም አስከባሪ ኃይል ነኝ እያለ ብዙ ቢያወራም ባለፉት 26 የአገዛዙ ዓመታት ሕዝባችንን ከፋፍሎ የሚገዛበት ስልቱን እየቀየሰና እየተገበረ ብሔሮችና ብሔረሰቦች እንደዚሁም አጎራባች ክልሎች እርሰበርስ የሚጋጩበትን ሁኔታ ፈጥሮ በመቆየቱ የሀገራችንን አንድነትና የሕዝባችንን ሰላምና ደህንነትን እጅግ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ጥሎት ይገኛል፡፡ ግዛታቸውን የማስፋፋት አባዜ የተጠናወታቸው የአገዛዙ የክልል ባለሥልጣናቶችና […]
የሮሄንጂያዎች ሰቆቃ እና የአን ሳን ሱቺ ነገር – እልቂት በዘመነ ስልጣኔ (ኤፍሬም እንዳለ)

Posted by admin | September 23, 2017 “ከውሀው አጠገብ ነበርኩ፡፡ በአስራዎቹ ዕድሜ ያሉትና ለአቅመ አዳም የደረሱትን በጠብመንጃ እየተኮሱ ገደሏቸው፡፡ ህጻናትና አራሶች ግን ውሀ ውስጥ ተወረወሩ፡፡ አንዷ የእሱ የስድስት ዓመት ልጄ ሀሲና ነች፡፡” የምስኪን አባት ሰቆቃ፡፡ ይህ የሆነው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አይደለም፡፡ ይህ የሆነው በሩዋንዳ የቱትሲዎች ጭፍጨፋ ጊዜ አይደለም፡፡ ይህ […]
በገለምሶ ተቃውሞ ተነሳ?…ይህ ነገር ድራማ ነው የሚመስለኝ (አፈንዲ ሙተቂ)

Posted by admin | September 23, 2017 ይሄ የማይመስል ነገር ነው። በ2008/2009 ኦሮሚያ በሙሉ በተቃውሞ ስትናወጥ ገለምሶ ለብቻዋ ፀጥ ብላ ታዳምጥ ነበር። የፀጥታዋ ምክንያት ወኔ ማጣት አይደለም። በቃ ከተማዋ ከልክ በላይ እርጅና ተጫጭኖአታል። የቅፅል ስሟም “ግሪክ” ነው (ግሪክ በስልጣኔዋ ከሁሉም ቀድማ አሁን ወደ ኋላ እንደቀረችው ማለት ነው)። ከተማዋን ለዚህ ያበቃት ለዘመናት ሲደርስባት የነበረው ጭቆናና እርሱን […]
ራዕይ ኢትዮጵያ 2020 (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

Posted by admin | September 23, 2017 ከተለያየ የትምህርትና የሥራ መስክ የመጡ ቢሆንም ከዚህ በፊት የተናገሩት ሁሉ በአንድ ነገር ላይ ይስማማሉ፡- አሁን በተያዘው መንገድ መቀጠል አንችልም፤ የያዝነው መንገድ ወደ ‹‹ክፉ ዕድል›› ወደ‹‹መዓት›› ወደ‹‹ውድቀት›› የሚያመራ መሆኑ ተገልጾአል፤ ለእኔ የአዘቅቱ መንገድ የሚታየኝ እንደሚከተለው ነው፤ በሸምበቆ አጥር የተለያዩና የሚተራመሱ ጎሣዎችን ጭኖ የሚከንፍ ባቡር ይታየኛል፤ ነጂው መትረየሱን ይዞ ፊቱን አዙሮ […]
የትግራይ አለም አቀፍ ድንበር እየተሰመረ ነው! (ሙሉነህ ዮሃንስ)

Posted by admin | September 23, 2017 ወልቃይት የጎንደር መሆኑን አፄ ዮሃንስ መሰከሩ እውነቱ ወጣ ብላቹህ እነደ ክስተት የምትቆጥሩ ሰወች ወያኔ በሃይል መውሰዱን መች ክዶ ያውቃል! ጉዳዩ እንዴት በሃይል እናስመልስ ነው። የወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ ያለው እኮ ወልቃይት ህዝቡ ትግሬ ሳይሆን አማራ ነው መሬቱም የጎንደር ነው። ይልቅስ ወያኔ ትግሬንና ትግራይን ወደየት እየወሰዳቸው ነው የሚል ቁርጠኛ […]
Sudan awards Ethiopian General top military medal

