Sudan: President of Republic, Ethiopia Prime Minister Visit Bash Pharma Pharmaceuticals and Dal Farms

Sudan News Agency (Khartoum) 16 August 2017 Khartoum — In context of the program of visit of the Ethiopian Prime Minister Haile Mariam Desaline, to the country, President Omar al-Bashir, accompanied by the country’s guest and his accompanying delegation, paid a visit to Bash Pharma Pharmaceutical Company in Soba area, where they inspect the factory’s […]

From Making Ethiopia Safe for Ethnic Diversity to Making Ethnic Diversity Safe for Ethiopia: The Ethiopian Political Elites’ New Challenge

August 17, 2017 Abdissa Zerai (PhD) When World War I broke out in 1914, President Woodrow Wilson announced that the United States would be neutral in the conflict. It was believed that his decision was based on the desire to preserve the lucrative U.S.-Europe sea trade. For two and a half years, the President was […]

የመለስ አስከሬን… (አትክልት አሰፋ- ከቫንኩቨር)

August 17, 2017  የመለስን ሞት ኢሳት በነገረን ሰሞን ብዙ ውዥንብሮች ነበሩ… ብዙ ብዙ ውጥንቅጥ የበዛበት ወቅት ነበር። አገዛዙ ይይዝ ይጨብጠው አጥቶ በየ መገናኛ ብዙሃኑ የሚወጡ ባለ ስልጣናት መርበትበትና መራወጥ ከትላንት ትዝታነት አልመከነም። ያኔ… የዛሬ አምስት ዓመት አካባቢ… የመለስ አስከሬን አዲስ አበባ ሲገባ የተከሰተ ነገር አሁን በሙት አመቱ መታሰቢያ ወቅት ታወሰኝ፡፡ መለስ የሞተ ሰሞን አንድ ወዳጄ ኢትዮጵያ […]

“የተራበ ህዝብ መሪዎቹን ይበላል” ብሂል እኛ ሀገር ለምን አልሰራም? በያሬድ አውግቸው

የብዙ የአለማችን ሀገራት ህዝቦች ከጭቆና የተላቀቁበትን ሂደት ስናስብ በጋራ አቋም ገዥዎችን በመታገላቸው መሆኑን እናያለን። በሀገሬ  ሁለተኛ ዜጋ አልሆንም የሚል መራር የጋራ  አቋም። የሃገራችን ህዝቦችም ከወያኔ አገዛዝ ነጻ ለመውጣት  የተለያየ ስፋትና ጥልቀት ያላቸው ትግሎችን አድርገዋል ። ለአብነት የቅርቦቹን መጥቀስ  ይቻላል። በ1997 ምርጫ ዋዜማና ማግስት በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም ላለፉት ሁለት ዓመታት በኦሮሚያ፣ አማራ እና በአንዳንድ የደቡብ ክልል […]

ኢትዮጵያ – ድርቅ በሶማሌ ክልል የቤት እንስሳት ላይ አደጋ ደቅኗል

 የተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ ባለፈው ሁለት ዓመት ብቻ በድርቅ ምክንያት ሁለት ሚሊዮን የቤት እንስሳት መሞታቸውን አስታውቋል፡፡ የደቡብ እና ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ አካባቢዎች አሁንም ተመሳሳይ አደጋ እንደተደቀነባቸዉ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡ አውዲዮውን ያዳምጡ።03:48⇓ https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2017/08/76460F1F_2_dwdownload.mp3 “በኢትዮጵያ በ2 ዓመት 2 ሚሊዮን የቤት እንስሳት ሞተዋል“ በ50 ዓመት ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የከፋ ድርቅ […]

Ethiopia human rights group puts spotlight on abuses in prisons (Video)

Abdur Rahman Alfa Shaban with EHRP 16 Aug 2017 (africanews) The Ethiopia Human Rights Project (EHRP) has shone light on instances of rights abuses in the country’s prisons. EHRP used the story of a young woman, Nigist Yirga, who has been held by authorities since 2015 for participating in anti-government protests that hit the East African country. […]

አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ  – ግርማ ካሳ

August 16, 2017 18:53 በአዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ(ላቲን) የሚያስተምሩ አራት ትምህርት ቤቶች ተከፍተዋል። በጄ/ል ታደሰ ብሩ ት/ቤት – 4,198 ፣ በጄ/ል ዋቆ ጉቱ ት/ቤት – 1,517 ፣ በቡርቃ ወዮ ት/ቤት – 1,176 እና በጋረ ጉሪ ት/ቤት – 428 ፣ በድምሩ – 7,319 ተማሪዎች እንደተመዘገቡ መረጃዎች ደርሰዉኛል። ከ15 አመታት በፊትም በአዲስ አበባ የኦሮሞ ት/ቤቶች ተከፍተው የነበረ […]

Ethiopia: IDA Targets to Commit U.S.$4.6 Billion to Ethiopia

Addis Fortune (Addis Ababa) 12 August 2017 Photo: ZeGhion/Wikimedia Bahir Dar city centre. The International Development Association (IDA), a wing of the World Bank, has allocated a 4.6 billion dollar loan to Ethiopia for 2018. The Association’s priority areas will be water supply, sanitation, education, trade, logistics and development of woman entrepreneurship. Ethiopia has active IDA […]