Saturday 23 September 2017 By Tesfa-Alem Tekle September 22, 2017 (ADDIS ABABA) – The government of Sudan has awarded General Samora Muhammad Yunis, the Chief of Staff of the Ethiopian National Defence Force, Sudan’s highest standard Military Victory Medal. The Ethiopian General received the medal from Sudanese President Omar al-Bashir in the presence of top […]
Egypt’s FM Shoukry expresses concern over delays in Ethiopia’s Renaissance Dam studies

The Egyptian foreign minister spoke with his Ethiopian counterpart Workneh Gebeyehu on Thursday, saying technical studies on the Nile-water project are taking too long Ahram Online , Friday 22 Sep 2017 Egypt’s FM Sameh Shoukry with Ethiopia’s FM Workneh Gebeyehu (Photo:Egyptian Foreign ministry) Egyptian Minister of Foreign Affairs Sameh Shoukry told his Ethiopian counterpart […]
የሕንዱ ፓትርያርክ መስቀል ደመራን ለማክበር አዲስ አበባ ይገባሉ፤ በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ትምህርተ ወንጌል ይሰጣሉ

September 23, 2017 08:15 ሐራ ዘተዋሕዶ ሰበታ ቤተ ደናግልን፣ ቅ/ላሊበላንና የደ/ሊባኖስ ገዳምን ይጐበኛሉ የ2ቱ አብያተ ክርስቲያናት ቅዱስ ሲኖዶሶች የጋራ ምክክር ያደርጋሉ ከፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ጋር እንደሚነጋገሩም ይጠበቃል ††† የተደራጁ ትውልደ ሕንዳውያን ተሳላሚዎችም፣ ተከትለው ይመጣሉ በአረጋዊው የሙምባዩ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አባ ቄርሎስ የሚመሩ ናቸው መነኰሳት፣ ካህናትና ምእመናን የሚገኙበት፣ የመንፈሳውያን ጉዞ ነው የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ቅዱስ ባስልዮስ ማር ቶማ ጳውሎስ […]
“ከሳተላይት በሚታይ ምስል የመቀሌ ብርሃማነትና የጎንደር ጨለማነት አስገራሚ ነው” የአለም ባንክ

September 23, 2017 ትግራይ ክልልና አዲስ አበባ በመንገድ ልማት ቀዳሚዎች ሲሆን የአማራ ክልል ግን መጨረሻ እንደሆነ በቅርቡ የወጣው የአለም ባንክ ሪፓርት አስታወቀ። በ10 ዓመታት ውስጥ (ከ2006-2016 እኤአ) ያለውን የመንገዶች ስርጭት ላይ በተደረገ ጥናት በትግራይ ክልልና በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ባሉ የኦሮምያ ክልል ከተሞች የመንገድ ስርጭት ከፍተኛ ሲሆን፥ በአማራ ክልልና በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ደግሞ አነስተኛ የመንገድ […]
አፄ ዮሐንስ የትግሬ ግዛት እስከ መረብ መሆኑንና ወልቃይት ትግሬ አለመሆኑን ያሰፈሩበት ደብዳቤ – (አባ ኮስትር በላይ)

Posted by admin | September 22, 2017 ከእንግሊዝ ቤተ መዛግብት የወጣ ሰነድ እንደሚያረጋግጠው ወልቃይት የአማራናአማራ ብቻ ነው፡፡ በአፄ ዮሐንስ እ.ኤ.አ በነሐሴ 1872 ለእንግሊዙ አቻቸው የትግራይን ወሰን ጠቅሰው የትግሬ ግዛት እስከ መረብ መሆኑንና ወልቃይት ትግሬ አለመሆኑን ያሰፈሩበት አድዋ ላይ ለቀድሞዋ የብሪታኒያ ልዕልት ቪክቶሪያ የተላከ ደብዳቤ:ቅጅው ከሙዚየም ወጥቷል።ይሄ ደብዳቤ የሚገኘው በለንደን የብሪቲሽ ሙዚየም ሲሆን የእንግሊዝኛ ትርጓሜው እንደሚከተለው ሲሆን […]
